መንግሥት ልዩ ፖሊስን እንዲበትን አምነስቲ ጠየቀ

31 ሜይ 2018 AMNESTY INTERNATIONAL በሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ይፈፅማል ያለውን የልዩ ኃይል ፖሊስን መንግሥት እንዲበትን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጠው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል። አምነስቲ እንዳመለከተው በአጎራባች የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በመግባት ግድያን ይፈፅማሉ ያለቸውን የሶማሌ ክልል ልዩ የፖሊስ ኃይልን የኢትዮጵያ መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያስወጣና እንዲበትን ጠይቋል። በሶማሌ ክልል የፀረ-ሽብር ልዩ ኃይል ሆኖ […]
ያልተነገረላቸው እስረኞች በክልል እና በፌደራል ማረሚያ ቤቶች

“ሞቱ የሚባሉ ሰዎች በህይወት የሚገኙበት፣ አሉ የሚባሉት ይሙቱ ይዳኑ የማይታወቅበት ነው” ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉ INTI OCON በርካታ እስረኞች ከእስር የተለቀቁ ቢሆንም አሁንም ያልተነገረላቸውና ታዋቂ ያልሆኑ በርካቶች ከሽብርና ሁከት ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃዎቻቸው ይናገራሉ። ከግንቦት ሰባት ወይም ከኦነግ ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ እነሱን ልትቀላቀሉ ነው በሚል ክስ ተመስርቶባቸው በእስር የሚገኙ ብዙዎች መሆናቸውም ይነገራል። […]
የትግራይ ሕዝብ ብቸኛ ጠላት የህወሓት አዛውንት መሪዎች ናቸው (ጉዳያችን )

May 31, 2018 በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ : – አዛውንቶቹ የሴራ ፖለቲካ ባለቤቶች የትግራይን ሕዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚለዩባቸው ሁለት መንገዶች እና የጀብሃ ዘፋኝ በኃላ ሻብያን ሸሽታ በስደት ባለፈው ሳምንት ያረፈችው ፀሐይ ባራኪ (ፀሐይቱ) በጆሲ ኢን ዘ ሃውስ የተቀናበረው ዜማ (ኦድዮ) ያገኛሉ። ጉዳያችን / Gudayachn ግንቦት 23/2010 ዓም (ሜይ 31/2018 ዓም) ነሐሴ 18፣2004 ዓም ፍኖተ ነፃነት […]
በሰለጠነ ዘመን በመሃይሞች የሚመራ ትውልድ። እውነት ይ አፋር ህዝብ ኃላ ቀር ነውን ? (አካደር ኢብራሂም)

ግንቦት 24/2010 አዎ በተለያዩ አጋጣሚዎች ኃላ ቀር በሚል ልዩ ስም የአፋር ክልል እንዲጠራ ተደርጓል። ያደረገው ደግሞ ህወሀት ነው። የአፋር ክልል እራሱን ችሎ በሁለት እግር እንዳይቆም፣ የራሱን ውሳኔ በራሱ እንዳይወስን፣ ሆነ ተብሎ ስማቸውን እንኳን መጻፍ የማይችሉ መሃይሞች እንደ አደራ ጠባቂ ቁጭ አድርጎ የተማሩ የክልሉ ልጆች ለህዝባቸው እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆነዋል። ህወሀት ይህን ሲያደርግ ብዙ ምክንያቶች አሉት። አንደኛ […]
“ወደ ትግሌ እመለሳለሁ” – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ (መለስካቸው አምሃ -VOA)

May 31, 2018 “ወደ ትግሌ እመለሳለሁ” – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ – VOA https://youtu.be/hplpY11lBFY
ዶክተር ደብረጽዮን ምነው ያልጠበቅነው በጠራራ ጸሀይ ሀቅን መካድ? (ከአስገደ ገብረስላሴ)

May 31, 2018 ዶክተር ደብረጽዮን በትላንትና ጉንበት 20/09 / 2010 ዓ ም ማታ ከምሽቱ 1 .30 በጋዜጠኛ ታጋይ ብርሀኑ አባዲ ጥየቄ ሲያቀርብልህ ሰማሁ ። ጥያቄው ምንም እንኳን አድር ባይነት ያዘለና ፈሪ ቢሆንም ብርያኑ የጠየቀው ነጥብ እናንተ ለነባር ታጋዮች ምንም እንኳን ልዩነት ቢኖራቸው ያሳለፉት መራራ የትግል ጊዜ ፣የጓደኝነት ፍቅር አስታውሳችሁ የእግዚአቢሄር ሰላምታ እንኳን እንደመስጠት በቂም በቀልና […]
የማይታመን እውነት! (ለጠ/ሚኒስትር አቢይ የተላከ ጠቃሚ ደብዳቤ!!)

May 31, 2018 ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) የትናንትናዋ ዕለት እጅግ ታሪካዊት ናት፡፡ ይህችን የመሰለች ታሪካዊት ቀን ትመጣለች ብሎ የጠበቀ ወይ ያሰበ ካለ በርግጥም ነቢይ መሆን አለበት፡፡ ቀኒቱ ለዘላለም ልትዘከር ይገባታል፡፡ በአንድ በኩል የወያኔን አገዛዝ የሚነቅፍ በሌላ በኩል አንዳርጋቸው ጽጌን በአንድ ወይ በሌላ ምክንያት የሚፈራም ሆነ የሚጠላ ግንቦት 21/2010 ዓ.ምን ቢያስባት በኢትዮጵያ መፃዒ ዕድል ላይ ጭላንጭል […]
በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ የሚካሄደውን መፈናቀል የሚያሳይ አጠቃላይ ዝርዝር ሪፖርት

Brook-Abegaz Aba-Bona የኦህዴድ ሰወች አንድነትን እና ፍትህን ስትሰብኩ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የደገፋችሁ ለሁሉም ወገንና ዜጋ የተሻለ ነገር አላችሁ በማለት ነው። በኦሮሚያ ክልል በተለያየ ቦታ የሚደርሰውን የአማራወች ማፈናቃል ውሰብሰብ በሆነ መልኩ ሲካሄድ ስለ ሁኔታው ማብራርያ ለመስጠት አለመቻላችሁ ሁኔታውን ግራ የሚያጋባ አድርጎታል። በክልሉ ውስጥ ለሚፈጠመው ነገር የክልሉ መንግስት መልስ ሊሰጥበት የሚገባ ቢሆንም ዝምታን መርጧል። እየደረሱን ያሉት መረጃወች […]
Let us Rally Around PM Abiy Ahmed for a Peaceful Transition. (Dawit W Giorgis)

May 31, 2018 By Dawit W Giorgis Dawit-Giorgis A few months back Ethiopia was on the brinks but today we have our country back. The failure to support and encourage Prime Minster Ably Ahmed at this critical time is a failure for Ethiopia. It will be a missed opportunity with consequences that will haunt Ethiopians […]
Study Predicts Strong 2018 Blue Nile Flow as Ethiopia Prepares to Start Filling GERD Reservoir

May 31, 2018 By William Davison Ethiopia Observer Experts project only 6 percent chance of low Blue Nile flow Ethiopia’s latest plan was to start filling reservoir this year Egypt, Ethiopia, Sudan still discussing how to mitigate risk International experts have projected an above average flow in the Blue Nile river this year when the […]
