ጠ/ሚኒስትሩ ሌባን “ሌባ” በሉ ብለዋል፡ እንሆ እነዚህን ድርጅቶች “ሌቦች” ብለናል!

June 6, 2018 ስዩም ተሾመ ሰኔ 6, 2018 አንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣ የአልጄርስ ስምምነትን እቀበላለሁ” ብሎ አስገረመን። ዛሬ ደግሞ […]
ህወሃት (ወያኔ) ከዘረፋ የተረፉትን የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብቶቿን በሃራጅ ራሱ ሽጦ ራሱ…

June 7, 2018 ~ ሰበር ዜና ! ክፉ ወሬም ! ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች ~ ሻጭ: – ህውሓት/ኢህአዴግ ~ ገዢ: – ህውሓት / ኢህአዴግ ~ ደላላው ግን ማነው ? ~ ውድ ጓደኞቼ ፤ ዛሬ ያለወትሮዬ ከኢንተርኔቱ ዓለም ራቅ ብዬ፣ ሀገርም አማን ብዬ ስልኬንም ዘግቼ Die, Der, Das እያልኩ የጀርመን አስኳላን ስቆጥር ነበር የዋልኩት። በአውሮጳ ሙቀት ላይ […]
ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ

June 7, 2018 ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ጉዳዩ– ባድመን አስመልክቶ አምባሳደር ስዩም መስፍን እውነትን ስለመናገራቸው ውድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ሆይ በቅርቡ በተካሄደው ልዩ ስብሰባችሁ ላይ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋራ ለመታረቅ ባድመን፣ ዛላንበሳን፣ ኢሮብን፣ ፆረናን እና በጠቅላላው 17 ግዛቶችን ለኤርትራ ለመቸር ማቀዳችሁን በዜና አደመጥኩ። እባካችሁ ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል? የዛሬ 18 ዐመት አካባቢ የባድመ […]
ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ያሳፈረችው ጀልባ ሰጠመች

IOM ከሶማሊያ ወደ የመን አገር እያቋረጡ የነበሩ 46 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ተሰምቷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኃላፊዎች እንደተናገሩት ኢትዮጵያዊያኑ ብቻ የተሳፈሩባት ጀልባ በመገልበጧ ነው አደጋው የደረሰው። ሌሎች 16 ኢትዯጵያዊያን ደግሞ የገቡበት አለመታወቁን የዓለማቀፉ የስደተኛ ጉዳዮች ማኅበር አይኦኤም አስታውቋል። ከሞት የተረፉ ዜጎች እንዳሉት ከሆነ ድንበር አሻጋሪዎቹ የሚሾፍሯት ጀልባ ቢያንስ አንድ መቶ ኢትዮጵያዊያንን አሳፍራ ነበር። ጀልባዋ መነሻዋን አድርጋ […]
‹‹እነ ቴሌን ለግል ባለሀብት?›› ታሪካዊ ስህተት ወይንስ መልካም አጋጣሚ ?

GETTY IMAGES የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ካስተላለፋቸው አበይት ውሳኔዎች አንዱ በመንግስት እጅ ውስጥ የቆዩ ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል ለግል ባለሃብቶች እንዲዘዋወሩ መፍቀድ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ለዓመታት ‹በግል ባለሀብቶች እጅ ሊገቡ አይገባም› በሚል መንግስት ሲሟገትላቸው የባጁትን ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫዎች እና የባህር እና ሎጂስቲክ ባለስልጣንን በሙሉ ወይንም […]
መንግስትን መተቸት የምሁራን መብት ሳይሆን “ግዴታ” ነው! (ስዩም ተሾመ)

June 6, 2018 ዩጋንዳዊያን “የዝሆን ኩምቢ ያለ ቅጥ የረዘመው በትችት እጦት ነው” የሚል አባባል አላቸው። የተለያዩ ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ስር የሚሰዱት በትችት (Criticism) እጦት ምክንያት ነው። ችግሮችን ቀድሞ መለየትና በዚያ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር ጉዳዩ በሚመለከተው አካል ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝና የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ያስችላል። የሃሳብና አመለካከት ነፃነት በሌለበት ማህብረሰብ ዘንድ ችግሮችን በግልፅ የመተቸት ልማድ አይኖርም። በዚህ […]
የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ።

June 6, 2018 የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ። የቀደሞው የኢፌዴሪ ተወካዮች ምክር ቤት የሶማሌ ክልል ተወካይ የነበሩትን የሶማሌ ክልል መሪ አብድ እሌይ አገዛዝ ተቀዋሚ የሆነውን አቶ አሊ ገአን ዛሬ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ሚከኤል በአራን ሆቴል የታጠቁ የትግራይ ደሕንነቶችና የአብዲ ኢሌይ ልዩ ሐይሎች አፍናው ወደ ጂግጂግ ለመውስድ […]
ዶ/ር አብይ ሌብነትን ለመዋጋት መነሳታቸውን ዛሬ አስታወቁ
June 6, 2018 https://youtu.be/V_I3ZCflBvA
የአገር መከላከያ ሠራዊትን ሪፎርም ማድረግ ለምንና እንዴት ? -ሪፖርተር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለመከላከያ ሠራዊት ኃላፊዎች ገለጻ ሲያደርጉ ፖለቲካ 6 June 2018 ብሩክ አብዱ ከአገሪቱ ከደኅንነት ተቋማት ውስጥ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መከላከያ ኃይል የአደረጃጀት ችግር እንዳለበትና ወገንተኝነት የሚስተዋልበት እንደሆነ በተደጋጋሚ ትችት ይቀርብበታል፡፡ የመከላከያ ኃይሉ የተመሠረተበት አግባብ ማለትም ከሕዝብ ጦር ወደ ሙያዊ አገር መከላከያ ኃይል ሲያድግ የመጣባቸው ሒደቶች፣ ብሎም ከጊዜው ሁኔታ ጋር ሲለዋወጡ […]
Ethiopia’s Ahmed inspires calm, but . . .

6 JUNE 2018 07 JUN, 2018 Mohammed Girma Correspondent Ethiopia has been rocked by a series of protests over the past four years. These rallied against public corruption, the economic marginalisation of some ethnic groups and youth unemployment. The government responded with a heavy hand. Hundreds of lives were lost; businesses and properties were […]
