Ethiopia-Eritrea conflict, 20 years on: Brothers still at war

On the 20th anniversary of the Eritrea-Ethiopia war, an opportunity for sustainable peace may finally be on the horizon. by Awol K Allo An Eritrean soldier looks across the closed border towards Ethiopia from his post in Serha, Eritria [AP] more on Eritrea Ethiopia accuses Eritrea of trying to destabilise its securitylast month #NeverAgain: Teenagers, […]
Kenya and Ethiopia have enjoyed strong bilateral relations deepened by the Special Status Agreement

By Lilian Kwamboka Published Sun, May 6th 2018 at 19:38 On arrival, Ahmed Ali was received by Foreign Affairs and International Trade Cabinet Secretary Monica Juma, Labour and Social Protection Cabinet Secretary Ukur Yattani and Nairobi Governor Mike Sonko. Ethiopia’s Prime Minister Ahmed Ali has arrived in Kenya for a two-day visit geared towards strengthening […]
ኣብይ ሆይ! የት አለህ? ብለው ይጠሩሃል የመተከል አማራ ተፈናቃዮች! ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ጎንደር ባሕርዳር ላይ መጥተህ አማራዎችን “አማራ አማራ” የምትሉት ነገር ትቼ…..የኢትዮጵያን ነገር እንዲህ እያንገበገባችሁ መልሳችሁ አማራ አማራ ስትሉ ታፈርሱታላችሁ!” ብለህ ወቅሰሃቸዋል። ይኼው ጥቃታችንን አስቁምልን ባሉህ ሳምንት ባልሞላ አማራ በመሆናቸው ብቻ ከመተከል (ቤንሻንጉል) አካባቢ ከገዛ ድንግል መሬታቸው ከኢትዮጵያ መሬት ከተባረሩ አንድ ወር ሆኗቸዋል። ዘገባውን ከነስም ዝርዝራቸው እና የመሬት ባለቤትንት፤ከነ ቤተሰብ ብዛት፤ ለማየት እንዲሁም ከተባረሩ ወዲህ ባሕር ዳር […]
“የኦሮሞና አማራ አንድነት ” በቡልቻ ደመቅሳ አንደበት!

05/05/2018 (ሸገር ታይምስ) ሰሞኑን ሸገር ታይምስ ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ቃለመጠይቅ አካሂደው ነበር፡፡ በቃለመጠይቁ ወቅት ስለኦሮሞና አማራ የእርስበርስ ግንኙነት ተጠይቀው የነበረ ሲሆን ሀሳባቸውን እንዲህ ሲሉ አካፍለዋል፡፡ ሸገር ታይምስ፡– ኦሮሞና አማራ አንድ ነን፣ ማንም አይለየንም የሚሉ መድረኮች ሲዘጋጁ አስተውለናል። በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ደግሞ ሁለቱ ህዝብ እንዳይጠናከርና ወዳጅ እንዳይሆን የማይፈልጉም አሉ ይባላል። እርስዎ ስለሁለቱ ህዝብ ምን ይላሉ? አቶ […]
ሃቁ ሲገለጥ!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)

06/05/2018 አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ከፍተኛ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በፍትህ ሚ/ር የፍትሐብሔር መምሪያ ሃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ለእውነት በመቆም የተግባር ሰው መሆናቸውን አለም አቀፍ ተቋማት ጭምር መስክረውላቸዋል። “የቅንጅት አመራሮች ንብረታቸው እንዲወረስ ክስ እንዲመሰረት አድርግ” ተብለው በበረከት ስሞኦን ሲታዘዙ ‘አሻፈረኝ’ በማለት የተቃወሙና ትእዛዝ ባለመፈፀማቸው እስር የተደገሰላቸው ናቸው። ..አቶ ታምራት ላይኔ ከቀናት በፊት ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ “አለጥፋቴ […]
የሃሰት ነብያት እና ተዓምራት! (በውቀቱ ስዩም)

06/05/2018 በሃይማኖት ስም ህዝብን ማታለልና መበዝበዝ የነበረና ያለ ነገር ነው፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ማምረት የተሳናቸው ነቀዞች “የግዜር ወኪል ነን” ብለው አምራቹን ባላገር ሲዘርፉት ኖረዋል፡፡ ሰሞኑን ያየሁት ቪድዮ የዚህ የቅጥፈት ልማድ ቅጥያ መሰለኝ፡፡ አንዱ ጮሌ በመለኮታዊ ተአምር ሽፋን አዳራሽ ሙሉ ህዝብ በነፍሱ ይጫወትበታል፡፡ ታምረኛው ሰውየ ዐይኑን በጨው አጥቦ የምእመናንን እጅ አስረዝማለሁ እያለ ሲያጭበረብር ይታያል፡፡ አንድ የእጅ መሰበር […]
A Great Reception for Freedom Fighter Eskinder Nega arrival at the Washington DC Airport

May 5, 2018 https://youtu.be/2ySONp-ewqg https://youtu.be/HUL_-rdvspU
Ato Bekele Gerba Arrival Reception at Airport – Washington DC

May 5, 2018 Ato Bekele Gerba Arrival Reception at Airport – Washington DC https://youtu.be/EqgmlF00oE8
የእክንድር ነጋ አቀባበል ሥነ ሥርዓት በዋሽንግተን ዲሲ

May 5, 2018 https://youtu.be/2ySONp-ewqg https://youtu.be/HUL_-rdvspU
እስክንድር ነጋ… በጥቁር ነጻነት ውስጥ የኖረ ጋዜጠኛ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

May 6, 2018 “ኢትዮጲስ ጋዜጣ እንደገና ታተመ!” ከሚለው ወሬ ጀምሮ፤ “አንዱ ጋዜጣ 10 ብር ተሸጠ!” እስከሚለው ዜና ድረስ… ብዙ ሰምተን ነበር – ከሃያ አምስት አመት በፊት። በወቅቱ ጋዜጣዎች የሚሸጡት ከ1ብር ባነሰ ዋጋ ስለነበር፤ የአንድ ጋዜጣ ዋጋ በአስር እጥፍ ጨምሮ ሲሸጥ መስማትም ሆነ ማየት እጅግ ያስገርማል። ኢትኦጲስ ጋዜጣ በወቅቱ ይዞት ከወጣው ዜናዎች መካከል፤ “ጎንደር ጦርነት አለ!” […]