አዲስ የኦሮሞ ብሄርተኛ አመራሮች ዜጎችን በዘፈቀደ ህገ-ወጥ እያሉ የሚያሰናብቱበት የህግ አግባብ የለም!??!

22/05/2018                                                            የህግ ባለሙያ – መልካሙ ተሾመ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ አዲሱ አረጋ < ኪትሳ አማራዎች ከሃያ ዓመት በላይ ይዘውት የኖሩትን መሬት መነጠቃቸውን እና መፈናቀላቸውን […]

ከአክሱም ሀውልት የረዘመ፣ ከፋሲል ግንብ የሰፋ ብረት ያላሰረው ክቡድ-መንፈስ (ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

22/05/2018     …በመሀል አዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ፊት-ለፊት ባለው የደህንነት ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ላይ የሚገኘውና ሙሉ የክፍሉ ግድግዳ ዘመን-አፈራሽ ቴክኖሎጂ በተገጠመላቸው ኮምፒዩተሮች የተገጠገጠው፣ ከሃያ የዘለሉ እንደ አገልግሎታቸው በተለያየ ቀለም የተሽሞኖሞኑ የስልክ መስመሮች በተደረደሩበት ቁንጮ-ሹም ጌታቸው አሰፋ ቢሮ ውስጥ ጥቂት ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሥልጣናት ለአስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል፤ የአጀንዳቸው ጭብጥም ለጊዜው ስሙን ከማልገልፀው ከአንድ ሀያል አገር […]

በአንድ ወቅት የኦነግ ብሬይን የነበሩ ሰዎች ወደፊንፊኔ እየሄዱ ነው!?! (ፍቃዱ ሞረዳ)

22/05/2018 አቶ ሌንጮ ለታ (የኦነግ  ዋና ፀሀፊ የነበሩ) ዶ/ር ዲማ ናጎ (የኦነግ ሊቀመንበር የነበሩ) ዶ/ር በያን አሶባ (የኦነግ ቃል አቀባይ የነበሩ) ዶ/ር ሀሰን ሁሴን (የኦነግ አመራር አባል የነበሩ) አቶ ሌንጮ ባቲ ( የኦነግ ቃል አቀባይ የነበሩ)   እነዚህ ሰዎች ፈረንጅ ሀገር ሊያኖራቸዉና እንጀራ ሊያበላቸዉ የሚችል እዉቀት የላቸዉም፤ ለኢትዮጵያ ፖለቲካም ሆነ ለኦሮሞ ጥያቄ አላዋቂዎች ናቸዉ፤ ሕዝቡን […]

ኢትዮጵያችን የሰርግና የለቅሶ ድንኳን የተጣሉባት ሰፈር ሆናለች! (ዘውድአለም ታደሰ)

22/05/2018 ያኔ በቀውጢው ግዜ ኦሮሚያ ላይ በመንግስት ታጣቂዎች ህዝቡ ላይ የደረሰውን በደል ሳልደክም የተቃወምኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ቲም ለማን በምችለው አቅም የደገፍኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ዶክተር አብይ ወደስልጣን ሲመጣ ደስ ያለኝ ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እንጂ!! አሁን ግን ኢትዮጵያ የሰርግና የለቅሶ ድንኳን የተጣሉባት ሰፈር ሆናለች! ኦሮሚያ ነፃነቷን ተቀናጅታ ወደተረጋጋ ሁኔታ ስትመለስ አማራው ግን ከኦሮሚያ […]

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ፈተናዎች (ተስፋዬ ሽብሩና መሐመድ አሊ)

May 22, 2018  የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርዓት ፈተናዎች (ተስፋዬ ሽብሩና መሐመድ አሊ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “ፌደራሊዝምና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በቅርቡ ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ አምስት ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸው ነበር፡፡ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎች ያቀረቡት የዩኒቨርስቲው ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት፣ የሕግና አስተዳደር ትምህርት ክፍሎች፣ አንጋፋ ምሁራን ነበሩ፡፡ “ፌደራሊዝም ብዝሃነትና ልማት” […]

“ህብረተሰባዊ ዕረፍት ያጣው አማራ” (ታደለ ጥበቡ)

May 21, 2018 ህወሓት ምኒልክ ቤተመንግሥት ገብታ ከተዳለደለች በኋላ በአማራውና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀመረችው የጥላቻ ዘመቻ ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም።አቶ መለስ ዜናዊ የአማራ ገዥ መደቦች ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያተሙት ቁስል እንዳለ በተደጋጋሚ የጥላቻ ቅርሻታቸውን እየጓጓጡ ዘርግፈውታል። ከአለቃቸው ሉሲፈር የሰሙትን ትንንሽ አጋንንቶች በበኩላቸው አማራን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ እንኳን ለእነርሱ ለነጮችም የተበገረ ስላልሆነ ዘንዶን ለመግደል በመርዝ የተለወሰ ስጋ […]

ጠ/ሚ አብይና የእስካሁን ጉዟቸው (በቀለ ደገፋ)

May 22, 2018 በቀለ ደገፋ (bekeledegefa5@gmail.com) ግንቦት 2010 ዓ.ም. ዶ/ር  አብይ  የጠቅላይ  ሚኒስትርነት  ስራቸውን  ከጀመሩ  ሰባት  ያህል  ሳምንታት  ተቆጥረዋል።  ወደ ስልጣን የመጡበት መንገድ ከተለመደው እጅግ የተለየ መሆኑ እንኳን ለወገን ለባዳም  ግልፅ  ነው።  ወያኔ  እንደከዚህ በፊቱ  በአምሳሉ  ጠፍጥፎ  ያወጣቸው፤  አልያም  ህዝብ ይሆኑኛል ብሎ በድምፁ የመረጣቸው ሹም አይደሉም። አብይ በገዛ ቤታቸው ውስጥ በተፈጠረ ፍትጊያ መሀል የተከሰቱ ናቸው። […]

ጠ/ሚኒስትሩ ስለ “ዳበረ ዲሞክራሲ” ይናገራል፣ ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤቱ ስለ “ከረረ ብሔርተኝነት” ይደሰኩራል!

May 21, 2018 ስዩም ተሾመ የኮሚኒኬሽን ኃላፊዎች የመወሰን ስልጣን ከጠ/ሚኒስትር ወይም ፕረዜዳንት ጋር አይነፃፀርም። ነገር ግን፣ የፕረዜዳንቱ ወይም የጠ/ሚኒስትሩ ስም ሲጠራ የእነሱም ስም አብሮ ይጠራል። ይህ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ሀገራትም ያለ ነገር ነው። ለምሳሌ በአሜሪካ ከፕረዜዳንቱ እንዲሁም በእንግሊዝ ከጠ/ሚኒስትሩ ቀጥሎ የቃል-አቀባያቸው ስም ይጠራል። በኢትዮጲያ ደግሞ የአቶ መለስ ዜናዊ ስም ሲነሳ የአቶ በረከት ስምዖን ስም […]

መፈራረጅ፣ መጠላላት፣ መጠቃቃት፣ መጠፋፋት በዚያ…ትውልድ ይብቃን!!! (ውብሸት ሙላት)

21/05/2018 ሰሞኑን የተወሰኑ በጣት የሚቆጠሩ የአማራ አክቲቪስቶች ሌሎች አክቲቪስቶችን፣ ጋዜጠኞችን እና ፖለቲከኞችን ማብጠልጠል እና ማሳጣት ጀምረዋል፡፡ ይህ ዓይነቱ አካሄድ በጭራሽ መቀጠል የለበትም፡፡ በብዙ ምክንያቶች፡፡  እርስ በእርስ መዘላለፍና መጣላት መጠላላት የአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን በደልና ግፍ ከማራዘም ውጭ ምንም ዓይነት ፋይዳ የለውም፡፡ መጠላላትና መከፋፈል ለአጥቂዎችና ለበዳዮች ምቹ ሆኖ መገኘት ነው፡፡ ለጠላት ምቹ መሆን ሆኖ መገኘት ደግሞ […]

ውሻ የራሱን ጆሮ ቆርጠው ሲያበሉት ስጋ የሰጡት ይመስለዋል!” (ዶ/ር አብይን አትንኩብን ለምትሉ በሙሉ) [ወንድማገኝ ለማ]

21/05/2018 ጉድ ነው መቼስ ዘንድሮ?! ለካ ጊዜ እንዲህ ያስተዛዝባል! ተቃዋሚው ሁሉ ሰርከስ ኢትዮጵያ ይሰራ ነበር እንዴ?…ምነው ታዲያ ሁሉም አክሮባት ሰሪ ሆነብን! ማንም ዶ/ር አብይን አይደለም መደገፍ ማምለክ ይችላል ፤ ነገር ግን እኔ ሰውየውን ወድጄዋለሁና አትናገሩብኝ… “ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝ ጠቅላይ ሚኒስቴሬን ሌላ ሲነካብኝ” ….ብሎ ድቤ መምታት ፣ መሰንቆ መገዝገዝ ግን አይነፌክስ ነው! አሁን አሁን ደግሞ […]