Kefi Minerals says Ethiopia mine plans unaffected by political unrest

By StockMarketWire | Mon, 19th February 2018 – 13:56 Kefi Minerals said its day-to-day activities in Ethiopia hadn’t been unaffected after the resignation of the country’s Prime Minister sparked political uncertainty last week. ‘Everyone we deal with appears to regard the Prime Minister’s resignation as a sincere step to the facilitation of broader democratic representation […]

Ethiopia Needs ‘Fresh Forces’ to Deal With Upheaval, Party Says

By Nizar Manek ‎February‎ ‎19‎, ‎2018‎ ‎8‎:‎00‎ ‎AM‎ ‎EST Ethiopian premier announced surprise resignation last week Government has failed to end more than two years of protests Ethiopia’s ruling party needs “fresh forces” in its leadership to tackle political upheaval and achieve its economic goals after Prime Minister Hailemariam Desalegn’s surprise resignation last week, a […]

EU calls for inclusive dialogue to solve Ethiopia’s political crisis

Source: Xinhua   2018-02-20 01:19:42 ADDIS ABABA, Feb. 19 (Xinhua) — The European Union (EU) mission to Ethiopia on Monday called for the Ethiopian government to conduct dialogue among all stakeholders to resolve the political crisis. The EU, in a statement that did not explicitly oppose the martial law imposed on Friday, urged the Ethiopian government […]

UK concerned over State of Emergency in Ethiopia

  GOV.UK Government response Minister for Africa Harriett Baldwin gave a statement on the Ethiopian State of Emergency. Published 19 February 2018 From: Foreign & Commonwealth Office and Harriett Baldwin MP Minister for Africa Harriett Baldwin said: The UK has been following closely the past week’s events in Ethiopia. We share outgoing Prime Minister Hailemariam’s view […]

የጠቅላይ ተጠቅላይ ጨዋታ | ከኤርሚያስ ለገሰ

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀጥሎ የኢትዬጲያን የፓለቲካ አየር የሞላው የሚቀጥለው ” ጠቅላይ/ ተጠቅላይ” ማን ይሆናል የሚለው ነው። ይህንን ጉዳይ ሰዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ይመለከቱታል። በተለይም በማህበራዊ ድረገጾች ካሉት ፍትጊያዎች አንዱ በዚህ ዙሪያ ያለው እሰጣ ገባ ሆኗል። በአንድ በኩል ስርነቀል የስርአት ለውጥ ለማምጣት እየታገልን ባለንበት ሰአት በዚህ አነስተኛ አጀንዳ ዙሪያ ለምን ጊዜያችንን እናጠፋለን የሚሉ ብዙዎች ናቸው። በሌላ በኩል […]

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ከእስር ቤት ወጣ | በጎንደር ከተሞችና በባህርዳር የሥራ ማቆም እየተደረገ ነው | መኪና ማለፍ አይችልም

(ዘ-ሐበሻ) በጎንደር የተለያዩ ከተሞች እንዲሁም በባህርዳር በዛሬው ዕለት የሥራ ማቆም አድማ እየተደረገ ነው:: አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመቃወምና በግፍ የታሰሩ ነጻ ሃሳቢ ዜጎች ከ እስር እንዲለቀቁ የሚጠይቀው ይኸው የሥራ ማቆም አድማን ለማስተጓጎል የሕወሓት ተላላኪዎች እየሰሩ መሆኑም ታውቋል:: በጎንደርና ባህርዳር የሥራ ማቆም አድማው በቀጠለበት በዚህ ሰዓት የአማራ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ የወልቃይት አማራ ዋና አንቀሳቃሽ ሞተር ኮ/ል ደመቀ […]

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግል አስተያየት | ከገለታው ዘለቀ

የሃገራችን ፖለቲካ በፍጥነት በሚለዋወጡና አቅጣጫቸውን ለመተመን በሚከብዱ ሁኔታዎች ውስጥ ይዋኛል። ለእነዚህ በፍጥነት ለሚለዋወጡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ገፊው ነገር  (driving force የምንለው) ምንድን ነው? ካለን በተለይም ላለፉት ሶስት ዓመታት በተከታታይ በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ ኣመጽ ነው። ይህ ኣመጽ በከፍተኛ ሁኔታ በፖለቲካው ላይ ተጽእኖ እየፈጠረ ነው። በብዙ ሃገራት ህዝቦች በአምባገነን ስርዓት ላይ ሲያምጹ 5  ዋና ዋና ክስተቶች ይፈጠራሉ። […]

የታምራት ላይኔ ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

19/02/2018 ታምራት ላይኔ የሚባለው የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ችግር ውስጥ በገባ ቁጥር ከተደበቀበት እየወጣ ለጓዶቹ «በጎ» የሚለውን ምክሩን እየለገሰ ይገኛል። ትናንትናና ዛሬ በSBS Amharic ከካሳሁን ሰቦቃ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ በአማራና በኦሮሞ መካከል ያለው ቅራኔ መፈታት አለበት ሲል ተናግሯል። ይህ ታምራት ላይኔ መፈታት አለበት የሚለው የአማራና የኦሮሞ ቅራኔ ተደርጎ የተፈጠረውን የፖለቲካ ሽልጦ ከፈጥሩት ጸረ ሕዝብ […]

ህዝቡ አሁን በአዋጁ ምክንያት የሚያጣው ዴሞክራሲያዊ መብት የለውም (አብርሀ ደስታ)

19/02/2018 የኢህአዴግ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አውጇል። በህገመንግሥቱ መሰረት አዋጁ በሚኒስትሮች ምክርቤት ይወጣል፤ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ይፀድቃል። በሁለቱም ምክርቤቶች ልዩነት ስለሌለ መፅደቁ አይቀርም። የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ የሚታወጀው አደጋ ሲያጋጥም ነው፡ ህዝብንና ሀገርን የሚጎዳ አደጋ። አደጋው የተፈጥሮ ወይ ሰው ሰራሽ ወይ የፖለቲካ (ለምሳሌ የውጭ ጠላት ሀገርን ሲወር) ሊሆን ይችላል። መንግስት ህዝብን ከአደጋው ለማዳን ሲል የአስቸኳይ ግዜ […]

ከእስር ተፈቺዎች ብሔር ተኮር ጥቃትና የንብረት ውድመት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲቆም አሳሰቡ

18 February 2018 ታምሩ ጽጌ ‹‹ቂም ይዤ ስላልወጣሁ መሄድ የምፈልገው ወደፊት እንጂ ወደኃላ አይደለም›› አቶ እስክንድር ነጋ ‹‹የደረሰብህን በደልና ግፍ መቁጠር ከጀመርክ ቁስልህ ያመረቅዛል›› አቶ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር በኢትዮጵያ ለማምጣት እታገላለሁ›› አቶ በቀለ ገርባ በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ብሔር ተኮር ጥቃትና የንብረት ውድመት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መቆም እንዳለበት፣ ሰሞኑን በይቅርታና ክስ በማቋረጥ ከእስር የተለቀቁ […]