ግን ግን ይቺ “…አገር ትፈርሳለች” የምትለው ያረጠች ማስፈራሪያ አላስደሰተችኝም!??! (ዳንኤል ተፈራ)

04/06/2018 …. እሁድን በበቀለ ገርባ ስንወዛገብ አሳለፍነው፡፡ እረጅሙ እሁድ ላፍ ነው ያለው፡፡ አቶ በቀለ ገርባ ሰጠው የተባለው አወዛጋቢ እና ብዙ የፖለቲካ ነጥብ የሌለው አስተያት ላይ ሁለት አይነት አስተያየቶችን ለማስተዋል ችያለሁ፡፡ 1. ጋሽ በቀለ እማ እንደዚህ አይነት ዝቅ ያለና የወረደ አስተያየት አይሰጥም የሚሉ፤  2. በቀለ ገርባ ከዚህ በፊት ሲያራምድ የነበረውን ነው ያራመደው እንጂ አዲስ ነገር የለም […]

“እኛ የምንፈልገዉ ካልተሟላ ኢትዮጵያ ለመፍረስ ትዘጋጅ !” በቀለ ገርባ

June 4, 2018  “ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ የበቀለ ገርባ የፖለቲካ ካምፕ ምን ያህል ማትረፍ አለበት?” “ኢትዮጵያን ለማፍረስ የበቀለ ገርባን ካምፕ ማን ወሳኝ አደረገዉ?” ————— ሸንቁጥ አየለ —————— አቶ በቀለ ገርባ የበቀለ ገርባ ሀስባ አሁን ለምን በብዙ ሰዉ ጆሮ ገባ? እኔ አላቅም::ብዙ ሰዉ ግን ብዙ ጥያቄ በዚህ ሰዉ አቋም ላይ እያነሳ ነዉ:: “ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ የበቀለ ገርባ የፖለቲካ ካምፕ […]

የአንድን አገር ችግር ለመፍታት ቅድሚያ መሰጠት የሚገባቸው ጉዳዮች! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

June 4, 2018  ሰኔ 3፣ 2018 መግቢያ ዶ/ር አቢይ አሀመድ ጠቅላይ ሚኒስተር ሆነው ከተመረጡ በኋላ በተከታታይ ባወጣኋቸው ጽሁፎቼ ላይ ለማሳየት እንደሞከርኩት የአገራችን ችግሮች በሂደት ቀስ በቀስ መፈታት የሚችሉ እንጂ ከመቅጽበት ለመፈታት እንደማይችሉ ነው። አንዳንዶች ይህንን ዐይነቱን አቀራረቤን እንደ አድር-ባይነት በመመልከት የማያስፈልግ እንካስላንቲሃ ውስጥ ገብተዋል። እንደዚያ ዐይነት ጽሁፎች ስጽፍ በአገዛዞች መለወጥና መቻኮል በህዝባችን ላይ የደረሰውን ስቃይና […]

Kenya launches scheme to export crude oil

In an unprecedented bid to capiltalise on the country’s reserves, the first convoy of trucks set off from the northwestern Turkana region to the coast. by Catherine Soi Kenya has launched a pilot scheme to export crude oil as part of efforts to capiltalise on the country’s reserves. The first convoy of trucks set off from […]

ወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካና ጨፋሪዎች በኢትዮጵያን ሰማይ እይታ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ኢትዮጵያውያን ለትጥቅ ትግል ጫካ ከገቡ ከነብርም ቢሆን ባዶ እጅ ትግል መግጠም የሚችሉ ደፋሮች ናቸው።ከተማ ውስጥ ግን ተራ ሰለማዊ ሰልፍ አድርጎ የታጠቀን መንግሥት ለመጋፈጥ በአፍሪካ ምድር የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፍጡር እንደ ኢትዮጵያዊ ኣይገኝም (ይህ ግን ከ1991 ዓ.ም ወዲህ ማለት ነው)። ለ27 አመት አንገቱን አቀርቅሮ እንደባርያ ሲታሰር ሲፈታ፤መሪዎች ሲታሰሩ ሲገደሉ፤ የአማራ ሕዝብ በሺዎች/በሚሊዮኖች ከገጠራቸው ሲባረሩ፤ ሲዋከቡ፤ እየታረዱ ወደ […]

ምኒልክ እና መኪና (ዳዊት ሰለሞን)

03/06/2018 በአዲስ አበባ የመጀመሪያው መኪና የገባው ከዛሬ 110 ዐመት በፊት በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ነበር። ቤንትሌይ የሚባል እንግሊዛዊ ስለምኒልክ የስልጣኔ   እና ቴክኖሎጂ ፍላጎታቸው ይሰማ ነበር። ምኒልክ መኪና የሚባለውን እየሰሙ ለማየት እንደሚጓጉ አወቀ። እሱም መኪና ይዞ አዲስ አበባ ለመግባትና ለምኒልክ ለማሳየት ወሰነ። ይህን ለማሳካት ግን ለዚህ ረጅም እና አስቸጋሪ ጉዞ ጠንካራ መኪና እንደሚያስፈልግ አውቆ ለአንድ […]

ሥርዓት ያልያዘው የጠበል ጥምቀት (ከይኄይስ እውነቱ)

03/06/2018 የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጠበል ጥምቀት ከሚገኘው ፈውስ ጋር ተያየዞ በየጠበል መጠመቂያ ቦታዎች የሚታየውን አንዳንድ ከሥርዓት የወጣ አፈጻጸም ሥርዓት እንዲይዝ ያደርጉ ዘንድ በየደረጃው ላሉ የኢኦተቤ/ክ. አስተዳደር አካላት (የቤተክርስቲያኒቱ አካል የሆነውን ማኅበረ ቅዱሳንን ጨምሮ) ሥርዓት እንዲይዝ ያደርጉ ዘንድ መልእክት ለማስተላለፍ ነው፡፡ የወያኔ ትግሬ አገዛዝ በአገራችን ከፈጠራቸው ማኅበራዊ ቀውሶች ዋንኛው በሃይማኖት ጉዳይ በቀጥታ ጣልቃ በመግባት በተለይም በኢኦተቤ/ክ. […]

‹ሽብርተኝነት›፣ በነጻነት አዋቂው አንዳርጋቸው ተበጣጠሰ! (ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ)

03/06/2018 ‹ሽብርተኝነት›፣ በነጻነት አዋቂው አንዳርጋቸው ተበጣጠሰ! (ቦሌ፣ ኦሎምፒያ በደስታ ተናጠች!) ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ  (ግዮን መጽሄት) ስለታጋዩና ፖለቲከኛው አንዳርጋቸው ጽጌ ለመጻፍ ‹‹ከየት ልጀምር?፣ ከየቱስ ጀምሬ የቱ ጋር ልቋጭ? …›› በሚለው ሀሳብ ውስጤ መናጡ አልቀረም፡፡ ስለአንዳርጋቸው የትግል እንቅስቃሴ በዝርዝር የሚያጽፉ አንኳር ርዕሠ ጉዳዮች እጅግ ብዙ መሆናቸውን አምናለሁ፡፡ የአንዳጋቸው የፖለቲካ ጉዞ ብዙ መጽሃፎችንም ያጽፋል፡፡ እኔም በዚህቺ የፍጥነት ጽሑፍ […]

በግንቦ 7 የተከሰሱ አስተዋሽ ያጡት የአማራ ልጆች በቅሊንጦ (ለገሠ ወ/ሃና)

June 3, 2018 ከጥር 6/2010 ዓም ጀምሮ ከቅሊንጦ እስር ቤት በመቶዎች የሚቆጠሩ የፓለቲካ እስረኞች ቢፈቱም ገና በመቶዎች የሚቆጠሩ አሁን በቅሊንጦ እስር ቤት ይገኛሉ ከነዚህ መካከል እኔ ማስታወስ የቻልኩትንና ሌሎች ጓደኞቼን በመጠየቅ ማስታወስ የቻልነውን የአማራ ክልል ልጆች የሚገኙበትን ዞን እና ስም ዝርዝር ከዚህ በታች ተገልጿል የታሰሩት ወንድሞቻችን የኛን ሁሉ መከራ ተሸክመው ነው የምንችል ሰዎች ሄደን እንጠይቃቸው […]

የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ግልጋሎቶችን በመከልከል የፋሽስት ትህነግ (ወያኔ) በአማራው ህፃናት ላይ ያደረሰው ኢሰብአዊ ድርጊት ሲጋለጥ! (አምባ)

June 3, 2018 የአዮዲን እጥረት ችግር ምንድን ነው? አዮዲን በተፈጥሮ በውሃና በአፈር ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው። አዮዲን በባሕር ውስጥ በብዛት የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሆን በመሬት እና በንጹህ ውሃ ላይ ያለው ስርጭት ግን ከቦታ ቦታ ይለያያል። በጊዜ ብዛት በአፈር ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች መመናመን የአዮዲንንም መጠን በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በመሆኑ በርካታ የኢትዮጵያ መሬት በተለይም […]