ግብጽም የአባይ ፖሊሲዋን ቀየረች? (ደረጄ ደስታ)

11/06/2018 የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ምኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የግብጹን ፕሪዚዳንት አል ሲ ሲን ማለፊያ ንግግር ተከትሎ የግብጽ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ ባወጣው መግለጫ “የሁለቱን ሃገራት የመልማት ፍላጎት ባከበረና ያንዳቸውንም ጥቅም ባልተጻረረ መልኩ በአዲስ መንፈስ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው” ተዘግቧል። ግድቡ በአባይ ወንዝ ላይ ስለሚያስከትለው ለውጥ እሚያጠና የሳይንቲስቶች ቡድን ለማቋቋምና የሁለቱም ከፍተኛ የልዑካን ቡድኖች በካይሮ ተገናኝተው እሚነጋገሩበት […]
በምርጫ 1997 በሕዝብ ላይ የደረሰውን ግድያ በመቃወምና የሕዝብ ድምጽ መሰረቁን በማውገዝ ሰራዊታቸውን ይዘው ኤርትራ ከገቡት ከፍተኛ መኮንኖች አንዱ ኮሎኔል አበበ ገረሱ አዲስ አበባ ገቡ

June 11, 2018 ስርአቱን አውግዘው በተመሳሳይ ከሃገር የወጡት የኦሕዴድ መስራች አቶ ዮናታን ዲቢሳም በተመሳሳይ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተሰምቷል። ስርአቱን ተቃውመው ከሃገር የወጡትና በትግል ላይ የቆዩት ኮለኔል አበበ ገረሱና አቶ ዮናታን ዲቢሳ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በግብጽ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ ነው። በግብጽ ካይሮ የነበሩት ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በአንድ አውሮፕላን ወደ […]
አቶ ኤፍሬም ሌጄቦን አንድ በሏቸው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

June 11, 2018 ‘የምር ተኳሹን እኛ ስናውቀው ድንጉጡንባንዳ ማን ደባለቀው::’ ግን ይህ ለምን ትዝ አለኝ? እንጃ! አቶ ኤፍሬም ሌጄቦ ማናቸው? አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ሌጄቦን በልጅነቴ አውቃቸዋለሁ:: የአቶ ሌጄቦ ማዴቦ ልጅም ናቸው:: በደርግ ዘመን ‘ማርክሳዊ ሌኒናዊ ሬቮሉሽናሪ ድርጅት- ማሌሬድ’ የሚባለው አቶ ተስፋዬ በተሰኙ የትግራይ ተወላጅ ተመስርቶ ከወታደራዊው ደርግ ጎን ተሰልፎ ይሰራ የነበረ ድርጅት አባልና በአቢዮት ጥበቃነትና […]
ኦፌኮ በምርጫ ኦህዴድን ለመዘረር የሚያደርገው ሩጫ አሳሰቦኛል (ያሬድ ጥበቡ)

June 11, 2018 ቢሳካለት አንድምታው ምንድን ነው? የአትላንቲክ ካውንስል ስብሰባ ላይ የተገኙ ወገኖች እንዳጫወቱኝ በበቀለ ገርባና እስክንድር ነጋ መካከል ልዩነቱ እጅግ ጎልቶ የወጣበት አንድ ጉዳይ ቢኖር የቀጣዩ ምርጫ ጥያቄ ነው። በቀለ ምርጫው የጊዜ ሰሌዳውን ጠብቆ እንዲካሄድ ግፊት ሲያደርግ የእስክንድር ትኩረት ደግሞ ሁሉን አቀፍ ጉባኤ እንዲጠራ ነው። ጥያቄው፣ ለምን እነበቀለና ኦፌኮ ለምርጫ መጣደፉን መረጡ የሚል ይመስለኛል። […]
Ethiopia: Abusive police unit must be stopped

June 11, 2018 AMNESTY INTERNATIONAL PRESS RELEASE Responding to reports that Ethiopia’s notorious Liyu police unit committed another round of unlawful killings, that may amount to extrajudicial executions, claiming at least 14 lives over the weekend, Amnesty International issued a fresh call for the government to immediately disband this police unit. “The Liyu police unit must […]
PM says Ethiopia will not cut Egypt’s share of Nile waters

June 11, 2018 Associated Press CAIRO – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed says Ethiopia will not reduce Egypt’s share of Nike waters, as his country works to complete what will be Africa’s largest hydroelectric dam. Ahmed’s comments came in a press conference with Egypt’s President Abdel-Fatah el-Sissi in Cairo. He says “Egypt will receive […]
በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች እንዲፈናቀሉ ለማድረግ ሲሞክር አንድ የተደራጀ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ

June 11, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይም ፕረዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ በኦህዴድ አመታዊ ኮንፈረንስ ላይ አስደናቂ ውሳኔ ማሳለፉን OBN ዘገበ።አማራዎችን ከኦሮሚያ ክልል ያፈናቀሉ ባለስልጣናት መባረራቸውን የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ድርጅት ጠቁሟል። በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን አፈናቅላችኋል፣ ወይም ለማፈናቀል ሞክራችኋል፣ ጥላቻን ዘርታችኋል፣ ወይም ህዝብ ለህዝብ እንዲጣላ ምክንያት ሆናችኋል የተባሉ የዞን፣ የወረዳ፣ የቀበሌ ና የልዩ ልዩ ቀበሌዎች አመራሮችን […]
ባድመ እና የአልጀርሱ ስምምነት፡ “እውን ህዝበ ውሳኔ ያስፈልጋል?”

Daniel Mekonen ሰኔ 9, 2018 0 በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አድርጎ ለሀገራችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ትልልቅ ውሳኔዎችን አሳልፎ ወቷል፡፡ ከእነዚህ ውሳኔዎች አንዱ የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለመቀበል የተደረሰው ውሳኔ ነው፡፡ በትክክል ውሳኔ መስጠት ያለበት ማን ነው? ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘባት ቀን አንስቶ በአገራችን መንግስት፣ ኢህአዴግ፣ ስራ አስፈጻሚው፣ ማሀከላዊ ኮሚቴ የሚባሉት አካላት የመወሰን ጥግና ልዩነት […]
የሻዕቢያ የበላይነት እና የህወሓት የበታችነት፡ ከአሰብ እስከ ባድመ

Seyoum Teshome ሰኔ 6, 2018 0 Minutes የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ #የአልጄርስ ስምምነትን ሙለ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑ ለብዙዎች አነጋጋሪና ያልተጠበቀ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ሁለቱ ሀገራት ለረጅም ግዜ በባላንጣነት ሲተያዩና አንዱ ሌላውን ጠልፎ-ለመጣል በተለያየ መንገድ ጥረት ሲያደርጉን ስለነበር በመካከላቸው ያለውን ውጥረትና አለመግባባት እንዲህ በቀላሉ ማስወገድ አይቻልም የሚል እምነት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አንድ ውሳኔ […]
አቶ ስዩም መስፍን “ባድመ”” የኢትዮጲያ አካል መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ አለማቅረባቸውን የድንበር ኮሚሽኑ ሪፖርት አረጋገጠ!

Ethiopian Think Thank Group Seyoum Teshome Amazing Story ሰኔ 10, 2018 የኢትዮ–ኤርትራ ድንበር ኮሚሽን ሪፖርትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሁፎች እንደሚጠቁሙት የባድመ አከባቢ ለረጅም አመታት ሰው–አልባ ነበር፡፡ በአከባቢው ሰዎች መስፈር የጀመሩት ከ1950ዎቹ ጀምሮ ነው፡፡ የባድመ ከተማ በራሷ የተቆረቆረችው በወቅቱ የትግራይ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩት በራስ ስዩም መንገሻ ድጋፍ ነው፡፡ ከ1950ዎቹ ጀምሮ አከባቢው በኢትዮጲያ ስር ሲተዳደር እንደነበር ብዙ ማስረጃዎች […]
