በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመው ማን ነው?

May 24, 2018 (ኡመር ያሲን)   Photo at London Conference of 1991. (L->R) Lencho Leta, Isaias Afeworki, Herman J. Cohen, Meles Zenaw, UN? ከ1984 እስከ 1987 ዓ.ም በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል:: እንጥፍጣፊ ሰብአዊነት በጎደላቸው ጨካኝና አረመኔ በሆኑ ባለስልጣናት ንፁሀን አማሮች ከነህይወታቸው ገደል ተከተዋል:: ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተፈፀመባቸውን የንፁሀን አስከሬ ጥልቀት ካለው ገደል በገመድ […]

Ethiopian Airlines positions itself to take over Africa’s skies – CNN

May 24, 2018 (CNN)In Africa’s battle for the skies, an east African carrier is stepping up its game in an effort to dominate the market. The state-owned Ethiopian Airlines, Africa’s largest carrier by number of passengers, according toFlightGlobal, has taken stakes in a raft of carriers across Africa and opened routes to new destinations, like […]

Prime Minister Abiy Reshuffles MeTEC Board

May 24, 2018 Left to right: Ambachew Mekonnen (PhD), Azeb Mesfin, and Asmelash Weldesellasie Prime Minister Abiy Ahmed has reshuffled directors of the board of the state-owned Metals & Engineering Corporation (MeTEC), appointing Ambachew Mekonnen (PhD), minister of Industry, as its third chairman, sources disclosed to Fortune. Ambachew has replaced Demeke Mekonnen, deputy prime minister, […]

Economic commentary: The Debt Challenge to African Growth

May 23, 2018 Abebe Aemro Selassie Addis Abeba, May 23/2018 – Sub-Saharan Africa is confronting a pronounced rise in public debt. At the end of 2017, average public debt in the region was 57% of its GDP, an increase of 20 percentage points in just five years. While this is well below the peaks of the […]

ሁለት ወዶ አይቻልም – ሕብረብሄራዊ የሸዋ አስተዳደር አስፈላጊነት (ግርማ ካሳ)

May 24, 2018 አሁን ያለውን በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌዴራል አወቃቀር የሚደግፉ ወገኖች አሉ። በተለይም የትግራይ፣ የሶማሌና የኦሮሞ ብሄረተኞች፣ በድርጅት ደረጃም ኦህዴድና ህወሃት ብቻ ሳይሆን፣ እንደ ኦፌኮ፣ አረና፣ የነአቶ ሌንጮ ኦዴፍ …አወቃቀሩ መቀጠል አለበት ብለው የሚከርከሩ ናቸው። ይሄ በተወሰነ ደረጃ በቋንቋ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው የሚባለው ፌዴራል አወቃቀር፣ አንደኛ የአማርኛ ተናጋሪዉን ማህበረሰብ ያገለለ፣ በተሰነይ ኤርትራ ደርግ […]

መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር ፲፫

May 24, 2018 አገር ሠሪ፣ አገር አልባ ሕዝብ! ዐማራው በትግሬ ወያኔ-ኦነግ አገር የለሽ ተደርጓል!! ዐማራ እግሩን ለጠጠር፣ ደረቱን ለጦር ሰጥቶ ኢትዮጵያን እንደ አገር ከሠሯት ነገድና ጎሣዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ መሆኑን የአገሪቱ የረጅም የመንግሥትነትና አገራዊነት ታሪክ ያስረዳል። ዐማራው ቋንቋን ከፊደል፣ ሃይማኖትን ከሥርዓት፣ ሕግን ከባህል፣ አጣጥሞና አዋሕዶ ለኢትዮጵያውያን የወል መጠቀሚያነት ያበረከተ ሕዝብ ነው። ጀግናና ኩሩም ነው። […]

የጠ/ሚ አቢይ ተግዳሮት ከመጋረጃው ጀርባና ከመጋርጃው ፊት ለፊት (አዜብ ጌታቸው)

May 24, 2018 ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ወንበር ከያዙ 50 ቀናት አለፉ። የጫጉላ ሽርሽሩ ግማሽ ላይ ደርሰዋል ማለት ነው። በትረ ሥልጣኑን በጨበጡ ዕለት ያደረጉት ንግግር አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ አስደስቷል። ጣት እንቆርጣለን፤ የከፋው በሊማ ሊሞ ገደል ማቋረጥ ይችላል…፤  ወራዳ ….. ጨምላቃ… አይነት ጸያፍ ቃላት ሲደመጥበት በነበረው ፓርላማ እንዲያ ያለ በትህትና የተሞላ ፤ እራስን በወቀሰና ብሎም ለተፈጸመ በደል ይፋ […]

ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው ልደቱን በማስመልከት ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉትን ወገኖች ‘ሰርፕራይዝ’ አደረጋቸው

ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው የ30 ሺህ ብር እርዳታ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ያደረገው በዛሬ እለት ነው፡፡ ድምጻዊ መሐሪ ካደረገው የገዝንዝብ እርዳታ በተጨማሪ ህላችንም ወገኖቻችን በቻልነው መጠን እንርዳ በማለት በፌስ ቡክ ገጹ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል፡ “በቤኒሻንጉል ክልል በአማራነታቸው ተፈናቅለው በባህርዳር ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስትያን ተጠልለው የሚገኙ ወገኖቻችን በዘለቄታ ለማቋቋም ሁላችንም በጋራ እንነሳ ግሎባል አልያንስ፣ የባህር ዳርና አካባቢዋ የፉሲል ከነማ […]

መከላከያ በአዲሱ አወቃቀር በኮሚቴ (ወታደራዊ ካዉንስል) ሊመራ ነው

በሶማሌና በአፋር ክልል አዲስ ዕዞች ይቋቋማሉ፤ ለምን? የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር /ህወሓት ሊያጣው የማይፈልገውን የመከላከያና የደኅንነት ሥልጣንን አስጠብቆ ለመኖር ፍትጊያ እያደረገ መሆኑ በተደጋጋሚ የሚገለጽ ቢሆንም ብወዛው እንደማይቀር የጎልጉል የአዲስ አበባ መረጃ አቀባይ ጠቁሟል። መከላከያ በኮሚቴ (ካውንስል) ሊመራ ነው። አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች አንድ አንድ ወኪል አላቸው። በሶማሌና አፋር ክልል ሁለት አዲስ ዕዞች ይቋቋማሉ፤ በማን እንደሚመሩ […]