Ethiopia will take a stake of Port Sudan, Ethiopia Foreign Ministry says

May 3, 2018 / 10:19 AM Aaron Maasho   ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia and Sudan have agreed on a deal that will allow the Horn of Africa nation to take a stake of Port Sudan, Ethiopia’s Foreign Ministry said on Thursday. A man stands opposite the modern port at the harbour in Port Sudan […]

Arab water security ‘indivisible’: Arab League secretary general

Al-Masry Al-Youm May 3, 2018 11:32 am Secretary General of the Arab League Ahmed Aboul Gheit stressed that the Arab water security is indivisible calling on Ethiopia to show sufficient openness in negotiations concerning the construction and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Aboul Gheit called on Ethiopia to maintain the principles of “good […]

Can Ethiopia and Eritrea make peace?

May 3, 2018 The Economist Twenty years after a pointless war over a town no one had heard of, Ethiopia ponders rapprochement “LIKE Sarajevo, 1914,” said the late Ethiopian prime minister, Meles Zenawi, of the first gunshots fired on May 6th 1998. “An accident waiting to happen.” Neither he nor his counterpart in neighbouring Eritrea, […]

ግዮን ቁጥር 05 ዕትም ሚያዝያ 2010 ዓ.ም

May 3, 2018 ዶክተር አብይ “ካሪዝማ” የፍርሐት እና ተስፋ ድባብ ከጦላይ እስከ ጣውላ ቤት ኢትዮጵያዊነት በማበብ እና በንቅለ-ተከላ መካከል እስክንድር ነጋ እንዴት ሄደ፤ለምን ተመለሠ? አንዱ ለሁሉም ሁሉም ለአንዱ  … ግዮን 05 (PDF) Download (PDF, 15.14MB) /**/

እስክንድር ከአመታት በኋላ የፕሬስ ነፃነት ቀንን አከበረ፣ ከሀገሩ ውጪ!

May 3, 2018 (ዋዜማ ራዲዮ) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 25/2010 (ሜይ 3/2018) በመላው ዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን ተከብሯል፡፡ ናይሮቢ ዌስትላንድ አካባቢ በሚገኘው የ“አምነስቲ ኢንተርናሽናል ኬንያ” ቢሮ በተካሄደ ፕሮግራም በክብር እንግድነት የተጋበዘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ “መገናኛ ብዙሀን ምን ዓይነት ዕክል ሊገጥማቸው ይችላል” በሚለው ርዕስ ዙሪያ ማብራሪያ ሠጥቷል፤ ከታዳሚዎች ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ሠጥቷል፡፡   ከተቀረው የአሕጉሪቱ ክፍል… ምስራቅ […]

በኢሳት ከአቶ ያሬድ ጥበቡ ጋር በቀረበ ፕሮግራም ላይ የቀረበ አስተያየት

May 3, 2018 ከተስፋሁን አረጋይ ባለፈው ሳምንት የኢሳቱ ጋዜተኛ አቶ ምናላቸው “ በላ ልበልሃ” በሚባለውን ፕሮግራሙ የኢድህን(የኢህአዴጉ ብአዴን) መስራች እና አመራር የነበሩትን አቶ ያሬድ ጥበቡን ይዞልን ቀርቦ ነበር፤ ይህን ፕሮግራም ከተከታተልኩ ቦኋላ በፕሮግራሙ አቀራረብም ሆነ ግለሰቡ በሰጣቸው መረጃዎች እና አስተያየቶች ላይ ያለኝን ትችት እና ገንቢ አስተያየት ለማቅረብ ብፈልግም ከራሴ ጋር ብዙ መታገል ነበረብኝ። ብዙውን ጊዜ […]

Nile dam won’t harm Egypt, says new Ethiopian leader

May 3, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed reviews the honour guard following his arrival in Khartoum for an official visit to Sudan on May 2, 2018 (AFP Photo/ASHRAF SHAZLY) AFP / May 3, 2018 Khartoum (AFP) – Ethiopia’s newly appointed prime minister, Abiy Ahmed, said on Thursday that the controversial dam his country is building […]

የአፄ ቴዎድሮስ ለመቶ ሀምሳ አመታት ነዶ ያልጠፋ ወኔ!!! (ፍቅር ያሸንፋል)

03/05/2018 የአፄ ቴዎድሮስን ከውልደት እስከ ዕለተ ሞታቸው ያለውን ሂደት እንደሚከተለው ለማብራራት ወደድኩኝ። በቅድሚያ ግን ይሄን ከብዙ ፅሁፎች የተመሳከረ ሀሳብ ሳቀርብ የቴዎድሮስ አብዝቶ ደግነት እና በፍፁም ስስት እማያውቅ ንጉስ መሆኑን የመሰከሩ ሚሲዮናውያን እንደነበሩ እየገለጥኩ ቴዎድሮስ በበረኃ በነበረ ጊዜ ህዝቡ ተርቦ ነበር። ይሄኔ ግን በዙፋን ያሉት ምንም ሳያደርጉ ቢቀሩም መይሳው ያከማቸውን እህል ለተራበው በመስጠት መሬትን ለእርሻ እንዲውል […]