Ethiopia’s Renaissance Dam and its impact on Sudanese water security

Sunday 7 January 2018 Ethiopia’s Renaissance Dam and its impact on Sudanese water security By Saifeldin Yousif Saeed National security no longer refers only to the power of the military state, but also to its economic strength and its ability to preserve its natural resources and development, particularly water. Therefore, the security of nations […]
Libya: European governments complicit in horrific abuse of refugees and migrants

12 December 2017, 00:01 UTC European governments are knowingly complicit in the torture and abuse of tens of thousands of refugees and migrants detained by Libyan immigration authorities in appalling conditions in Libya, said Amnesty International in a report published today, in the wake of global outrage over the sale of migrants in Libya. […]
የፖለቲካ እስረኞችን የመፍታት ውሳኔ ጀርባ ያለው ህዋታዊ ሴራ ሲገለጥ

[በወንድወሰን ተክሉ-ጋዜጠኛ] -መንደርደሪያ ጭብጥ- ሐሙስ እለት በተሰራጨው ሁለተኛ ዙር ዜና መንግስት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን የተሰጠውን የአጠቃላይ ፖለቲካ እስረኞችን የመፍታት ዜና በሚደንቅ ሁኔታ ያስተባበለ ሆኖ ተገኝታል። እንደ የእለተ ሐሙሱ መንግስታዊ ዜና ስርዓቱ ጉዳያቸው በአቃቤ ህግ ደረጃ ያለና ያልተፈረደባቸውን የፖለቲካ እስረኞችን ክስ እንዲቃረጥ በማድረግ በይቅርታ ለመፍታት መወሰኑን ለማሳመን የሚጥር ዜና ሲሆን ስለ አጠቃላይ የፖለቲካ […]
የቅዱስ ጳውሎስ የእግር ብረት!

January 7, 2018 – ቆንጅት ስጦታው የቅዱስ ጳውሎስ የእግር ብረት! (ሊነበብ የሚገባው) “ለመሆኑ መጮኽ የነበረበት ማነው? የቤተ ክህነት ሹም የተሆነው ቤተ ክርስቲያንን ለመ ጠበቅ፥ለቤተ ክርስቲያን ለመጮኽ እንደሆነ እንዴት ይረሳል? ካልሆነልን ሹመ ቱን ትተን፥መስቀሉን አስረክበን ወታደር መሆን ነው።የታሠሩትስ መከራውን ችለው፥ሥቃዩን ታግሠው ለሀገራቸውም ለቤተ ክርስቲያናቸውም መሥዋእትነት እየከፈሉ ነው።” (kesis dejene shiferaw እንደፃፉት) ታላቁ ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ፡-የልድያን ቤተሰቦች […]
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያልተለመዱ ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው

የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች መሪዎች አቶ ለማ መገርሳ፣ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ ደመቀ መኮንንና ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ፖለቲካ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያልተለመዱ ግምገማዎችና ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጉጉት እየተጠበቀ ነው 7 January 2018 ሰለሞን ጐሹ የሚፈቱ ፖለቲከኞች ዝርዝር ጉዳይ ከአሁኑ አከራካሪ ሆኗል የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለ17 ቀናት ሲያካሂድ […]
ኢሕአዴግ ምን አለ? በገነት ዓለሙ

ተሟገት 7 January 2018 ኢሕአዴግ 2008 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ የጀመረው ሁለተኛውና ‹‹እንደ ገና በጥልቀት የመታደስ›› ንቅናቄው ዛሬም ከአንድ ዓመት ከሩብ ያህል በቀጠለ ተከታታይ፣ እያገረሸና አላባራ እያለ ካስቸገረ ሁከት፣ ቀውስና አለመረጋጋት ጋር እንዳጋጠመን ይገኛል፡፡ ‹‹ባለፉት ሁለት ዓመታት ድርጅታችን ኢሕአዴግ ያደረገው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ በርካታ አበረታች ውጤቶች የተገኙበት ቢሆንም፣ በሚፈለገው ደረጃ ጥልቀት ያልነበረው ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ተመልሰን […]
ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ ይፋ እንዲሆን እፈልጋለሁ! – አቶ ለማ መገርሳ

January 7, 2018 – ቆንጅት ስጦታው አቶ ለማ መገርሳ ከተናገረው ነገር በሙሉ ቁልፍ አድርጌ የማየው ” በቤተመንግስት ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ ምንም ሳይቆራረጥ ለኢትዬጲያ ህዝብ ይፋ እንዲሆን እፈልጋለሁ!” ያለው ይመስለኛል።ምክንያቶቼ የሚከተሉት ናቸው። Ermias LegesseWakjira ምክንያት አንድ:- በግምገማው ወቅት ማን ኢትዬጲያን ለማዳን እንደተንቀሳቀሰ በግልፅ ማየት ይቻላል። ምክንያት ሁለት:- በግምገማው ወቅት ማን የራሱን ድርጅት ለማዳን አሊያም የበላይነት […]
A colonial massacre in Africa fully revealed for the first time

by Charlie Kimber – talian artillery in Ethiopia (Pic: Wikimedia) Eighty years ago a colonial massacre of over 20,000 people was carried out by Italian fascist forces in Ethiopia in north east Africa. In three days and nights of arson, murder and looting, thousands of men, women and children were burned alive, shot, […]
Ethiopia’s TPLF must fix its disease, not symptoms

January 6, 2018 10:54 Teshome M. Borago After over 2 years of courageous Ethiopian protests and thousands of innocent lives lost, the TPLF ruling party has thrown crumbs and meaningless promise at the Ethiopian people once again. This week, Prime Minister Hailemariam Desalegn first announced that “political prisoners” will be released. Suddenly, many naive international […]
የቪድዮ መልእክት (የብጹእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ የልደት መልእክት)
January 6, 2018 የቪድዮ መልእክት (የብጹእ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ የልደት መልእክት) https://youtu.be/WeODcNw8sLc
