በባህርዳር ሲካሄድ የቆየው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር አባላቱን መርጦ ጉባኤውን አጠናቀቀ

June 10, 2018  (ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት የመስራች ጉባኤውን በባህርዳር የጀመረው  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ  ዛሬ ሕዝባዊ ወይይት አድርጎ ተጠናቀቀ:: (ዜናውን በቭዲዮ ካዩት የጀነራል ተፈራ ማሞን እና የንግስት ይርጋን ጉባኤው ላይ ያደረገቱን ንግግር አብረው ይመለከታሉ – እዚህ ይጫኑ) በባህርዳር ከተማ ሙሉአለም አዳራሽ በተደረገው በዚሁ ጉባኤ ንቅናቄው የአማራር አባላትን ምርጫ አካሂዷል:: በዚህም መሰረት 1-ዶር ደሳለኝ ጫኔ-ሊቀመንበር 2-በለጠ ሞላ-ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ […]

Letter to Our Senators: The Case for Co-Sponsoring S. Res 168

June 10, 2018 To US Senators Re: S. Res. 168-A resolution supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.     For the past twenty-seven years Ethiopians have endured the terrible dictatorship established by the TPLF (Tigrayan Peoples Liberation Front).  The TPLF established a minority-based apartheid like system whereby the most essential functions […]

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር የ”አልጄሪሱ ውል”ን ይቃወማል! ጥናታዊ -ምክክር እንዲደረግ ይጠይቃል!!

June 10, 2018 የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበርን አስመልክቶ ከ16 ዓመታት በፊት በአልጄሪስ የተፈጸመው ደባ በሁለት ዲክታተሮች መካከል የተደረሰ ስምምነት እንጂ ህዝቦቻችንን እንደማይወክል ከዚህ በፊት ደጋግመን ግልጽ አድርገናል። ይህ  ህዝቦቻችንን የማይወክል  የ”አልጄሪሱ ውል” እንዳለ አሁን በዶክ/ አብይ የሚመራው መንግስት ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ስንሰማ ከልብ አዝነናል። እንድንቃወምም ግድ ሆኖብናል። ስልጣን የተረከበው አዲሱ የኦህዴድ ሓይል ህወሓት/ኢህኣዴግ እስካሁን ድረስ […]

በተሳሳተ ታሪክ አጼ ሚኒሊኪን ለምትጠሉ ኦሮሞዎች ሁሉ (ሰርፀ ደስታ)

June 10, 2018 አጼ ሚኒሊኪ ዛሬ ገዳን ያገኘንው በሚኒሊክ ምክነያት ነው፡፡  የኢትዮጵያው ታላቅ መሪ አፄ ሚኒሊክ ለኦሮሞ ሕዝብ ልዩ ክብርና ቦታ ነበራቸው ስንል ከምንም ተነስተን አደለም፡፡ ምንም እንኳን አገሪቱን በመሩበት ዘመን ሁሉ በመንግስታቸው ዛሬ ኦሮሞ እየተባለ የሚጠራው ሕዝብ ልጆች በበላይነት የተሳተፉበት እንደሆነ ታሪክ ቢሟገተንም ያ ታሪክ እውነት ባይሆን ትልቅ ምኞታቸው የሆነ በሚኒሊክ ላይ ትልቅ ጥላቻ […]

የአማራን ‘የሲቪክ ብሔረተኛ’ አደረጃጀት ለምን ይደገፋል? (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

June 10, 2018 1. አማራ መደራጀት ለምን አስፈለገው? ምክንያቱስ? ላለፉት 27 ዓመታት የህወሃት “የጎሣ ፌደራሊዝም” ንድፍና ስርዐትና “የአብዮታዊ ዴሞክራሲ” ርዕዮት አማራውን እንደ ህዝብ “ጨቋኝና በዳይ” በማድረግ ስሎና በራሱና ከሌሎች ጎሣ አባላት በቀጠራቸውና ባሰማራቸው ምንደኞች አማካይነት አሃዙን በቁጥር ማስቀመጥ የማይቻል ዕልቂት ፈፅሟል። ለምሣሌ ህወሃት ከኦነግና ሌሎች ጋር የፀረ-አማራ ግንባር ፈጥሮ በአርባጉጉ፣ በበደኖ፣ በጉራ ፈርዳ፣ በቤኒሻንገል፣ ኤሊባቡር […]

GERD tops agenda of the Egyptian-Ethiopian summit in Cairo

Al-Masry Al-Youm June 10, 2018 12:44 pm       Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed arrived in Cairo for a high-level delegation regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)  after ending his official visit to Kampala, where he met Ugandan President Yoweri Museveni. The spokesman for the Egyptian Presidency, Bassam Rady, said that the Ethiopian Prime Minister […]

Egypt’s Sisi, Ethiopian PM discuss latest developments on GERD negotiations in Cairo

Ahram Online , Sunday 10 Jun 2018 Sisi discusses Nile dam developments with Ethiopian PM in Cairo (Photo: Egy.Pres.Spokesman) Egypt’s President Abdel-Fattah El-Sisi and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed agreed on Saturday to respect each side’s rights in future negotiations after months of impasse over the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Egypt’s presidency announced early on Sunday. […]

ETHIOPIAN PREMIER, UGANDAN PRESIDENT DISCUSS SOUTH SUDAN CONFLICT

June 10, 2018 Editors   Ugandan President welcomes Ethiopian Premier to the State house (File photo) June 10th 2018 (Nyamilepedia Press) – The new Prime Minister of Ethiopia, Abiy Ahmed, and Ugandan President, Yoweri Museveni, met in Ugandan after a two-day state visit by the Ethiopian premeir from 8-9 June 2018. The two leaders dicussed the situation […]