Immorality and complicity with the TPLF policy of killing and displacing the Amhara in Benishangul.

June 3, 2018 by Kaleab Tessema Actually, there has been a pattern of massively murdering and displacing the Amharas for the last 27 years by the TPLF and its agents in every region in the country, but the recent gruesome massively attacked a young boy’s genitals being removed in Benishangul is very disturbing and savagely […]
በሰለጠነ ዘመን በመሃይሞች የሚመራ ትውልድ። እውነት ይ አፋር ህዝብ ኃላ ቀር ነውን ?

June 2, 2018 አካደር ኢብራሂም አኩ ግንቦት 24/2010 አዎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ኃላ ቀር በሚል ልዩ ስም የአፋር ክልል እንዲጠራ ተደርጓል። ያደረገው ደግሞ ህወሀት ነው። የአፋር ክልል እራሱን ችሎ በሁለት እግር እንዳይቆም፣ የራሱን ውሳኔ በራሱ እንዳይወስን፣ ሆነ ተብሎ ስማቸውን እንኳን መጻፍ የማይችሉ መሃይሞች እንደ አደራ ጠባቂ ቁጭ አድርጎ የተማሩ የክልሉ ልጆች ለህዝባቸው እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆነዋል። ህወሀት ይህን […]
Breaking: US based OMN television team in route to Ethiopia to “explore opportunities” to open local branch offices. Addis Abeba

June 3, 2018 Addis Abeba, June 03/2018 – A team of two senior members of the US based Oromia Media Network (OMN) are en route to Ethiopia in what the media company said was a mission of “exploring logistics and opportunities” to open its branch offices in Ethiopia. A management team of two led by Mohammed Abdosh, […]
INTERVIEW: High-profile political prisoner freed in Ethiopia amid reconciliation drive – Africa Live

31/05/2018 CGTN Africa British citizen Andargachew “Andy” Tsige who was being held on death row has been freed. He’s been greeted by jubilant relatives and supporters at his home in the capital, Addis Ababa. The Ethiopian government had accused Tsige of plotting a coup and he was sentenced to death in absentia in 2009. CGTN’s […]
የስብሃት ምርኩዝ (በፍቃዱ ሞረዳ)

03/06/2018 ተወርቶ ያላለቀ ስንት የሀገርና የሕዝብ ጉዳይ እያለ ስለግለሰዎች ለማዉሳት ጊዜ ማጥፋት አግባብ አለመሆኑን ብናምንም የአንዳንድ ግለሰዎች ነገረሥራ ግን ሳንወድ በግድ እናሽኮረምመዉ ዘንድ ይነካካናል፡፡ ይህ ሰዉ የማዉቀዉ ወያኔ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 41 መምህራንን (ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች) ‹‹ በብቃት ማነስ›› ካባረረችበት ጊዜ ጀምሮ ነዉ፡፡ እኒህ ሰዉም ከተባረሩት መምህራን መሀከል አንዱ ነበር፡፡ ነፍሱን ይማረዉና አቶ አብርሃም አበበ […]
ጉራጌዎቹ የአማራ ድምጾች፡ታላላቆቹ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃ/ማርያም (አቻምየለህ ታምሩ)

03/06/2018 ፎቷቸው የታተሙት ሁለት የጉራጌ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን አቶ አሊ ሁሴንና ዶክተር ያእቆብ ኃይለ ማርያም ይባላሉ። ሁለቱ ደግ ሰዎች ግፍና በደል የህይወቱ አካል ለሆነው ድምጽ አልባ አማራ የእድሜ አጋሮቻቸው የሆኑት የአማራ ገበሬ ልጆች ካደረጉት በላይ በመጮህ ስለ አማራ መገደል፣ መፈናቀል፣ መሰደድ፣ ስለተፈጽመበት የዘር ማጥፋትና እልቂት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ የአማራ ሙሉ ድምጽ በመሆን ድንቅ ስራ በመስራት […]
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅቱ የሚጠይቀው ውሳኔ ቢሆንም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች አስከትሏል!!! (ዶ/ር አብይ አህመድ)

03/06/2018 የተከበራችሁ የሃገራችን ህዝቦች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሀገር እና ህዝብ ያሉበትን ነባራዊ እውነታ እና በቀጣይም እንደ ሀገር ሊገጥም ይችላል ተብሎ የሚገመት አደጋን ለመከላከል በመደበኛው ህግ እና አሰራር የማይቻል ሆኖ ሲገኝ የሚመርጥ አስገዳጅ አማራጭ ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት አመታት ባጋጠማት የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሁለተኛ ጊዜ እንዲታወጅ ተደርጓል። ይህንን ተከትሎም በመንግስት ዘንድ በተከናወነው […]
የመፈናቀል ግፍ፥ የማፈናቀል ፖለቲካ (ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ)

03/06/2018 ከየትም ቢሆን፥ በማንም ተደርጎ ቢሆን፥ የሰዎች ከቀዬአቸው አላግባብ መፈናቀል ሊኮነን የሚገባው ኢሰብዓዊ ተግባር ነው። በየትኛውም አካባቢ። ማንም (በዲሞክራሲያዊ አብላጫ ድምፅ አመራር ሂደትም ሆነ ያለ ዲሞክራሲ በሆነ እገዛዝ ውስጥ ያለ) አመራር በቁጥር አነስተኛ የሆኑ (minority) ቡድኖችን መሰረታዊ መብቶች የማክበር ሕጋዊና ሰብዓዊ ግዴታ አለበት። ይሄን ተላልፎ መገኘት በቀላሉ ሊታለፍ አይገባም። ዛሬ ከየስፍራው የመፈናቀል ዜና ተበራክቷል። ዜናው […]
”…እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው” (አቶ በቀለ ገርባ)

03/06/2018 Megenagna page መገናኛ ፔጅ – አቶ በቀለ ገርባ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ምክንያት የተሰማቸውን ቅሬታ በታላቅ ሃዘን ገለጹ – እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው ሲሉም አማርረዋል። ስለኢትዮጵያም የወደፊት ዕጣ ፋንታም ሲተነብዩ ሃገሪቱ ሁለት አማራጮች አሉዋት። ይኸውም ራሷን ለነጻ እና ፍትሃዊ ምርጫ ማዘጋጀት ሲሆን ይህ ካልሆነ ግን ለመበተን እና ለመጥፋት ራሷን ታዘጋጅ ሲሉ […]
የዕንቁው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር የመጨረሻዎቹ ቀናት እስከ ስንብት!!! (ታማኝ በየነ)

03/06/2018 ታላቁ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ለስድስት ዓመት ያህል በግፍ ከታሰሩ በኋላ የጤናቸው ሁኔታ እያሽቆለቆለ ሲመጣ ወደ ውጭ ሀገር እንዲሄዱ ተደረገ። በአሜሪካን ሀገር ሂውስተን ግዛት ውስጥ በሚገኘው የመድሃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ከስድስት አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጸሎት አደረጉ። በዚች ዕለት የታዩት አስራት በአካልም በመንፈስም ጠንካራ ሆነው ነበር ። ይህ በሆነ በሁለት ሳምንት ጊዜ […]
