የነ ሌንጮ መንገድ!

May 21, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- መቀመጫውን በውጭ ሀገር ያደረገውና በአንጋፋዎቹ የኦሮሞ ብሄርተኞች አቶ ሌንጮ ለታ እና ዶክተር ዲማ ነገዎ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ከመንግሥት ጋር የፖለቲካ ድርድር መጀመሩን ካሳወቀ ጥቂት ዐመታት ተቆጥረዋል፡፡ ሆኖም ስምምነት ሊደረስ ባለመቻሉ ኦዴግ ነፍጥ ካነሳው አርበኞች ግንቦት-7 ጋር የጋራ ጥምረት እስከ መመስረት ደርሶ ነበር፡፡ የኦዴግ መሪዎች ከአንዴም ሁለቴ ወደ […]
Bring Dictator Mengistu HM to Justice

May 20, 2018 F British Woods Business Center 2201 Murfreesboro Pike, Suite A-109 Nashville, TN 37217, USA May 17, 2018 The UN Security Council United Nations 405 East 42nd Street New York, N.Y. 10017. Your Excellencies: We, the undersigned, are aware that the responsibility of the Security Council among other things is maintenance of international […]
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ማስጠንቀቂያ ምን ያህል ተጨባጭ ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት በውጭ ሃገር ባንኮች ገንዘብ ያላቸው ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን በመግለፅ አስጠንቅቀዋል።በሂደት የምርመራው ውጤት ይፋ እንደሚሆንም አመልክተዋል። ቀደም ሲልም የባለስልጣናት የሃብት ምዝገባን በሚመለከት የተጀመሩ እርምጃዎች መኖራቸው የሚታወቅ ሲሆን ዛሬ ነገሩ ምን ላይ ደረሰ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። ይህን ጥያቄ እንዲሁም የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ማስጠንቀቂያ ምን ያህል […]
Intellectuals and Society: Dr Zelalem Eshete

May 20, 2018 Intellectuals and Society: Dr Zelalem Eshete https://youtu.be/COvCrCReJ4k
ሐምራዊት ተስፋ ስለ አብይ አህመድ የተናገረችው

May 20, 2018 ሐምራዊት ተስፋ ስለ አብይ አህመድ የተናገረችው https://www.youtube.com/watch?v=L4a_mBXkNY4
ለአንዱ የአይሮፕላን ትኬት ሲዘጋጅ ለሌላው በቅሎ አልተዘጋጀም (ግርማ ካሳ)

May 20, 2018 አገር ቤት የሚታተመው የአገዛዙ ልሳን የሆነው አዲስ ዘመን፣ ህዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም አንድ ቃለ ምልልስ አስፍሮ ነበር። ቃለ ምልልሱ የተደረገው ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ አማርኛ ተናጋሪዎች ወይም አማራዎች በገጀራ፣ በቀስት ከተገደሉበት ፣ በቅርቡም ደግሞ በመተከለ በሰላም እንዳይኖሩ በተደረገበተ የቤኔሻንጉል ክልል መስተዳደር እና ካቢኔ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ሰለሞን ጂሬኛ ጋር ነበር። […]
Sudan summons Egypt ambassador over ‘insulting’ TV series

Khartoum appears to have been angered by the idea that Egyptian armed groups would find refuge in Sudan. Sudanese President Bashir accused Egypt last year of supporting opposition figures fighting Sudanese troops in Darfur [AP] Sudan has summoned the Egyptian ambassador to Khartoum to complain about a TV series that portrays Egyptian rebel fighters living […]
Saudi Arabia ‘to release 1,000 Ethiopian prisoners’

Release comes after request by Ethiopian prime minister during official visit to Riyadh, Ethiopian media reports. The Gulf kingdom forcefully deported more than 14,000 Ethiopian nationals last year, according to Addis Ababa [FILE- Reuters] Saudi Arabia has agreed to release 1,000 Ethiopian nationals who have been in prison in the Gulf state for a variety […]
Riyadh to release Saudi-Ethiopian tycoon detained in anti-graft swoop – Ethiopia PM

May 20, 2018 at 3:04 pm Mohammed Hussein Al-Amoudi [Capital/Facebook] May 20, 2018 at 3:04 pm Saudi Arabia will soon release Mohammed Hussein Al Amoudi, an Ethiopian-born Saudi billionaire arrested in November during a crackdown on corruption, Ethiopia’s prime minister said. Abiy Ahmed made the remarks late on Saturday after arriving from the Gulf kingdom, […]
እንደ አዲስ በአማራ ላይ የተከፈተው የጥቃት ዘመቻና በወገናችን ላይ ያለኝ ሥጋት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እንደ አዲስ በአማራ ላይ የተከፈተው የጥቃት ዘመቻና በወገናችን ላይ ያለኝ ሥጋት! የበፊቱን ትተን ለመልካም አሥተዳደር መስፈን፣ ለአንድነት፣ ለዕኩልነት፣ ለሰብአዊ መብት መከበር፣ ለዲሞክራሲያዊ (ለመስፍነ ሕዝባዊ) ሥርዓት መጎልበት፣ ለኢትዮጵያዊ ማንነት መጉላት ባጠቃላይ “ለለውጥ የቆረጥኩ ነኝ!” የሚለው በዐቢይ ይመራል የተባለው አሥተዳደር “ሥራ ጀመረ!” ከተባለ ወዲህ እንኳ በአማራ ላይ የሚፈጸሙ አረመኔያዊ ግፎች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በአዲስ ዘመቻ መፈጸም ተይዞ […]
