ከ200 በላይህፃናትና ሴቶች  ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ተፈጸመባቸው 500 ሺህ በላይ ተፈናቀሉ!??! (ታደለ አሰፋ)

12/06/2018 በኦሮሞ ክልል የታጠቁ ሀይሎች የተሳተፉበት ግድያ እና ማፈናቀል ነው ሲሉ የጌዴኦ ብሔረሰብ  አባላት ተናግረዋል ። ተፈናቃዮቹ ታዲያስ የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን ብቻ ለዚህ አደጋ ተጋለጥን ሲሉም ተደምጠዋል ። የሚደንቀው የለማ መገርሣ ኦህዴድ ከአብዲ ኤሌ ያልተናነ ማፈናቀል ና ግድያ ሲፈፀም የጋዜጠኞች ዝምታ ነው። በጉጂና ጌዴኦ አጎራባች ቦታዎች አስደንጋጭና ጭካኔ በተሞላበት አሰቃቂ ሁኔታ  ከ200 በላይህፃናትና ሴቶችን ላይ ግድያ […]

ታላቁ አሊ ሑሴንም  ምስጋና የሚገባቸው  የአማራ ድምጽ ናቸው! (አቻምየለህ ታምሩ)

12/06/2018 በትናንትናው እለት የአማራ አገር አቀፍ ንቅናቄ በባህር ዳር ከተማ የመመስረቻ ጉባኤውን ሲያደርግ አማራ በፋሽስት ወያኔና  በርዕዮተ ዓለም አጋሮቹ ግፍና መከራ ሲደርስበት ድምጽ የሆኑለት ዶክተር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም   ተመስግነዋል። ዶክተር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም የምንጊዜም የግፍ አባት የሆነው ፋሽስት ወያኔ በአማራ ላይ ጥቃት ሲፈጽም ለተጎዱት ወገኖቻቸው  ቀድሞ  ደራሽ ናቸው። ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል። በባህር ዳሩ […]

ባሕር ዳር የተመሰረተው አዲስ የአማራ ንቅናቄ ታጥቦ ጭቃ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

Ethio Semay SUNDAY, JUNE 10, 2018 በቅርቡ የተንጨበጨበለት አዲስ የአማራ ንቅናቄ ባሕርዳር ከተማ ተስብስቦ ዶ/ር ደስአለኝ ጫኔ በተባለው የንቅናቄው መስራች አባል ያደረገው ንግግር አድምጬ ገርሞኛል። ይህንን ስለተቸሁ የምትንጫጩ አማራዎች እንዳላችሁ ዘንግቼው ሳይሆን፤ ለበርካታ አመታት አማራ ይደራጅ ብየ ስቆም በአማራዎች ስሰደብ የለመድኩት ጩኸታችሁ ስለሆነ አሁን በምተቸው ትችት የምትንጫቹ ካላችሁ ካሁን በፊት በኦነግ/ ህወሓት/ በአማራዎች/ በኢሕአፓዎች/ በግንቦት […]

የሰሞኑ ዜና ፡ (ከአምባሳደር እምሩ ዘለቀ)

June 11, 2018 ቁጥር ፪ ግንቦት ፪ሺ፲ ጠቅላይ ሚንብትሩ ከተሾመ እነሆ ሁለት ወር አለፈው፡ በዚህ ጊዜ ዉስጥ ጠ/ሚስትሩ ብዙ ተናግሯል ብዙ ቦታ ባገር ዉስጥ ውጪም እየተዘዋወረ ተናግሯል በተለይ የርትግራይን “የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋና ሁኖ የበላይ ወርቃማ የተባረከ ልዮ መሪነት ስጦታ” እንዳለው መስክረዋል። ጎረቤት አገሮችንም ጂቡቲን ኬንያንና ሱዳንን ጎብኝተዋል፡ ጋዜጠኞችና አንድ አንድ ስማቸው የታወቀ እስረኞች ተፈተዋል፡ሳዊዲ አረብያ […]

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰኘ አዲስ ንቅናቄ ባህርዳር ላይ ተመስርቷል።የንቅናቄው እድሎች እና ፈተናዎች ምንድናቸው?

June 12, 2018 የንቅናቄው ምስረታ ላይ የተገኘው ሕዝብ    ጉዳያችን/ Gudayachn  ሰኔ 3/2010 ዓም (ጁን 10/2018 ዓም) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መስራች ጉባኤውን ለሁለት ቀናት ያህል ሰኔ 2 እና 3/2010 ዓም በባህር ዳር ከተማ  አካሂዷል።በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት ጀነራር ተፈራ ማሞን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች የተገኙ ሲሆን የንቅናቄውን አመራሮች ይፋ ሆነዋል።በእዚህም መሰረት አመራሮቹ የሚከተሉት መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እነርሱም : […]

የዜጎች መደራጀት ስጋት አይደለም ።

June 12, 2018  መንግስቱ ሙሴ መደራጀት መሰረታዊ የዴሞክራሲ መብቶች አካል ነው     ዜጎች መደራጀት ሲጀምሩ እና የመደራጀትን ጥቅም ሲያውቁ ጨቋኞች እና ጭቆናቸው ቦታ ቦታውን ይይዛሉ። በጸረ ኢትዮጵያ ጎራ የተሰባሰቡት ለአለፉት 50 አመታት በዋነኛነት ባተሌውን እና ደበሎ ለባሽ አርሶ አዳሪውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው በማያውቀው እና ባልሰራው ወንጅለው ጉድጓድ ቆፍረው ሲቀብሩት፣ በገደል ሲወረውሩት፣ ከቀየው ተነስ ብለው […]

ሰበር ዜና – የመቀሌው ሕንፍሽፍሽ – የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ በ3 ተከፈለ!!

Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ ሰበር ዜና የክልሉ ዋና ከተማ መቀሌ ላይ በድንበር ውሳኔ ለመምከር ለአስቸኳይ ስብስባ የተቀመጠው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ለሶስት መከፈሉን ተሰምታል አንደኛው መሬትን አሳልፈን እንስጣቸው ሲል ሁለተኛው በፍፁም አናደርገውም ብሏል ሶስተኛው ደግሞ ከኢህአዴግ እራሳችንን እናግልል ወይም እንውጣ ብሎአል አሁንም ገና እልባት አላገኘም። ምንጭ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረው ባለ ፅኑ አቋም ከትግራይ አክቲቭስት ኃይለኪሮስ ታፈረ። […]

  “I swear to God, we will never harm you”: Ethiopia, Egypt pledge goodwill over Nile dam

GCR global construction review. 11 June 2018 | By GCR Staff Ethiopia and Egypt vowed yesterday to resolve their differences over Ethiopia’s Grand Renaissance Dam on the Nile that Egypt fears will threaten its water supplies. At a press conferee in Cairo during a two-day summit, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Egyptian President Abdel […]

Ethiopia said to freeze Jerusalem embassy move over anger at abuse of monks

Video footage shows police rudely addressing, evicting Ethiopian monks from Jerusalem complex; elderly monk said injured By TOI STAFF Ethiopian monks gather outside an Ethiopian Church owned complex from which police evicted them on May 31, 2018. The eldest, aged 84, stands on the left. (Channel 10 News screenshot) Ethiopia has reportedly been considering moving its […]