Faceless Director of Ethiopian Intelligence, Getachew Assefa Replaced By Major General Adem Mohammed of Air Force, Army Chief Samora Also Replaced

June 7, 2018 By De Birhaner   Seare Mekonen in Green and Adem Mohammed in Blue New Premier of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed, has started to gradually consolidate power by replacing long serving “untouchable” head of the Ethiopian National Defence Force General Samora Yenus by Major General Seare Mekonen and the faceless Director General of […]

Ethiopia receives surplus US Hercules airlifter

June 7, 2018 Gareth Jennings, London – IHS Jane’s Defence Weekly   Hercules Ethiopia has received from the United States a surplus Lockheed Martin C-130 Hercules transport aircraft, the US Embassy in Addis Ababa announced on 7 June. The C-130E adds to one already donated by the US government in 2014 to aid airlift duties […]

ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም (ከይኄይስ እውነቱ)

07/06/2018 ማንም ሰው በራሱ ጉዳይ ዳኛ ሊሆን አይገባውም (Nemo Judex In Causa Sua – ኔሞ ዑዴክስ ኢን ካውዛ ሷ) ከይኄይስ እውነቱ በርእስነት የመረጥኩትና በላቲን ቋንቋ የታወቀው ሐረግ በሕጉ ዓለም ሁለንተናዊ ዕውቅና ያለው ሲሆን፣ የተፈጥሮ ፍትሕ መርህ ነው፡፡ ማንም ሰው ባንድ ወይም በሌላ መልኩ እሱ የጥቅም ተካፋይ በሆነበት ወይም እሱን በሚመለከተው ወይም ውሳኔው የሚያስከትለው ውጤት መብቱን ወይም ጥቅሙን […]

በባድመና የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ዙሪያ (አፈንዲ ሙተቂ)

07/06/2018 የኢትዮጵያ ኤርትራ የድንበር ግጭት የተከሰተበት ፍጥነት በብዙዎች ዘንድ አግራሞትን ጭሮ እንደነበረ ይታወሳል። ጥቂት የማይባለው የህብረተሰብ ክፍልም “የድንበር ግጭቱ ለማስመሰል የቀረበ ነው፣ የግጭቱ መንስኤ ሻዕቢያ ከኢትዮጵያ ሲያገኘው በነበረው ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ላይ በሩ መዘጋቱ ነው” የሚል እምነት አዳብሮ እንደነበረ ይታወቃል። ኢኮኖሚውን አስታክከው የተወሰዱት እርምጃዎች ግጭቱን ወደ ሙሉ ጦርነት ቀይረውት ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ የድንበር ውዝግቡ ከግንቦት […]

የአሰብና የባድመ ነገር?!? (ፋሲል የኔአለም)

07/06/2018 አንዳንድ ሰዎች “ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት ከመወሰናችን በፊት አሰብን መደራደሪያ ማድረግ ነበረብን” በማለት ሲቆጩ አያለሁ። በአሰብ ጉዳይ ላይ ከዶ/ር ያዕቆብ ሃ/ማርያም ጋር በእስር ቤት ውስጥ ብዙ እንነጋገር ነበር። ዶ/ር ያዕቆብ አሰብን ማስመለስ የሚቻልበት የህግ እድል አለ ብሎ በጽኑ የሚያምን ሰው ነው። እንደ ዶ/ር ያዕቆብ የጠለቀ የህግ እውቀት ባይኖረኝም፣ በወሰድኳቸው የተወሰኑ አለማቀፍ የህግ ኮርሶች( International Law) […]

ሂዱና ሞክሩት!!! (ስዩም ተሾመ)

07/06/2018 የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን በመቃወም #ዓረና_ፓርቲ በመቃወም በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች #ትላልቅ ህዝባዊ ስብሰባዎች እና የተቃውሞ ሰልፎች እንደሚጠራ አስተውቋል፡፡ መልካም እንግዲህ ዓረና ፓርቲ በታላቋ መቀለ ከተማ በጠራው “ታላቅ” ሰላማዊ ሰልፍ 7 ሰዎች ብቻ ሮማናት አደባባይ መውጣታቸው ይታወሳል፡፡ አሁንም ድርጅቱ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች እጠራለሁ ባለው ህዝባዊ ሰብሰባና የተቃውሞ ሰልፎች፣ ከዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር […]

ጥያቄያችሁ ምላሽ አግኝቷል ጫጫታችሁ ግን በርክቷል ለምን ይሆን!???! (ቬሮኒካ መላኩ)

07/06/2018 በጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ የስልጣን ዘመን ሁሉ የትግራይ ፖለቲከኞች ዋና ጥያቄና እስከ ፓርላማ ድረስ ሲጠይቁት የነበረው ጥያቄ  ” ላለፉት አመታት ከኤርትራ ጋር ያለው    ” No War NO Peace ” ምክንያት  ትግራይ በኢኮኖሚ እየተጎዳች ስለሆነ መፍትሄ ስጡን?  ” የሚል ነበር። በዚህ አሰልች ጥያቄ ሀይለማሪያም ደሳለኝን የውቂያኖስ ሞገድ እንደሚንጣት አሮጌ ጀልባ ከወዲያ ወድህ ሲያላጉት ከረሙ። […]

የበረኸኛው ያሬድ ዘለሳ  (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

 07/06/2018 ልብ በል “ዘለሰኛ” አላልኩም፡፡ ብትለውም ያስኬዳል፡፡  “ዘለሳ”ነው ያልኩት፡፡ “ዘለሳ” የሚለውን ቃል ከሳቴ ብርሃን ተሰማ አማርኛ መዝገበ ቃላት እንዲህ የሚል ፍቺ ይሰጠዋል፦ . ➊ የወታደር፣ የሰልፈኛ፣ የቀን ግስገሳ፤ የለሊት ዘለሳ ማለት ቀን ሲገሰግስ ውሎ ለሊት ዝልስ ብሎ የሚተኛ፤ ➋ ወታደር ፣ ዝልስ ብሎ እየወደቀ የሰልፍ ትምህርት መማር፤ (ከ.ብ.ተ መዝገበ ቃላት ገፅ ፦ ሺህ 14) . በረኸኛውም ያሬድ ልክ እንደዛው […]

ባድመ ባድመ ይሉናል ከ17 በላይ ግዛቶች ናቸው ተላልፈው የተሰጡት!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)

07/06/2018 ” የመከላከያ ሰራዊት በደምና አጥንቱ ያስከበረውን መሬት መለስ ወይም ስዩም ሊሰጡ አይችሉም። እኛ በመሬታችን ላይ አለን። ውሳኔ ያሉትም 4 ኪሎ መለስ ቢሮ አለ። ከቤታችሁ ውጡ ሲሉን እጃችንን አጣምረን አንመለከትም። ሻወር ስትወስድ ሳሙና አዳልጦህ ልትሞት ትሽላለህ። ለአገርህ በክብር መሞትን የመስለ ነገር የለም!..  ሉአላዊ ግዛቷን በጀግኖች ልጆቿ መስዋእትነት አስከበራ..”መሬቶቼን ውሰዱ” ስትል አሳልፋ የሰጠች አገር ኢትዮጵያ ናት!” […]

መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ (መለስካቸው አምሃ – VOA)

June 6, 2018 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁአዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ፡፡ ሁለቱም ተቃዋሚ የፖለቲካ ደርጅቶች፣ ድርድሩን ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል። ድርድሩ ገለልተኛ የሀገር ውስጥ አደራዳሪዎች ይኖሩበታል ተብሏል፡፡ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።