Ethiopia freezes work permits for North Korean nationals: Addis Ababa

January 6, 2018 11:02 Ethiopia details measures prior to passage of Resolution demanding laborer repatriation Hamish Macdonald Ethiopia’s Ministry of Labour and Social affairs has frozen dozens of work permits issued to North Korean nationals in line with UN Security Council (UNSC) sanctions, according to the government’s implementation report submitted to the 1718 Committee. The […]
ስለ ቤጃ ተግሬዎች (ቢል ተፋረደኝ)

በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ
Ethiopian Airlines in plans to set up hubs across Africa

Saturday January 6 2018 An Ethiopian Airlines plane. The carrier is seeking to set up hubs in southern Africa, Central Africa and the Horn. PHOTO | FILE In Summary Ethiopian Airlines is seeking to set up hubs in southern Africa, Central Africa and the Horn.\ In 2017, Ethiopian Airlines added 12 new destinations. Although […]
ሱዳን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

ሱዳን በምስራቃዊው የሀገሪቱ ክፍል ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች፡፡ የድንበር መዝጋቱ እርምጃ የተሰማው ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ከኤርትራ ጋር በምትዋሰነው የከሰላ ግዛት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከደነገጉ ከሳምንት በኋላ ነው፡፡ የሱዳን መንግስታዊ የዜና አገልግሎት ሱና “የከሰላ አገር ገዢ አዳም ገማአ አዳም ወደ ኤርትራ የሚያሻግሩ ሁሉም ድንበሮች ከታህሳስ 27 ምሽት ጀምሮ እንዲዘጉ ድንጋጌ አስተላልፈዋል” ሲል ዘግቧል፡፡ ዘገባው […]
ለፕሬዚደንት ለማ መገርሳ ሁለተኛ ግልፅ ደብዳቤ

ጉዳዩ — ኦሮምኛ ን ተጓዳኝ የፌዴራል ቋንቋ ስለማድ ረ ግ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ ክቡር ፕሬዚደንት ሆይ ክቡርነትዎ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው፣ ከአማርኛ ቀጥሎ ኦሮምኛ በሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያኖች የሚነገር ትልቅ ቋንቋ ነው። ሆኖም እስክ አሁን ድረስ የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግሥት የሥራ ቋንቋ ሆኖ አያውቅም። ካናዳ የተባለውን ሃገር እንደ ምሳሌ ብንወስድ፣ ሁለት ብሄራዊ ቋንቋዎች አሉት፣— እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ። የካናዳ […]
የፈረንጆቹ በገና በዓል ስጦታ የመሰጣጣት ባሕል ምንጩ እኛ እንደሆንን ያውቃሉ?

06/01/2018 ሠዓሊ አምሳሉ ገብረኪዳን እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹህ! ፈረንጆች በጌታ ልደት በዓል ስጦታ የመሰጣጣት ባሕል አላቸው፡፡ በዚህ በዓል ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው ልጆች ለወላጆቻቸው፣ ጎረቤት ለጎረቤቱ ዘመድ ለዘመዱ፣ ጓደኛ ለጓደኛው አሠሪ ለሠራተኛው ወዘተረፈ. ስጦታ ይሰጣጣሉ፡፡ ይሄንን በጌታ ልደት ቀን ስጦታ የመሰጣጣት ባሕልን የወሰዱትም ሰብአ ሰገል […]
“የመርህ አልባው ግንኙነት ሰምና ወርቅ?” – አዜብ ጌታቸው

January 6, 2018 m የኦቦ ለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ከማድመጤ በፊት “መርህ አልባ ግንኙነት” በሚል በኢህአዴግ መግለጫ የተጠቀሰው ድክመት፡ በአማራና በኦሮሞው ህዝብ መካከል እየጎለበተ የመጣውን የመቀራረብ፤ የመተሳሰብና የአንድነት ስሜት ለማጠልሸት የተቋጠረ ነው መስሎኝ ነበር ። የለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳደምጥ ግን “መርህ አልባ ግንኙነት” የተባለው የህወሃት ባለስልጣናት ከራሳቸው ድርጅት ውጭ በሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ኔት-ወርክ በመዘርጋት […]
ያልተደራጁት የአማራ አክቲቪስቶች የግንቦት ሰባት ልሳን ነው ባሉት ኢሳት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

January 6, 2018 – ቆንጅት ስጦታው ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ኢትዮጵያውያን በግንቦት ሰባትና የድርጅቱ ልሳን ነው ብለው ባመኑበት ኢሳት ሚዲያ ላይ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ግንቦት ሰባት ለአማራው ምንም ሳይፈይድለት አማራው ግን በግንቦት ሰባት ስም በማያውቀው ድርጅት ስም በወያኔ እየታደነ ፍዳውን እያየ ነው የሚል አቤቱታ ከማቅረብ ጀምሮ የግንቦት ሰባት አመራሮች በከተሞች በሚኖሩ የአማራ ሕዝቦች […]
አገር በአንድ ትውልድ አልተገነባም፣ በአንድ ትውልድ እብደትም አይፈርስም (ካሌብ ቢንያም)

06/01/2018 ኢትዮጵያዊነት በደም፣ በነፍስና በመንፈስ ውስጥ ያለና የሚኖር ማንነት ነው። ይህን የህይወት ውህድ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማንነት ለመነጠል የሚታትር ደግሞ የማንነት ቀውስ የገጠመውና በስነ ልቦና በሽታ የተጠቃ ሰው ብቻ ነው። አገር በአንድ ትውልድ አልተገነባም፣ በአንድ ትውልድ እብደትም አይፈርስም። እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ ትበታተናለች፣ ትፈርሳለች የሚለው የጨቋኞች የሃያ ሰባት ዓመት ነጠላ ዜማ “የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ” የሚለውን የአበው […]
ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ቢዘገዩም እውነቱን ተናግረዋል! (ሸገር ታይምስ – መጽሔት)

06/01/2018 ኢትዮጵያ ጀግኖች አያቶቻችን የደከሙባት አገር ነበረች። የያ ትውድል የግራ ፖለቲከኞች ግን የኢትዮጵያውያን አንድነት በአለም ላይ የጻፈውን አዲስ ታሪክ ለመቅበር የተነሱት እነ ቤንቶ ሙሶሎኒ ያቀናበሩትን የፈጠራ ታሪክ በመቀበል የኢትዮጵያውያንን ዘመን ተሻጋሪ ሕብረትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ አንድነት ሽረው የነበረንን ታሪክ ሁሉ ወደ ጨቋንና ተጨቋን ግንኙነት በመለወጥ የመላው የጥቁር ሕዝብ ድምጽና መመኪያ፤ የየተስፋ አርዓያና የስልጣኔ ጮራ የነበረችውን […]
