ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተባብሷል – አዲስ አድማስ

Monday, 07 May 2018 08:46 መታሰቢያ ካሳዬ  · በየዕለቱ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ብቻ ከአንድ ሺ በላይ ዜጎች በቱሪስት ቪዛ ይወጣሉ · ከኩዌት፣ ከአረብ ኢምሬትስ ጋር የስራ ስምሪት ስምምነት አልተፈረመም፡፡ · ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር የተፈረመው ስምምነት፣ በተወካዮች ምክር ቤት አልፀደቀም · ከኳታርና ጆርዳን ጋር የተፈረመው ስምምነትም ተግባራዊ መሆን አልጀመረም ከጥቅምት 2008 ዓ.ም ጀምሮ […]

የግል ፕሬሱ ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ – አዲስ አድማስ

Monday, 07 May 2018 08:53 የግል ፕሬሱ ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ አለማየሁ አንበሴ በአገሪቱ 3 የአማርኛ ጋዜጦች ብቻ ቀርተዋል የኢትዮጵያ ፕሬስ እንደ አጀማመሩ ቢሆን ዛሬ የት በደረሰ ነበር ብለው ይቆጫሉ – የነፃ ፕሬስ አቀንቃኞች፡፡ በሁለት አስርት ዓመታት ጉዞው ፕሬሱ ከማበብ ይልቅ ደብዝዟል፡፡ ከ100 በላይ የነበሩት የግል ፕሬስ ውጤቶች፤ ዛሬ በጣት የሚቆጠሩ ሆነዋል፡፡ አሁን በአገሪቱ […]

Poet released from jail in Somaliland

  Getty Images Somali poet Nacima Qorane, who was arrested in January for advocating Somaliland reunite with Somalia, has been released after being pardoned by Somaliland’s president, her lawyer has said. In April a court in the self-declared republic of Somaliland sentenced Qorane to three years in jail for bringing the state into contempt. She […]

Winnie Madikizela-Mandela: Her life and death in the media

As the country mourned the death of South Africa’s anti-apartheid icon, the media went to work characterising her life. 06 May 2018 09:35 GMT Media, Winnie Madikizela-Mandela When news broke on April 2 that South Africa‘s iconic anti-apartheid leader Winnie Madikizela-Mandela had died at the age of 81, the media went to work characterising her life. But in […]

Referee Makes Decision, Gets Chased By Mob Of Players And Beaten After Defending Himself With Corner Flag

Jacque Talbot in  Football An Ethiopian Premier League match has ended in chaos after the referee was chased by players and coaching staff and beaten to the ground for awarding a decision against a side. Welwalo Adigrat University players and staff felt compelled to chase and attack the referee after he ruled that the ball […]

Egypt’s FM blames failure of Addis Ababa dam talks on Ethiopia and Sudan

Ahram Online , Monday 7 May 2018 Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry and his Ugandan counterpart Sam Kutesa meeting on the sidelines of joint committee meetings in Cairo (Photo: Al-Ahram) Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry said that the latest meeting held in Addis Ababa between Egypt, Ethiopia and Sudan to discuss the Grand Ethiopian Renaissance […]

Kenya, Ethiopia look at mega link projects afresh

Tuesday May 8 2018 From left: President Uhuru Kenyatta, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, First Lady Margaret Kenyatta and Deputy President William Ruto at State House, Nairobi. PHOTO | PSCU In Summary President Kenyatta told reporters at a joint press briefing that projects within Lapsset would be “fast-tracked.” Launched in 2012, the Lapsset project was […]

የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል? (ቪእኤ)

May 7, 2018 ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ (በግራ)፤ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው (በቀኝ) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ፍፁም አስፈላጊ ነው በሚሉ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ የሽግግር መንግሥት ቢቋቋም ጥሩ ቢሆንም ክፍትና ሁሉን አሣታፊ መድረክ እስከተፈጠረ ብቸኛ መንገድ ላይሆን ይችላል በሚሉ ሁለት አንጋፋ ምሁራን መካከል ውይይት አካሂደናል። ዋሺንግተን ዲሲ – ኒው ዮርክ […]

በጣም እየተሸወድን ነው! እውነተኛ የወያኔ እግር አሳቶችንና የወያኔ የክት አጋሮች እንለይ

May 7, 2018 እስኪ በደንብ አስተውሉ፡፡ የኢትዮጵያ አገራችንን ፖለቲካ በደንብ አስቡበት፡፡ ማንም ከሜዳ እየመጣ ትልቅ የሚሆንበት ነው፡፡ በአገር ቤት እንኳን ሕዝቡ  የተረዳው ይመስላል፡፡ በእርግጥ ችግር አለ፡፡ ዲያስፖራዎ ግን ለአገርና ሕዝብ አደገኛ ሆኖ ነው የሚታየኝ ለእኔ፡፡ የዲያስፖራውን ፖለቲካ እንደፈለጋቸው የሚዘውሩትና የንግድ ዕቃ ያደረጉት ድርጅቶችና ግለሰቦችን ሳስብ ለመሆኑ ምን ነክቶን ይሆን እላለሁ፡፡ ዛሬ ዲያስፖራውን እንደልባቸው የሚያንከባልሉት የፌስቡክ […]

የፌዲራል አወቃቀር ለውጥ ደረጃ በደረጃ (ግርማ ካሳ)

May 7, 2018   አዲስ አድማስ ጋዜጣ «ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን ጎሠኝነትና ብሔርተኝነት ከሃገራዊ ማንነት ጋር ማስታረቅ የሚቻልበትን የመፍትሄ ሐሳብ እንዲያፈላልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮች የተወሳሰቡ በመሆናቸው ችግሮቹን አገናዝቦ መውጫ መንገድ የሚያሳይ ምሁር ያስፈልገናል፤ ብለዋል» ሲል ዘግቧል። ለአንድ ችግር መፍትሄ የሚገኝለት ችግር እንዳለ ማመን ሲቻል ነው። ብዙዎቻችን […]