Ethiopia ‘accepts peace deal’ to end Eritrea border war

June 5, 2018  BBC: Ethiopia’s governing coalition has announced it will fully accept and implement the peace deal that ended its border war with Eritrea. It says it will accept the outcome of a 2002 border commission ruling, which awarded disputed territories, including the town of Badme, to Eritrea. This will end a dispute with […]

‹‹ ኢትዮጵያ የወያኔ ርስተ-ጉልት!!! ››  ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

June 5, 2018 ‹‹ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና አፈፃፀም አራምባና ቆቦ!!! በመንግሥት ውስጥ መንግሥት!!! (A State within a State) ›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማቆቆም ያስፈልጋል!!! {I} የኤክስፖርትና ኢንፖርት የንግድ ሚዛን አፈፃፀም {1} የአንደኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የውጪ ንግድን ከ10.5 በመቶ ወደ 31.2 በመቶ የአመታዊ አማካይ ብሄራዊ ምርት ጋር ማድረስ የሚል ነበር፤ በ2006 በጀት ዓመት 3.2 […]

ከ70 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ያለቁበት የባድመ ከተማ ባድማ ሆነች! (ጌታቸው ሺፈራው)

June 5, 2018 ~ ትህነግና ሻዕቢያ እስኪጠግቡ ድረስ ኢትዮጵያን ዘረፉ፣ ኢትዮጵያውያንን ገረፉ። ጥጋብ ስትመጣ ኢትዮጵያን እየቦጨቁ መነካከስ ጀመሩ። ~ ኢትዮጵያውያን የባድመ ጦርነትን ያህል የተሞኙበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። ሁለቱ ጥጋበኞች ኢትዮጵያውያንን ያሻቸውን ካደረጉ በኋላ ሲጣሉ ትህነግ/ህወሓት ኢትዮጵያውያንን በስስ ጎናቸው ገባ። ዳር ድንበር ተደፈረ ብሎ ለፈፈ። ዳርድንበር ማስጠበቅ የለመደ ሕዝብ ጠላቱ ትህነግን አምኖ ወደ ጠላት ሰፈር ጎረፈ! […]

ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ ፤ የባድመንና የዛላንበዛን ቡሬን ቦታዎች ለኤርትራ ለመስጠት ተስማማ። (መግለጫው)

June 5, 2018 ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ ፤ የባድመንና የዛላንበዛን ቡሬን ቦታዎች ለኤርትራ ለመስጠት ተስማማ። ሕወሃት ከገባበት አጣብቂኝ ለመውጣት በመቀሌ ወስኖ የመጣውን አጀንዳ በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ አጸድቆታል። መግለጫም ወጥቷል። ከመቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ወጣቶች የሞቱበትና ለኢትዮጵያ ተወስኗል ተብሎ የተነገረለት ባድመና የድንበር አከባቢዎች በሙሉ ለኤርትራ ይመለሳሉ። መግለጫውን ይዘናል።   ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ […]

ሰሚ ያጣው የአማራ ገበሬዎች መፈናቀል (ያሬድ ሓይለማሪያም)

June 5, 2018   የአገዛዝ ሥርዓቱ ሥልጣን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ከአገሪቱ ክፍሎች በተለይም ከኦሮሚያ እና ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ አማራ አርሷደሮች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው። በዚህ ዙሪያ ዝርዝር ምረጃ ለማግኘት ኢሰመጉ ያወጣቸውን በርካታ መግለጫዎች ማገላበጥ ይቻላል። ይህ ችግር መፍትሔ ሳያገኝ አሥርት አመታቶች ተቆጠሩ። ኢሰመጉ ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ በየጊዜው ካወጣቸው መግለጫዎች ጥቂቱን ማየት ይቻላል፤ http://www.ethiopians.com/rep03.html  https://www.ehrco.org/wp-conte…/uploads/2000/…/special32.pdf […]

በማንነት ማፈናቀልን እንዴት መቀነስ ይቻላል? /በፈቃዱ ዘ.ኃይሉ/

June 5, 2018 (የግል ጥቆማ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ‘የማንነት’ እና ‘የብሔር’ ፖለቲካ ወይም ጥያቄ ተምታተዋል። ብዙ ግዜ ሁሉም ነገር ‘የብሔር ጥያቄ’ ነው፤ መልሱም የሚገኘው ‘በብሔርተኝነት’ ነው የሚባለው ጉዳይ ከማንነት ጋር የተያያዘውን ጥያቄ ያድበሰብሰዋል። እንዲያውም አንዳንዴ ብሔርተኝነት ችግሩን ሊያባብሰው ይችላል። የማንነት ወይም የብሔር ትርጉሙም እንዲሁ የተምታታ ነው። ምክንያቱም ማንነትም ይሁን ብሔር በተለምዶ የሚበየነው በቋንቋ ላይ ተመሥርቶ […]

CROCODILE JUMPED OUT OF WATER AND KILLED ETHIOPIAN PASTOR DURING BAPTISM

June 5, 2018 BY JASON LEMON  baptism ceremony in Ethiopia went horrifically wrong on Sunday, when a crocodile attacked a religious leader. Docho Eshete, a Protestant pastor, was leading the baptismal ceremony at Lake Abaya, near Arba Minch city. About 80 people were planning to be baptized, but only one completed the religious rite successfully before tragedy struck. “He […]

ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል!! (ሃራ አብዲ)

05/06/2018 ያንዱ እለት፤ አንዱ ባልቴት። ኦቦ በቀለ ገርባ ምን ተናገረ፤ ሳይሆን ለምን ተናገረ የሚለዉ ትኩረት ይሻል !! ሃራ አብዲ ይህችን ሁለት ቀናት ደግሞ ሌላ አተካሮ የሚጋብዝ ነገር አግኝተናል። ታዋቂዉ ፖለቲከኛ ኦቦ በቀለ ገርባ ተናገረ በተባለዉ ንግግር ሳቢያ አንዳንዱ በግላጭ «ምቀኝነት ይመስላልl» (ስዩም ተሾመ) ብሎ ሲኮንን  ሌላዉ ደግሞ፤ «ጥፋታቸዉ ምንድን ነዉ? አቶ በቀለከቆሙለት አመለካከት አንፃር የተሳሳቱ አይመስለኝም» (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት) ሲል በዉስጠ-ወይራ ይሸረድዳል። […]

ተቃዋሚ የሚባል የትግሬ ድርጅት አለ ወይ? (ይኄይስ እውነቱ)

05/06/2018 በዜግነቴ ስለ አገር ጉዳይ ያገባኛል፣ ያሳስበኛል፤ ደሀ ሲበደል፣ ፍርድ ሲጓደል ያመኛል፤ ስለሆነም ቢያንስ አገርና ወገኔን ለማጥፋት ከተሠማሩ እኩያን ማኅበር ጋር አልተባበረም፤ አቅሜ በፈቀደው ኹሉ ግፍና በደልን እቃወማለሁ፣ እጮኸለሁ፣ ወደ ኢትዮጵያ አምላክም አንጋጥጣለኹ፤ የሚል ዜጋ ኹሉ ፖለቲከኛ ካልተባለ በስተቀር እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም፡፡ ዝንባሌውም የለኝም፡፡ በአንፃሩም አገር የደናቁርት ሽፍቶች መጫወቻ ስትሆን ዝም ብሎ ማየትም ካለመኖር ልዩነት […]