የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (ሚኪ አምሀራ)

21/05/2018 የፖለቲካ ሴንተር ከመቀሌ ወደ ባህርዳር (Bahirdar the next political melting point)  ሚኪ አምሀራ በባለፉት 27 አመታት አዲስ አበባ የኢኮኖሚ ሴንተር መቀሌ ደግሞ የፖለቲካ ሴንተር ሁነዉ ቆይተዋል፡፡ትልልቅ የፖለቲካ ዉሳኔዎች መቀሌ ላይ ነበር የሚወሰኑት፡፡አሁን ባለዉ የፖለቲካ ዳይናሚክስ ባህርዳር ለሚቀጥሉት አመታቶች ከፍተኛ የፖለቲካ ትንቅንቅ የሚካሄድባት ከተማ ነች፡፡ ባጠቃላይ ኦሮሚያ አካባቢ የከራረመዉ ፖለቲካ በመቀዝቀዝ ነገር ግን የአማራ ፖለቲካ […]

ጋሽ ታደሰ ኃይሌ- የአማራ ህዝብ ደግነት ምሳሌ (አፈንዲ ሙተቂ)

21/05/2018 “ጂንኒ ጀቡቲ” የሚለውን አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ሁኔታና ጊዜ ከዚህ በፊት አውግቼአችሁ ነበር። እነሆ ዛሬም መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የገለምሶ ከተማን የተቆጣጠረው ግንቦት 22/1983 ነበር። ኦነጎች ለሶስት ቀናት አካባቢውን ሲያረጋጉ ከቆዩ በኋላ እሁድ ግንቦት 25/1983 በፖለቲካ ፕሮግራማቸው እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ህዝቡን በገለምሶ ስቴድየም ጠሩት። “ጎቶምሳ” የሚባለው የኦነግ […]

የሚሊኒየም (የአምዓት) አዳራሽ ዝግጅትና ትዝብቴ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

21/05/2018 ትናንትና በአምዓቱ አዳራሽ በዶ/ር (ሊ.ማ.) ምሕረት ደበበ የልኅቀት (excellence) ስብከት የተሳበበ አንድ ዝግጅት ተኪያሒዶ ነበረ፡፡ ሳይሳካ ቀረ እንጅ ዝግጅቱ በዚህ ሽፋን አስቀድሞ እንዲያዝ ተደርጎ የነበረው ዶ/ር (ሊ.ማ.) ዐቢይ አሕመድ ሸህ መሐመድ ሐሰን አል አሙዲንን ይዞ መጥቶ በአልታሰብ (በሰርፕራይዝ) እንግድነት በመቅረብ ልፈፋ ለማድረግና የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ለመሥራት ነበረ፡፡ የሳውዲ ዓረቢያ መንግሥት ሸሁን መልቀቅና ከዐቢይ ጋር […]

የዳኖ ወረዳ እዉነታ – ከአዲሱ አረጋ የተሰጠ ማብራሪያ

May 21, 2018 ግንቦት 13/2010 ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጂላ እና አዋዲ ጉሉፋ በተባሉ ቀበሌዎች የአማራ ተወላጅ ወንድሞቻችን እንደተፈናቀሉ እና የመብት ጥሰት እንደተፈፀመባቸዉ ተደርጎ ሲዘገብ ቆይቷል። ብዙ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችም ስለ ጉዳዩ የተጣራ መረጃ እንድናደርሳቸዉ ጠይቀዋል። በዳኖ ወረዳ አጂላ ቀበሌ 366፥ በአዋዲ ጉሉፋ ቀበሌ ደግሞ 355 የሚሆኑ የአማራ ተወላጅ አባወራዎች ይኖራሉ። […]

ሰብዓዊ መብቶችና ያገራችን ሁኔታ | ባይሳ ዋቅ-ወያ

May 21, 2018  አቶ ባይሳ መግቢያ በህብረተሰብ ታሪክ ውስጥ ስለ ሰብዓዊ መብቶች የመከበር አስፈላጊነት በግልጽ መወራትና መጻፍ የተጀመረው በቅርብ ጊዜ ይሁን እንጂ፣ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ጭቆናን የማይቀበል ግን ደግሞ በአቅም ማነስ ብቻ ለጉልበታሙ ይገዛ ነበር እንጂ፣ እንደ ሰው ማንም ከማን እንደማይበልጥና በተፈጥሮም ከአካልና የአዕምሮ ብስለት መበላለጥ ሌላ፣ ሰው በሰውነቱ እኩል እንደሆነ ሁሉም ያምናል። ለምሳሌ በተለምዶ […]

ስለ ኢሮብ ህዝብ ያገባኛል !

May 21, 2018  ከአምዶም ገብረሥላሴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስዎች ከኢሮብ ማህበረሰብ ከ ዓመታት በፊት በሸዓብያ ተጠልፈው ተወስደው እስካሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው። የዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ መንግስት ከ1990 ዓ/ም ጀምሮ ብየዓመቱ በሻዕብያ ታጢቂዎች እየታፈኑ እየተወሰዱ ህልውናቸው የማይታወቁ ዜጎቻችን ሁኔታ እንዲያረጋግጡልን እንጠይቃለን። በሻዕብያ ከባዳ እስከ ሑመራ ድረስ ተጠልፈው የተወሰዱ ዜጎቻችን ህልውና ኣጣርተው እንዲመለሱ እንዲያደርጉልን እንጠይቃለን። 1 ዓብዱ […]

We are in the most interesting time in Ethiopian political history

May 21, 2018  by Geresu Tufa Ethiopian political discourses have been rigid, predictable, polarized and ideological for the last 60 years. Those who had political differences in 1970s are still bickering on it when they meet at every social event. Each and every political actor in Ethiopia has permanent enemy for decades. Ideological rigidity, polarization […]

Is EPRDF the Sole Alternative for Ethiopia? Is our struggle missing its target?

May 21, 2018  by Nagessa Oddo Dube Ethiopia has been hit by waves of protests since November 2015. The protests, which have morphed into a popular movement, have as their goal the quest for real democracy and greater political freedom. Starting in Oromia with ethnic Oromos demonstrating against long-standing political, economic, and social marginalization, the […]

Memorandum No. 6: PM Abiy Preaching “Walk the Talk in Faith”!

May 21, 2018  By Alemayehu G.mariam Last week, Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia met with the top leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (ETOC) and urged them, indeed preached to them, to reconcile with the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church in Exile in the Diaspora. PM Abiy said: Differences may have arisen [between Church leaders] for various reasons, […]

የትናንቱ የሚሊኒየም (የአምዓት) አዳራሽ ዝግጅትና ትዝብቴ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

 ትናንትና በአምዓቱ አዳራሽ በዶ/ር (ሊ.ማ.) ምሕረት ደበበ የልኅቀት (excellence) ስብከት የተሳበበ አንድ ዝግጅት ተኪያሒዶ ነበረ፡፡ ሳይሳካ ቀረ እንጅ ዝግጅቱ በዚህ ሽፋን አስቀድሞ እንዲያዝ ተደርጎ የነበረው ዶ/ር (ሊ.ማ.) ዐቢይ አሕመድ ሸህ መሐመድ ሐሰን አል አሙዲንን ይዞ መጥቶ በአልታሰብ (በሰርፕራይዝ) እንግድነት በመቅረብ ልፈፋ ለማድረግና የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ለመሥራት ነበረ፡፡ የሳውዲ ዓረቢያ መንግሥት ሸሁን መልቀቅና ከዐቢይ ጋር መስደድ […]