በሚስጥር ተደብቆ የቆየው የመለስ ኑዛዜ ከዓመታት በሗላ ተጋለጠ!!! (መሰረት መኮንን)

12/14/2018 የመለስ ራዕይ የተባለው የሀገሪቱ የኢህአዴግ መመሪያ ሆኖ ለ5 ዓመታት ያለው መመሪያ /ዶክትሪን/ ለካ የመለስ ዜናዊ ኑዛዜ ነው፡፡ በሪስሌስ ሆስፒታል ህክምና ላይ እያለ የተደረገ የመለስ ዜናዊ ኑዛዜ፡- ኑዛዜውን የሰጠው ሆስፒታል ውስጥ በህክምና ላይ እያለ አለመትረፉን ሲያረጋግጥ ሊሞት 18 ቀናት ብቻ ሲቀረው ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በህይወት እያለ ያቀደውን ሲሞትም እንዲቀጥል በሚል የሰጠው ኑዛዜ ከ ዓመታት በሗላ […]

አብዮታዊዉ ሠራዊት መሣሪያ ይዞ ውሐና ምግብ እየለመነ ወደ እየቀየው ተመመ!!! (ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ)

12/14/2018 ባቄሎ የመጨረሻዋ ጠረዝ ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ግንቦት 1983 አጋማሽ ላይ ሐገሪቱን የሕዝብ እልቂትነ ለማሥቆምና ለሐገር ደህንነት ሢባል ሐገሪቱን ለቀው እንዲሄዱ ተደርጓል የሚለው የዳሪዎሥ ሞዲ የሬዲዮ መግለጫ ደብረ ብርሀን ጠባሤ ካምፕ ውሥጥ ተሠብሥበን የነበርንውን ተሥፋ አጨለመ፡፡ ጀነራል ከበደ አርምዴ እንዲህ ይሆናሉ ብዬ ባልገመትኩት ሁኔታ፡አገሪቷንም ሕዝባችንንም የትም በትኖ ለአውሬ ጥሎን ሄደ፡፡ተሥፋችን ምንድን ነው፡፡ከጠረፍ እሥከጠረፍ የተዘረጋው ሠራዊት […]

Ethiopia Says GERD Needs 4 Years to Be Completed

Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Photo: Ethiopian Herald The Grand Renaissance Dam or GERD. Addis Ababa — The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), being built along River Nile, will be completed in 2022, GERD Project Manager Eng. Kifle Horo said. The dam, in which its construction was launched in April 2011, was initially expected to be […]

Ethiopia: MCC Recognizes Opportunity for Democratic Reform

Washington , December 13, 2018 Source     –     Freedom House In response to Ethiopia being selected for the Millennium Challenge Corporation’s (MCC) threshold program, which assists countries to become eligible for substantial MCC financial support, Freedom House issued the following statement: “The MCC’s new focus on Ethiopia is a well-deserved acknowledgement of the […]

ህልሜ አማርኛ ይፋዊ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ እስኪሆን ድረስ መስራት ነው-ኒጀራዊቷ የፊልም ሰው ራማቱ ኪየታ

ህልሜ አማርኛ ይፋዊ የአፍሪካ የስራ ቋንቋ እስኪሆን ድረስ መስራት ነው-ኒጀራዊቷ የፊልም ሰው ራማቱ ኪየታ ባህር ዳር፡ ጥቅምት 17/2010 ዓ/ም (አብመድ)በፊልሙ ዓለም የአፍሪካን ወዳጅነት ለማጠናከር እየሠራች ያለችው የአፍሪካ ፊልም ስራ ባለሙያዎች ማህበር አባል ራማቱ ኪየታ አማርኛ የአፍሪቃ ህብረት የስራ ቋንቋ እስከሚሆን ድረስ ጥረቷን እንደማታቋርጥ እንደገለጸች ዶቼ ዌሌ ዘገበ፡፡ ‹‹አማርኛ ብቸኛው የአፍሪካ የስነ ጽሁፍ ቋንቋ ነው፡፡ኢትዮጵያ የአፍሪካ […]

ዮናስ ጋሻው “ለምን ተናገርክ”በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

12/13/2018 ዮናስ ጋሻው “ለምን ተናገርክ”በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት) በበደል ፈፃሚዎች ባለሥልጣናት የሚደርስባቸውን ጫና በመፍራት የቤት አከራዮቹ ቤቱን እንዲለቅ እንዳደረጉት ገልጿል፤ ‹‹የፍትህ ሰቆቃ›› በሚል በተሰራጨው ዘጋቢ ፊልም ላይ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ በደረሰበት ድብደባ በአካሉ ላይ ጉዳት የደረሰበት ወጣት ዮናስ ጋሻው ከተለያዩ አካላት ዛቻና መስፈራሪያ እየደረሰበት መሆኑን ተናገረ። ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር […]

”አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ” (ሻለቃ ላቀው መንግስቴ)

12/13/2018 ቀድሞ የተሸነፈው የኢትጵያ ጦር ሰራዊት!!! ከሻለቃ ላቀው መንግስቴ ክፍል ፭ አሠብ የወህኒ ቤት ትዝታዬ ጥር ወር 1971 ጠዋት ከንጋቱ አንድ ሠአት አሥር አለቃ በላይ ዘውዴ አሠብ ዙሪያ ደፈጣ ያደሩትን የ19ኛ ሻለቃ የ1ኛና የ2ኛ ሻምበል አባሎችን አራግፎ ፊት ለፊቱ ሪዮ ጀምሥ /መለሥተኛ ከባድ ተሽከርካሪ/አቁሞ ዳቦና ወተት መመገብ ጀምሯል፡፡ከጀርባው የ4ኛ ሻምበል ፅሕፈት ቤት ውሥጥ ሥለነበርኩ ወጣ […]

በሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት

December 12, 2018 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ መሆኗን ገልጸዋል። በዚህ የለውጥ ጉዞዋም የሚለወጡ ነገሮች አሏት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ከዚህ ውስጥም የዜጎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል። ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ ታግለው የመንግሥት ለውጥ እንዲመጣ ካደረጉባቸው ምክንያቶች አንዱ ሰብዓዊ መብታቸውን የሚያከብር ሥርዓት ለማስፈን […]