ታሪክን እንደባቡር፡- የዘመን ወጎች፤ ከዘመን ጉዞዎች!! (አሰፋ ሀይሉ)

10/23/2018 ጨዋታ አንድ፡-  ታሪክን እንደባቡር፡- የዘመን ወጎች፤ ከዘመን ጉዞዎች!!  አሰፋ ሀይሉ ዘመን እንደ ትልቅ ባቡር ነው ይባላል – ባለብዙ ፉርጎ ባቡር፡፡ ሁላችንም በዚያ ባቡር በጊዜ ሂደት እንሣፈራለን፡፡ ያንድ ሃገር ሕዝቦች ታሪክ በተለያዩ ሃዲዶች ላይ እያሳበረ እንደሚጓዝ ባለረዥም ጉዞ፤ ባለብዙ ፉርጎ ባቡር ነው፡፡ ሁላችንም ባንዱ ፉርጎ ውስጥ ባንድላይ ባንገኝ በሌላው ውስጥ ግን አለን፡፡ ታሪካችን ቅጥልጥል ነው፡፡ […]

ህወሀቱ” የአማርኛ ክንፍ ” ብአዴን የተባለ ሙትቻ ድርጅት ዛሬ የለም!!! (ቹቹ አለባቸው)

10/23/2018 ህወሀቱ” የአማርኛ ክንፍ ” ብአዴን የተባለ ሙትቻ ድርጅት ዛሬ የለም!!! ቹቹ አለባቸው ይሄ የአረናዉ ሰዉየ :አይተ አብረሀ ደስታ ደግሞ ምን እያለ ነዉ? ጉድ እኮ ነዉ: ህወሀት ይገለናል: አረናና ሰዉየዉ ደግሞ በሞታችን ላይ ይሳለቁብናል። አቶ አብረሀ ደስታ: አረና የተባለ የህወሀት የዉሸት ተቃዋሚ ድርጅት መሪ ነዉ አሉ። ታድያ ይሄ ሰዉየ: ህወሀት በራያ አማሮች ላይ ያካሄደዉን ጭፍጨፋ […]

‹የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን ግፍና አፈና እየተካሄደብን ነው፤መንግስት ትኩረት ሊሰጠን ይገባል፡፡››ከራያ አላማጣ የተፈናቀሉ ዜጎች

October 23, 2018 ‹የማንነት ጥያቄ በማንሳታችን ግፍና አፈና እየተካሄደብን ነው፤መንግስት ትኩረት ሊሰጠን ይገባል፡፡››ከራያ አላማጣ የተፈናቀሉ ዜጎች ባሕር ዳር፡ጥቅምት 13/2011 ዓ.ም(አብመድ)

የአማራ ክልላዊ መንግስት በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ለፌደራሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ዓመታት በክልላችንም ሆነ በሀገራችን ሲከሰቱ በነበሩ ግጭቶች በርካታ ጉዳቶች መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ እነዚህ ግጭቶች ካደረሱብን ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ኪሳራ ለመወጣት በተደረገው ትግል በመላ ሀገራችንና ክልላችን የሰላም አየር መንፈስ ጀምሯል፡፡ ይሁን እንጂ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር በሚዋሰኑ የወልቃይትና ራያ አላማጣ አካባቢዎች በተፈጠሩ […]

የህወሓት ፋሽስታዊ መንገድ፡ በሰማዕታት ስም ወደ ጦርነት! (ስዩም ተሾመ)

October 23, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />ጠ/ሚ አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ባደረገው ውይይት፣ እንዲሁም ባለፉት ሦስት ቀናት በአሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተደጋጋሚ የቀረበለት ጥያቄ፤ “በከፍተኛ ሙስና እና ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ለውጡን ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ የህወሓት አመራሮች ለምን አይታሰሩም?” የሚለው ነው። ጠ/ሚኒስትሩ ለጥያቄው በሰጠው ምላሽ አክራሪ አመለካከት ያላቸው፣ ለውጡን ለማደናቀፍ እየሰሩ እንደሆነ […]

DOCTORS FIND 122 NAILS IN ETHIOPIAN MAN’S STOMACH

October 23, 2018 Dawit Teare, a surgeon at St Peter’s Specialised Hospital, said the 33-year-old patient suffers from mental illness and had apparently consumed the items. AFP | ADDIS ABABA – Ethiopian doctors extracted over a hundred iron nails and other sharp objects from the stomach of a patient in the capital Addis Ababa at the […]

የራያ ህዝብ ሰቆቃ የጀመረው አጼ ዮሐንስ 4ኛ ለምን የእንግሊዝ ጦር ወጋችሁ በማለት አዋጅ ካስነገሩ ጀምሮ ነው

October 23, 2018 – Konjit Sitotaw ራያ በጥንት ስሙ አንጎት ይባል ነበር፥ አንጎት በአማራ ወሰን ውስጥ ይገኝ የነበረ ግዛት ነው። የ15ኛው መክዘ የጣሊያናዊው ፔትሮ ዴል ማሳዦ ካርታም ይሄኑን ያረጋግጣል። ethiopian itineraries, circa 1400–1524: including those collected by alessandro zorzi at venice in the years 1519–1524» =>የራያ ህዝብ ሰቆቃ የጀመረው አጼ ዮሐንስ 4ኛ ለምን የእንግሊዝ ጦር […]

የትግራይ አዲሱ ካቢኔ ዘጠኙ ሴቶች ናቸው

ጥቅምት 23, 2018 አለም ፍሰሃ መቀለ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ስድስት ሴቶች ያሉበትን ዘጠኝ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን ሾመ። መቀለ — የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ስድስት ሴቶች ያሉበትን ዘጠኝ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን ሾመ። ምክር ቤቱ የገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ዶ/ር አብርሃም ተከስተን የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ያረገ ሲሆን አፈ ገባዔና ምክትል አፈጉባዔ ሰይሟል፤ ለመቀሌ ከተማም አዲስ ከንቲባ […]

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር እዚህ እንዴት ደረሰ?

Getty Images የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን የመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት እሁድ ዕለት ከአሥመራ አሳውቀዋል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንደገለጹት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባርና የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት ያደረጉትን ድርድር ተከትሎ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል። ለበርካታ ዓመታት በምሥራቃዊው የሃገሪቱ አካባቢ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የነበረው […]