ግብፃዊያን በህዳሴ ግድቡ ግንባታ ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ ውይይት ሊያደርጉ ነው (ዘመኑ ተናኘ)

January 31, 2018 ግብፃዊያን ኢትዮጵያ እየገነባች ባለው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የተለያየ አመለካከት እንዳላቸው፣ ይህንን አመለካከት ወደ አንድ ሐሳብ ለማምጣትና የጋራ አቋም ለመያዝ ውይይት ሊያደርጉ መሆኑ ታወቀ፡፡ 30ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመካፈል የመጡና ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ ከፍተኛ የግብፅ ዲፕሎማት ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ኢትዮጵያ እየገነባች ባለው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ አብዛኛው የግብፅ ሕዝብ ጥያቄ […]
ማንኛውም ኣካል ትግራይን የመገንጠል ሙኮራ ቢያደረግ የመጀመርያ ጥይት የምትተኮስበት ከትግራይ ህዝብ መሆንዋ ሊያውቅ ይገባዋል። (አምዶም ገብረስላሴ)

January 31, 2018 የኢህኣፓ ኣባል የነበረው ኣቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም ትግራይ ስለማስገንጠል ያወራል። እንደማውቀው ኢህኣፓ ኢትዮጵያን ገነጣጥሎ ስለማፍረስ ዓላማው ኣልነበረም። ታድያ የድሮ ኣባሉ ኣቶ ሙሉወርቅ ከጳጳሱ በላይ(ከህወሓት በላይ) ልሁን ያለበት ምክንያት ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው። የቐዳማይ ወያነ ባመፁበት ወቅት እንግሊዝ ኣግኝታ የትግራይ_ትግርኚ መንግስት ብትመሰርቱ እንግሊዝ ሙሉ ድጋፍ ያደርግላቹሃል። ኣላቸው። በኢትዮጵያውነታቸው ኩራት የሚሰማቸው ኣባቶች ኣሻፈረኝ ኣሉት። ኣዋጅ […]
በአማራ ክልል የተፈረደባቸውና ጉዳያቸው በመታየት ላይ ያሉ 2,905 ግለሰቦች እንዲለቀቁ ተወሰነ

January 31, 2018 ታምሩ ጽጌ መንግሥት የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋትና አገራዊ ስምምነት ለማምጣት በማለት፣ ጉዳያቸው በመታየት ላይ ያሉና በተከሰሱበት ወንጀል የተፈረደባቸውን እንደሚለቅ በተናገረው መሠረት፣ ከአማራ ክልል በአጠቃላይ 2,905 ግለሰቦች እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡ ፈቃደ ሥልጣኑ የፌዴራል ሆኖ በክልል ማረሚያ ቤቶችና ማቆያ ቤቶች የሚገኙ ተከሳሾችና ፍርደኞች፣ በከባድ ሰው ግድያ ወንጀል፣ በከባድ አካል ማጉደል ወንጀል፣ ሕግ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን […]
የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃላያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)

January 31, 2018 ሙሉቀን ተስፋው የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው ጉዳት የደረሰው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ በባንዳ […]
Quick stop in Addis Ababa

By Travel Africa on January 31, 2018 Libby Young gives us her advice on what to do, see, shop, eat and drink in the Ethiopian capital. All images copyright Libby Young. With a wide range of connections from Addis Ababa’s international airport, Ethiopian Airlines is becoming a convenient option for many travellers visiting Africa, […]
Egyptian Envoy Praises Joint Projects With Ethiopia

Egypt State Information Service (Cairo) Egyptian Ambassador to Ethiopia Abu Bakr Hefny has praised relations with Ethiopia and Sudan as strategic and multidimensional. In statements on Tuesday 30/1/2018, the Egyptian diplomat called for linking the interests of Egypt, Sudan and Ethiopia to become “one economic bloc”, pointing out to President Abdel Fattah El Sisi’s call […]
የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃላያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)

የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው ጉዳት የደረሰው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ አስተማሪ ይመስለኛል፡፡ ሰውን […]
ጥምቀተ ባሕሩ በደም ጨቀዬ -የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)አንድነት
