በኦሮሚያ በጭናክሰን ዐስራ አራት ሰዎች በሶማሌ ልዩ ፖሊስ መገደላቸውን አምነስቲ አስታወቀ

June 12, 2018 ፎቶ፡ አምነስቲ ኢተርናሽናል የተባለው ዓለም አቀፍ ድርጅት ካወጣው ሪፖርት ላይ የተወሰደ ነው። ከኦሮሚያና ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ምላሽ እንዲሰጣቸው አስፈላጊው ጥበቃም እንዲደረግላቸው አሳስቧል። ዋሽንግተን ዲሲ — በምስራቅ ሐረርጌ በጭናክሰን ወረዳ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል አባላት በከፈቱባቸው ጥቃት የብዙ ሰው ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም […]
የ”ጨለማው ጭስ!” ነጋ ደሌ (ጌታቸው ሽፈራው)

June 12, 2018 ነጋ ደሌ ነጋ ደሌ መውጫ መግቢያው የማይታወቅ፣ በዚህ መጣ በዚህ ገባ እየተባለ የመንግስት ጦር የሚፈራው አርበኛ ነበር። በዚህም ምክንያት የጨለማው ጭስ ይሉታል። መውጫ መግቢያው የማይታወቅ! በእስረኛው ዘንድ “ጭሱ” ተብሎ ይጠራል! ነጋ ከጎንደር ማረሚያ ቤት አምልጦ ያመነው ሰው እንዳስያዘው ይነገራል። በተያዘበት ወቅት ሊገድሉት እንደነበር አጫውቶኛል። ሆኖም ሌላ ቦታ የነበር የፌደራል ፖሊስ ከያዙት መካከል […]
‹‹እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በነፍስ ወከፍ ከ15 እስከ 20 ሽህ ብር ዕዳ አለበት!!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

June 12, 2018 ተወልደ በዓየር፤ አለሙ በባህር፣ ጌታቸው በባቡር፣ መለስ በሃድሮፓወር፣ ግርማዬ በምድር፣ አባይ በስኮር፤ አርከበ በኢንዱስትሪ መንደር፣ ተክለወልድ በባንክ ብር፣ደብረፂዮን በቴሌኮም ብድር፣ አዜብ የኢፈርት የዶላር አጥር፣ ክንፈ የሜቴክ የብር በር፣ ኢኮኖሚያችን ወደቀ ከሸረሪቶ ድር!!! መንግሥታዊ የመገናኛ ብዙሃን ፕራይቬታይዝ ይደረጉ፣ የፌዴራልና የክልል መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዝን፣ ሬዲዩና ኤፍ ኤም ሬዲዮኖች ለግሉ ዘርፍ በአክሲዮን ይሸጡ፡፡ ነፃ ፕሬስና ዴሞክራሲያዊ […]
አቶ ለማ መገርሳ 1500 የአመራር አባላትን ከስልጣን ማባረራቸውና 500 አባላት ከደረጃቸው ዝቅ ማድረጋቸው ተሰማ (ንጋቱ ረጋሳ)

June 12, 2018 ስምንተኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የድርጅቱ ሊቀመንበርና የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኮንፈረንሱ ማጠቃላይ ላይ ለመገኘት አዳማ ገብተዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ ካለፈው እሁድ አንስቶ ስምንተኛ ድርጅታዊ ኮንፈረንሱን በአዳማ ከተማ አባ ገዳ አዳራሽ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሣ ድርጅቱ የተለያዩ […]
ኢ ት ዮ ጵ ያ ፡ አ ረ ን ጓ ዴ ! አረንጓዴ አፈር …፣ አረንጓዴ ባንዲራ…፣ (አሰፋ ሀይሉ)

12/06/2018 ኢ ት ዮ ጵ ያ ፡ አ ረ ን ጓ ዴ ! — አረንጓዴ አፈር …፣ አረንጓዴ ባንዲራ…፣ አረንጓዴ ፍቅር… ፣ አረንጓዴ ሰው…! አሰፋ ሀይሉ “ጥቁር ሰው” በተሰኘው የቴዲ አፍሮ የሙዚቃ አልበም ውስጥ ከተካተቱትን ዘፈኖች “ስለ ፍቅር” በተሰኘው ዜማ ውስጥ … “አፈር ይዞ ውስጡ አረንጓዴ ለምን ይሆን የራበው ሆዴ?” የሚል ስንኝ ተቋጥሮ እናገኛለን። እና […]
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከየትና እንዴት መጣ? (ስዩም ተሾመ)

12/06/2018 by Seyoum Teshome ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኘው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአንዳንድ የአማራና ኦሮሞ ልሂቃን፣ እንዲሁም የአንድነት አቀንቃኝ በሆኑ ወገኖች መካከል አላስፈላጊ እሰጣ-ገባ እየተካሄደ ነው። ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚባል ፓርቲን ስለማቋቋም ሳይነሳ፣ ኦቦ ለማ መገርሳ ወደ ባህር ዳር መሄድ ሳያሰብ፣ የኦሮማራ ጥምረትና ትብብር ሳይጀመር፣… ከሁለት አመት በፊት ከታች በምስሉ […]
“…. በቦንብና በመትረጊየስ ስደበደብ ባደርኩ ስለምን ተከሰስኩ???” ምላሽ ያላገኘ ጥያቄ (ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ)

12/06/2018 ” ሀምሌ 5/2008 ዓ•ም የተከፈተብኝን ጦርነት ሳስታውስ እከሳለሁ እንጅ እከሰስበታለሁ ብየ አስቤው አላውቅም”ነበር በማለት ተናገረ “መንግስት አለ በሚባልበት ሀገር በቦንብና በመትረጊየስ ስደበደብ ባደርኩ፣ስለምን ተከሰስኩ”በማለት በሁኔታው መገረሙን ተናግሯል። ኮሎኔል ደመቀ የመብት ጥያቄን የጠየቀ እና ህገ ወጦችን ከመታገል ባለፈ ንፁህ ሰው መሆኑን በሚከተለው መልኩ ገልጾታል። “አማራ ነኝ ከማለት ውጭ ምንም ወንጀል የለኝም፣አማራ መሆን ደግሞ ተፈጥሮአዊ ሰጦታየ […]
ነገረ ባድመ:- የህወሃት ፕላን A አና ፕላን B [የሰሜኑ ቋያ – የብአዴን አመራር]

12/06/2018 ነገረ ባድመ (የ ህውሀት Plan A ና Plan B የሰሜኑ ቋያ የ ብአዴን አመራር ህወሃት ውስጥ የመሽገውና ከእኔ በላይ ብልጣብልጥ የለም የሚለው ተስፋፊው ቡድን በእነ ስዬና ፃድቃን ፕላን አርቃቂነት በኤርትራ ጉዳይ ፕላን A እና ፕላን B አዘጋጅቶ እንቅስቃሴ ላይ መክረሙ ይታወቃል ፕላን A – በአልጀርሱ ስምምነት […]
ስለ ሸሪኣ ፍርድ ቤቶች ጥቂት ነጥቦች፤ (መልካም የተራዊሃ ሠላት!) – [ውብሸት ሙላት]

12/06/2018 ስለ ሸሪኣ ፍርድ ቤቶች ጥቂት ነጥቦች፤ (መልካም የተራዊሃ ሠላት!) ውብሸት ሙላት በተደራጀ እና በብሔራዊ ሕግ ዕውቅና አይሰጣቸው እንጂ በኢትዮጵያ የሸሪኣ ሕግን መሥረት በማድረግ ውሳኔ መሥጠት የቅርብ ታሪክ አይደለም፡፡ በታወቀ ሁኔታ እና በመንግሥት ድጋፍ የሸሪኣ ፍርድ ቤቶች የተቋቋሙት ግን በ1934 ዓ.ም. ነው፡፡ ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሕጉ ከሁለት ዓመት በኋላ ተሻሻለ፡፡ ቀጥሎም አገሪቱ በፌደራል ሥርዓት መተዳዳር […]
ዶ/ር አቢይ እውን ይህን ሰራዊት ያውቁታል? አይመስለኝም!??! (መካሻ በምህረት)

12/06/2018 ዶ/ር አቢይ አህመድ የወያኔን ሠራዊት ሰብስበው ትምህርት ሲሰጡ ሰማሁ።ዶ/ር አቢይን እንደአስተማሪ ስመለከት እንደአስተማሪ አንድ ነገር ወደ አእምሮየ መጣ።አስተማሪ ሆኘ ስገባ የምገባብት ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ደረጃቸው ምን እንደሆን በቅድሚያ አውቃለሁ።የማስተምረውን ትምህርት ለየትኛው የክፍል ደረጃ እንደሆን በሂሳብ ውስጥ አስገብቸ አዘጋጃለሁ።ሌላው ደግሞ የማስተምራቸው ተማሪዎች ሊረዱት በሚችሉት ቋንቋና የትምህርት ደረጃቸውን በሚመጥን የቋንቋ ደረጃ መጠን ይሆናል ብየ አምናለሁና ስሌቴ […]
