የፖለቲካ ለውጡ የፈነጠቀው ተስፋ ይኖር ይሆን?

Sunday, 27 May 2018 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ • ጠ/ሚኒስትሩ የሚያነሷቸው ሀሳቦች ለሃገራዊ መግባባት ጠቃሚ ናቸው • ሥር ነቀል የምርጫ መዋቅራዊና አስተዳደራዊ ለውጥ ያስፈልጋል • በቅድመ ሁኔታ ላይ የታጠረ ድርድር አያስፈልግም የአገሪቱ የፖለቲካ ድባብ እየተለወጠ ይመስላል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ተፈተዋል፡፡ አሁንም እየተፈቱ ነው፡፡ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የጠ/ሚኒስትርነት መንበሩን ከያዙ ወዲህ መንግስት የተቃዋሚ […]
የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር፤ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ እሰራለሁ አለ

Sunday, 27 May 2018 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ ሰሞኑን ወደ ሃገር ውስጥ የተመለሰው የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) አመራሮች ከመንግስት ጋር በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ከመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል የኦዴግ አመራሮች እና ጠ/ሚኒስትሩ ውይይት ባደረጉበት ወቅትም ድርጅቱ ከእንግዲህ መቀመጫውን በኢትዮጵያ በማድረግ፣ በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል […]
Ethiopia intercepts illegal arms shipment from Sudan

Source: Xinhua 2018-05-26 22:01:57 ADDIS ABABA, May 26 (Xinhua) — Authorities in Ethiopia’s northern Amhara regional state announced on Saturday they’ve intercepted 116 guns and thousands of bullets which were being smuggled to Ethiopia from Sudan. Aberaraw Yehuala, Chief of West Metema locality police department, West Gonder zone, Amhara regional state, said the illegal arms […]
Activists to demonstrate for Ethiopia’s remaining Jews outside Deri’s home

Activists and Ethiopian olim whose family members are still in Ethiopia, waiting to come to Israel, will protest outsider Interior Minister Aryeh Deri’s home beginning Tuesday evening. By IRIS GEORLETTE/MAARIV May 26, 2018 > Last Jews in Ethiopia threaten hunger strike over stalled Israel move > Ties with Israel through the lens of […]
Cities in Ethiopia, and why is the second largest one so small?

by Tyler Cowen May 26, 2018 at 12:01 pm in Data Source Economics For a country of about 102 million people, this distribution of city sizes is remarkable, noting that the true population of Addis is likely larger yet: Addis Ababa, Ethiopia 2,757,729 Dire Dawa, Ethiopia 252,279 Mekele, Ethiopia 215,546 Nazrēt, Ethiopia 213,995 Bahir Dar, Ethiopia […]
East Africa: Ethiopia to Allow All Africans to Visit Without Visas “Very Soon” PM Abiy Ahmed Says

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has revealed that the country will “very soon” follow Rwanda’s example allowing all Africans to travel to the country without visas. The policy will open up the east African country to African visitors, and it will undoubtedly ease the free movement of African nationals and boost tourism. Ethiopian Prime Minister […]
Andargachew Tsige pardoned by Ethiopia

Attorney general says decision for Andargachew Tsige’s pardon was part of moves intended to ‘widen political space’. Thousands of people including several senior opposition leaders have been freed since January [File: Reuters] Ethiopia has pardoned an opposition leader with British citizenship who had been sentenced to death. Andargachew Tsige was found guilty of “terrorism” and […]
ሰበር ዜና: ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዘንድሮ ዳላስ ላይ በሚደረገው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለመገኘት ጥያቄ አቀረቡ

May 26, 2018 (ዘ-ሐበሻ) 35ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል በቴክሳስ ግዛት ዳላስ ከተማ ከጁላይ አንድ እስከ ጁላይ 7 ቀን 2018 ይደረጋል:: በዚህ ታሪካዊው ዝግጅት ላይ በቅርቡ የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ የያዙት ዶ/ር ዓብይ አህመድ በ እንግድነት ለመገኘት ጥያቄ ማቅረባቸውን የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አረጋግጠዋል:: ሰበር ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በተጨማሪም ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት […]
የኦሎምፒክ ጌጣችን ጤናዋ ታውኮ ጸበል ቦታ መቀረጿ ያስከተለው ውዥምብር

26/05/2018 የኦሎምፒክ ጌጣችን አትሌት ጌጤ ዋሚ ጤናዋ መታወኩ ትልቅ ርእሰ ጉዳይ ሆኗል። “የማህበራዊ ሚድያው ማህበራዊ ቀውስ እያመጣ ነው፤ ሊያጠፋን ነው ማስቆም አለብን…” ባዩን አትሌት ሀይሌን ጨምሮ የተለያዩ ሰዎችን ምልከታ አካተናል፡- በፈውስ ቦታ የቪዲዮ ካሜራ መቅረጽ ለምን አስፈለግ??? ሚልዮን በላቸው የተለመደው አእምሯዊ ስራው ከቁጥጥር ውጪ የሆነን ሰውስ መቅረጽስ ተገቢ ነው ወይ? ከተቀረጸስ በኋላ በዚህ መልኩ ከራሷ […]
ሌሎቹ አንዳርጋቸው ፅጌዎችም ይፈቱ! (ጌታቸው ሽፈራው)

26/05/2018 አንዳርጋቸውን “እንኳን ተፈታህ” አልለውም። አንዳርጋቸውን ሳይሆን ራሳቸውን አስረው ነው የከረሙት፣ አንዳርጋቸውም የከረመው ትግል ላይ ነው። ኤርትራ በርሃ ሌጦ ላይ ሲተኛ የኖረ ሰው እስር ምኑ ነው? አንዳርጋቸው ከታሰረ በኋላ ብዙ ተጩኋል፣ ብዙ! ይህ ጩኸት ትግሉን ምን ያህል እንዳሞቀው ለማወቅ የግድ ከታሰረበት ጊዜ ጀምሮ የጩኸቱን ውጤት መደመር አለብን። እንጅማ አንዳርጋቸው ለትግሉ ነዳጅ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። […]
