የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሐላፊ ሆኖ የተመደበው ማነው???” (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

30/04/2018 የካቢኔ እና ሌሎች ወሳኝ ቦታዎች ምደባ የሚያመላክተው ህውሓት የፓርቲ (ፕሮፓጋንዳና ድርጅት) ስራ ቁልፍ ተግባር አድርጐ መውሰዱን ነው። በመንግስት ውስጥ የፓርቲ ስራ መስራት ወሳኝ የስራ ሂደት ሆኗል። በሌላ አነጋገር መንግስትንም ሆነ ባለስልጣናቱን ( ሚኒስትሮችን ጨምሮ) የሚመራው የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሐላፊው ይሆናል።  እናም አሁን አንድ ጥያቄ እንድንጠይቅ እንገደዳለን፣  ” ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ተስተካካይ አንዳንዴም የበዛ ስልጣን ያለው […]

ዶ/ር አብይ አህመድ በ‹ፈርዖን› ፊት (እንዳለጌታ ከበደ)

30/04/2018     ከአንድ ዓመት በፊት፣ ‹እርካብና መንበር› በሚል ርዕስ፣ ‹ዲራአዝ› በሚል ደራሲ  ስም  የወጣ መጽሐፍ ላይ እንዳነበብነው፣ መሪነት ድንገት ላያችን ላይ የምንጭነው አክሊል፣ ወይም እግረ መንገዳችንን እንደ ዘበት አንስተን የምናጠልቀው ቆብ መሆን የለበትም ፡፡ስንመኘው፣ ስንጠብቀው፣ በትንሹ ስንለማመደው የነበረ፣ ለራሳችን የምናበረክተው፣ የምንፈተንበት፣ እኛን ብሎ የሚመጣው አሳር እንዲያርሰን የማንፈቅድበት፣ በገባነው ቃል ልክ ለማስተዳደር የምንሟገትበት መሳርያ ነው፡፡ […]

“ዶክተር አብይ አህመድ የህዝብ ለውጥ መሪ እንጂ የኢሀዴግ መሪ አይደሉም” (ዶ/ር ብራሃነመስቀል ሰኚ)

30/04/2018   እንድ እሳቸው አባባል ከሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከድርጅት መሪነት ወደ ሀገራዊ መሪነት በማምጣት ህዝባዊ ትግሉን የበለጠ አጉልቶታል ባይናቸው እኚህ ሚኒስትር ምንም በፓርቲያችው ውስጥ ቢመረጡም ከህዝቡ በመጣው ግፊትና ጫና የተመረጡ በመሆናቸው በሀገሪቷ ዙሪ ካሉት ዜጎች ሀሳብና ፍላጎቶችን በቀጥታ ለመስማትና ድጋፍ ማሰባሰባቸው ሚኒስትሩ ቀደም ሲል የገቧቸውን ቃልኪዳን ለማክበርና ለሥራቸው ግባት በመሆን ይረዷቸዋል ይላሉ በሳቸው አነጋገር conditional […]

ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ(OMN) የተሰጠ መግለጫ

April 29, 2018 የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ የባለአደራ ቦርድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በውጭ አገር የሚገኙ የሚድያ ተቁዋማትን አስመልክተው ስለተናገሩት ንግግር የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዋሳ ከተማ ተገኝተው ባደረጉት ንግገር የሚከተለውን ተናግረዋል። “ዴሞክራሲ ይስፋ ይስፋ ብላችዋል ብዙ ሰዎች። አሁን በናንተ ፊት ለማረጋግጥ የምፈልገው፣ በአሜሪካን አገር ሚዲያ ያላቸው ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲ የሚናገሩ፣ የሚጮሁ፣ የሚቆጡ፣ የሚጨነቁ ሰዎች […]

የማንነት ጥያቄ አወሳሰን በሕገ መንግሥቱ ወልቃይት በምሳሌነት – በዘላላም እሸቱ

April 30, 2018  በቅርቡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መቐሌ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተመርኩዞ የወልቃይት ጥያቄ አጀንዳ ሆኗል፡፡ እንግዲህ በአገራችን የተመሠረተው ፌዴራላዊ ሥርዓት ብሔርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ሌሎች የአፍሪካ አገሮች የብሔር ጉዳዮችን ለመፍታት ከሄዱበት መንገድ የተለየና ድፍረት የተሞላበት ስለመሆኑ በርካቶች ይስማማሉ፡፡ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ ዋና አጀንዳ ሆኖ ለዘመናት በመቆየቱ ሕገ መንግሥቱ ይህን […]

Why I resigned as Ethiopian Prime Minister – Hailemariam (The New Times)

29/04/2018 By Collins Mwai Former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn has said that he resigned early this year on realization that he could not inspire desired national reforms while still in the position. He admitted that his country has been facing a set of challenges including limited democratic space which he said risked leading to […]

ዴሞክራሲን የማስፈን ሒደት፤ (ፓርቲ ወይስ ንቅናቄ?) – አሸናፊ ሞላ

  April 30, 2018 – Konjit Sitotaw ዴሞክራሲን የማስፈን ሒደት፤ (ፓርቲ ወይስ ንቅናቄ?) *** አሸናፊ ሞላ *** በአገራችን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ተፈቅዷል ከተባለበት ከ1984 ዓ.ም. ጊዜ ጀምሮ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች ተቋቁመዋል፤ ከተቋቋሙት ድርጅቶች መካከል በርካቶች ይህ ነው የሚባል ተግባር ሳይፈፅሙ፣ ሕዝብም ከነመኖራቸው ሳያውቃቸው ሞተዋል፤ የቀሩት በየጊዜው እየተሰነጣጠቁ በከፍተኛ ደረጃ ተዳክመዋል፡፡ ይኹን እንጂ አሁንም አዳዲስ የፖለቲካ […]

ኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቴሌኮምን የተወሰነ ድርሻ ለጅቡቲ መንግሥት ለመስጠት ፈቀደች።

April 30, 2018 ኢትዮጵያ ለጅቡቲ አየር መንገድ እና ቴሌኮምን ከመሳሰሉ ተቋማት የተወሰነ ድርሻ ለጅቡቲ መንግሥት ለመስጠት ፈቃደኝነት አሳይታለች። አምባሳደር ሻሜቦ የተቋማቱን ዝርዝርም ይሁን ለጅቡቲ ሊሰጥ የሚችለውን የድርሻ መጠን አልገለጹም። ጠቅላይ ምኒስትር አብይ በጅቡቲ ጉብኝታቸው ባደረጉት ውይይት «ከፈለጉ በአየር መንገድ ከፈለጉ በቴሌኮም የተወሰነ ድርሻ እንዲኖራቸው የተገለጸ ጉዳይ ስላለ በዝርዝር የሚሰራ ነው የሚሆነው» ሲሉ አስረድተዋል። ኢትዮጵያ ከጅቡቲ […]

Rwanda’s Paul Kagame accuses ICC of bias against Africa

Rwandan leader says The Hague-based court has failed to mete out justice in any other part of the world except Africa. by Faisal Edroos Kagame’s remarks come at a time when several African countries, who are signatories to the Rome Statute that gave birth to the ICC, have said they would pull out [File: EPA] […]

የፓዊ ልዩ ወረዳ አስተዳደር ፤መንደር 127 እና መተከል (ሚኪ አምሀራ)

29/04/2018 ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለዉ ባህርዳር የመጡ አማሮች አሳዛኝ ነዉ፡፡ ከአባቶቻቸዉ መሬት ላይ መፈናቀላቸዉ ደግሞ ቁስሉን ያብሰዋል፡፡ የተፈናቀሉት ሰወች የክልሉ መንግስት መኪና አዘጋጅቶ የዉሎ አበል ከፍሎ እንዲሁም የሚቋቋሙበትን መንገድ መክሮ ወደ ነበሩበት መመለስ አለበት፡፡ አንዳችም ሰዉ ከነበረበት ቀየ ዉጪ ሌላ ቦታ ሊሄድና ኑሮ ሊጀምር አይችልም፡፡ ይሄን ካልኩ በኋላ እስኪ የቢንሻንጉል አካባቢ በተለይም በመተከል (በቀድሞዉ የጎጃም […]