ኢትዮጵያ በጅቡቲ የወደብ ሽርክና ጠየቀች

ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጋር በሽርክና ወደብ ለማልማት ጥያቄ ማቅረቧን፤ በጅቡቲ መንግሥት በኩልም አዎንታዊ ምላሽ ማግኘቷን አንድ ከፍተኛ ዲፕሎማት ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ አየር መንገድ እና ቴሌኮም በመሳሰሉ ተቋማት እና የመሰረተ-ልማት ግንባታ ዘርፎች ጅቡቲ በሽርክና እንድትሠራ መስማማቱ ተገልጧል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከጅቡቲ ጋር በሽርክና ወደብ ለማልማት ጥያቄ አቀረበ። ጥያቄው የቀረበው ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ በጅቡቲ ባደረጉት […]
አብዮታዊ ዲሞክራሲን መቅበር ማለት ኢትዮጵያን ማዳን ማለት ነው (ወንድወሰን ተክሉ – የኢትዮሚዲያ አምደኛ)

**መነሻ ጭብጥ- ይህ ጽሁፍ የተጠናቀረው ሰሞኑን ከ “ህዳሴ ኢትዮጵያ” በሚል ጸሃፊ ስም በአይጋ ፎረም ላይ ለወጣው መጣጥፋቸው መልስ ታስቦ ሲሆን ጸሃፊው 25ገጽ የፈጀውን የጽሁፋቸውን ርእስ «አብዮታዊ ዲሞክራሲ እየተሸረሸረ ነው» በሚል ዋና አርእስት ስር «አብዮታዊ ዲሞክራሲን ማዳን ማለት ኢትዮጵያን ማዳን ማለት ነው» በሚል ለጻፉት እኔ ደግሞ «አብዮታዊ ዲሞክራሲን መቅበር ኢትዮጵያን ማዳን ማለት ነው» በሚል መልስ አቅርቤያለሁ፡፡ […]
ዛሬም አሰብን እንላለን! በያዕቆብ ኃይለ ማርያም

ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበበ፤ ኢትዮጵያ፤ የአድህሮትና የክፍፍል በአንድ ጎራ፤ የነጻነትና የአንድነት ኃይሎች በሌላው ጎራ፤ ሰቅዞ፤ በያዛቸው ትግል ዉስጥ ሆነው፤በሚፋለሙበት በዚህ ተስፋ ሰጪ ወቅት፤የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ዛሬ ማንሳት፤ዋናው የተጀመረዉ በጎ እንቅስቃሴ፤ ማዘናጋት እንዳይሆን የሚሰጉ ሰዎች ይኖራሉ። ሆኖም የአሰብ ባለቤትነት ጥያቄ የአገር ሕልዉናና ልማት ጥያቄ አንዱ አካል እንደመሆኑ መጠን፤ዛሬ በተከሰተዉ ብዙ […]
የጠ/ሚኒስትሩ ሥልጣን በህገ መንግስት ይገደባል ተባለ-አዲስ አድማስ

Written by አለማየሁ አንበሴ የአገሪቱ መሪዎች የስልጣን ዘመን በህገ መንግስት የተገደበ እንዲሆን እንሰራለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከዚህ በኋላ የአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ከሁለት ዙር በላይ በሥልጣን ላይ አይቆይም ብለዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ ከደቡብ ክልል የህዝብ ተወካዮች ጋር በሃዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚኒስትሩ፤ “በሀገሪቱ ያለው የዲሞክራሲያዊ ስርአት እየጎለበተ እንዲሄድ፣ የሃገር መሪዎች የስልጣን ዘመን በህገ መንግስቱ […]
New Ethiopian PM Makes First Official Visit to Djibouti

April 28, 2018 Djibouti President Ismaïl Omar Guelleh, right, welcomes Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed at Ambouli International Airport, April 28, 2018. (T. Muse/VOA) Mohamed Olad Hassan Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed, began his first trip outside his country Saturday to Djibouti, a small but strategic country on the Red Sea. During Ahmed’s 48-hour […]
የአንዳርጋቸው ዓረዓያነት ናፈቀኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

29/04/2018 አንዳርጋቸውን በአካል አላውቀውም። ነገር ግን በህይወቱ የተጉዋዘውን ጠመዝማዛና ውጣ ውረድ የበዛበት መንገድ ሳስታውስ በጣም ያስደንቀኛል። ይህንን ከባድ የህይወት ጉዞ በሄደበት ጊዜ ሁሉ የሚከተለው የህይወት መመሪያ ለእኔና ከእኔ በታች ላሉ ትውልዶች ዓርዓያነቱ በጣም ከፍተኛ ነው። 1. አንዳርጋቸው በልጅነትና በጨዋታ እድሜያቸው የሀገራቸውን ፖለቲካ ለማዘመን ሲሉ የተሰዉ ለጋ ወጣት ጉዋደኞቹ ቃል ኪዳን በልቡ እንደታተመ ጨለማ ቤት እስከሚዘጋበት […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከራሳቸው ማዳን! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

29/04/2018 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተስፋን-በጥንቃቄ (cautious optimism) ካነገቡት ሰዎች አንዱ ነኝ። የተስፋዬ መሠረቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ፣ የገቧቸው ቃልኪዳኖች እና አሁን የታየው መረጋጋት ናቸው። አሁን የታየው መረጋጋት ስል የቄሮዎች የአደባባይ ተቃውሞ መቆሙን ማለቴ አይደለም። ተቃዋሚዎችን እያሳደዱ መከታተል፣ ማዋከብ እና ማሰር ርቀን ሳንሔድ አምና ከነበረው አንፃር እንኳ ልዩነቱ የትየለሌ ነው። ለዚህ የራሴን ስሜት እና […]
እናት በልጇ ሀዘን ተብሰልስላ ሞተች፤ ልጇ ግን ከወህኒ ቤት በነጻ ተለቆ እናቱን አጣት

April 28, 2018 ከብሩክ አበጋዝ (አባ ቦና) ሀብታሙ(ቴዎድሮስ) አያሌው የወልዲያ የአዳጎ ልጅ ነው፤ ትንታግ ጎበዝ ወጣት እንደሆነ የሚያውቁት ይናገራሉ። ለትህነግ/ኢህአዴግ ፈጥሞ የማይተኛ ላይ ታች እያለ የግፍ አገዛዙን ጊዜ ለማሳጠር ጉልበቱን እውቀቱን ያበረከተ ጎበዝ ነው። ሀብታሙ(ቴዎድሮስ) የመኢአድ አባል የነበረ ሲሆን በወልዲያና በሰሜን ወሎ ዞን ባሉ አካባቢወች አገዛዙን በመቃወም፣ መኢአድን በማጠናከር በርካታ ተግባራትን አድርጓል። የአገዛዙን ግፍ እና […]
<> (ቬሮኒካ መላኩ)

28/04/2018 የፕሮፓጋንዳ ሀያልነት በአለም ላይ የታወቀ ነው። የሰው ልጅ አንጎል በፕሮፓጋንዳ ለመነሁለል የተመቻቸ ነው።አዶልፍ ሂትለር << አለም በፕሮፓጋንዳ የምትነዳና ልቧን እስከ ጥግ ድረስ የምትከፍት ሴት ነች> > ብሏል 🙂 እዚች ላይ እኔ በዚህ አባባል ሪዘርቬሽን እንዳለኝ ይታወቅልኝ ። 🙂 … የምንኖርባትን ፕላኔታችንን በፅሁፍ ስራው ለሁለት ገምሶ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ሲያቆራቁሳት የነበረው የአለማችን ባለ ብሩህ አእምሮ […]
Exiled Ethiopian Dictator Credited For Masterminding November Coup With Chiwenga That Ousted Mugabe

April 27, 2018 Mengistu Haile Mariam Exiled and fallen Ethiopian autarch, Mengistu Haile Mariam, who is thought to have had an invisible hand in last November’s Operation Restore Legacy, which was launched by the military to oust former leader, Robert Mugabe, has had his secret kingmaker powers in Zimbabwe increased following his alleged closet […]