አሳፋሪው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ (አበጋዝ ወንድሙ)

June 15, 2018 ከሰኔ 3-5 2010 የተካሄደው አስቸኳይ የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ፣ ስብሰባውን ከጨረሰ በዃላ ያወጣው መግለጫ፣ ምን ለማለት እንደፈለገ በግልጽ ማስቀመጥ የተሳነው ፣የተምታታና አሳፋሪ መግለጫ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። የዚህ አስቸኳይ ስብሰባው አስፈላጊነት እንደተነገረን ከሆነ በቅርቡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከ ኤርትራ ጋር የቆየውን ችግርና አንዳንድ በ መንግስት ይዞታ ስር ያሉ ድርጅቶችን በከፊል ለባለ […]
Signs of a new US approach to Ethiopia

AFRICAN BUSINESS MAGAZINE 13 JUNE 2018 — Ethiopia’s democratic future is in the making with a new prime minister promising reform, while shifting attitudes in Washington over foreign policy could also influence how the prime minister goes about shaping that future. Abiy Ahmed is widely seen as an energetic reformer – he is only 42 […]
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኢትዮጵያ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው”

June 15, 2018 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፣ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው፡፡” ለሰው ልጆች የሠላም እና የዕርቅን መልክዕክት ለማድረስ ዓላማ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች የተሰጠ መርሆ ነው፡፡ በግለሰቦች እና በሀገሮች መካከል እውነተኛ ሠላም የሚገኘው በእርቀ ሠላም ሂደት የተሰበረውን ግንኙነት ቀድሞ ወደነበረበት መመለስ ሲቻል መሆኑን የሚያስተምረን መልዕክት ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለግብጽ […]
ግራ መጋባትን የፈጠረው የህወሓት መግለጫ

TPLF FACEBOOK ከእሑድ አንስቶ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በር ዘግቶ የተሰበሰው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ረቡዕ አመሻሽ ላይ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። የመግለጫው አንቀጾች ታዲያ መልስ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄን የሚጭሩ ሆነዋል ይላሉ ታዛቢዎች። በቅርቡ የኢትዮጵያዊያን ሃገራዊ ንቅናቄ (ኢሃን) የሚል አዲስ ፓርቲ የመሠረቱት አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በአራቱ ፓርቲዎች መካከል የነበረው የውስጥ ሽኩቻ ህወሓት ለመጀመሪያ ጊዜ “አደባባይ ይዞት […]
የህዝብ ተሳትፎ የሌለበት ውሳኔ፤ መፍትሄ አያመጣም – ሽንጎ

ሚዳቋ ወዲህ፤ ቅዝምዝም ወዲያ እንዲል ያገራችን ሰው፤ የሰሞኑ የኢሕዴግ መንግስት አካሄድም ከህዝብ ፍላጎትና ከህዝብ ጥያቄ ጎን ሲለካ ወዲያና ወዲህ ሆኖ አግኝተነዋል። ህዝብ የሚጠይቀውና የሚፈልገው አንድ ነገር፤ መንግስት አደርጋለሁ የሚለው ሌላ ነገር። ይህም በተለይ ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለት ዓበይት ጉዳዮች ላይ ያሰሙትን መግለጫ ይመለከታል። በርካታው የአገራችን ህዝብ ምንም እንኳን የጠቅላይ ሚኒስትሩን የውሳኔ አሰጣጥ ስልት […]
የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto “Che” Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)

14/06/2018 የ ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (Ernesto “Che” Guevara) 90ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል) አርጀንቲናዊው የማርክሲስት አብዮተኛ፣ ሐኪም፣ ደራሲ፣ መምህር፣ ዲፕሎማት፣ የወታደራዊ ሳይንስ ባለሙያና የጦር መሪ … ኧርኔስቶ ‹‹ቼ›› ጉቬራ (ቼ ጌቫራ – Spanish) የተወለደው ከዛሬ 90 ዓመታት በፊት (ሰኔ 7 ቀን 1920 ዓ.ም) ነበር፡፡ ዝነኛው የእግር ኳስ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በተወለደባት ሮዛሪዮ ከተማ […]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ጩኸት!

June 14, 2018 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት 75 አመታት በሃገሪቱ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ አንጋፋና ቀዳሚ ሆኖ ያለፈ መሆኑን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚታወቅ ሐቅ ነው። ዛሬ ላይ ሆነን ይህን አንጋፋ የአገርን ስም የያዘው ንግድ ባንክ በተለይ ካለፉት ሁለት አስርተ አመታት በላይ የተወሰነ በሚባል መልኩ ከግል ባንኮች ጋር እየተወዳደረ የአንበሳውን የትርፍ ድርሻ መያዙም አሌ የሚባል አይደለም። ነገር ግን ከላይ በተጠቀሰው […]
Smith Statement on Ethiopia’s Peace Agreement with Eritrea

FOR IMMEDIATE RELEASE Contact: Matt Hadro (202) 225-3765 June 6, 2018 http://chrissmith.house.gov Smith Statement on Ethiopia’s Peace Agreement with Eritrea Rep. Chris Smith (R-NJ) WASHINGTON—Rep. Chris Smith (R-NJ), Chair of the House Foreign Affairs Subcommittee on Africa, released the following statement after Ethiopia lifted its state of emergency and accepted the terms of a peace […]
የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

June 14, 2018 – VOA Amharic የአልጀርስን ስምምነት የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽንን ውሣኔ እንደሚቀበል የኢህአዴግን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የደረሰበትን አቋም በመቃወም በድንበሩ አካባቢ ያለው የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡… የኢሮብ ተወላጆችና የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ ሰኔ 14, 2018 አለም ፍሰሃ ባድመ የአልጀርስን ስምምነት የኢትዮ ኤርትራ የድንበር ኮሚሽንን ውሣኔ እንደሚቀበል የኢህአዴግን ሥራ […]
አማራ መሆናቸው ከወንጀል ተቆጥሮ በፋሽስት ወያኔ ታፍነው የተወሰዱና በተለያዩ የሕወሓት ማሰቃያ እስር ቤቶች የሚሰቃዩ

June 14, 2018 አቻምየለህ ታምሩ አማራ መሆናቸው ከወንጀል ተቆጥሮ በፋሽስት ወያኔ ታፍነው የተወሰዱና በተለያዩ የሕወሓት ማሰቃያ ቤቶች ውስጥ በትግራይ መርማሪዎች የጭካኔ ተግባር እየተፈጸመባቸው ከሚኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ግፉአን አማሮች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው።
