በዘመናዊ የጦር ኃይል የተደራጀዉ የግብፅ ሠራዊት በኤርትራ ሰፈረ

January 5, 2018 Egyptian security forces [file photo] ኤሊያስ ተስፋዬ እንደዘገበው አል ፕረስ እንደዘገበዉ ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ጋር ቅንጅት የፈጠረና በዘመናዊ የጦር ኃይል የተደራጀ የግብፅ ሰራዊት ዛሬ ኤርትራ ሰፍሯል:: አልፕሬስ አንዳንድ ምንጮችን ጠቅሳ እንደዘገበዉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በግብፅና በሱዳን መንግስታት በተቃዋሚዎች መካከል ሰሞኑን ጉባኤ ተካሂዶ ነበር። የቱርክ ወታደሮችም ሱአኪን በተሰኛዉ ደሴቷ ላይ እንዲሰሩ ሱዳን ፈቃድ […]

Release, not Clemency! (Tsegaye Ararssa)

January 5, 2018 00:59 Releasing prisoners through pardon and amnesty (on a case-by-case basis) is a normal, if infrequent, juridical process implemented through the exercise of the Executive’s clemency power. It is done as an act of mercy exerted to ‘humanize’ legal justice or ‘to give legal justice a human face’. It is a thin […]

ማሰር እንጂ መፍታት በወያኔ አጥንት ውስጥ የታለ? (ሃራ አብዲ)

05/01/2018 ማእከላዊ ወንጀል ምርመራን ለመዝጋት ማወጅ፤ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ላይ፣ የቁም እስር ማወጅ፤ከመጀመሪያው ይልቅ ሁለተኛው ወያኔ ፣ ወያኔ ይሸታል። ይህ የጥንብ አንሳ ቡድን፤ ስብእና ከመቀማት ሌላ ምን ያዉቃል!!! እንዲህም አድርጎ ለሀገር መፍትሄ የለም! የወያኔ ማፍያዎች ሌሎቹን ድርጅቶች በሸሚዛቸው ኮሌታ አንቀው፤ ለ18 ቀናት በጠረጴዛ ዙሪያ ከኮለኮሉአቸው በሁዋላ፤ለሀገር መፍትሄ አመጣን ሲሉ መግለጫ አወጡ። መግለጫው ካብ አይገባ ድንጋይ ሆኖ ህዝብ ከግራም […]

የትኞቹ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ በሚለው ጉዳይ ላይ ምክክር እየተደረገ መሆኑ ታወቀ

በኢትዮጵያ ታስረው ከሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች መካከል እነማን ይፈቱ በሚለው ጉዳይ ምክክር እየተደረገ እንደሚገኝ ምንጮች ለቢቢኤን ጠቆሙ፡፡ ገዥው ፓርቲ በትላንትናው ዕለት በሰጠው መግለጫ፤ ‹‹ለብሔራዊ መግባባት ሲባል›› የፖለቲካ እስረኞችን እንደሚፈታ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ሆኖም የትኞቹ ፖለቲከኞች መፈታት እንዳለባቸው እስካሁን በእርግጠኝነት ለማረጋገጥ ያልተቻለ ሲሆን፤ የገዥው ፓርቲ ባለስልጣናትም በዚህ ጉዳይ ላይ እየመከሩበት እንደሚገኙ ነው ምንጮቹ ያረጋገጡት፡፡ በኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ […]

በእስረኞች ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ”ያለአግባብ” ተጠቅሰዋል ተባለ

የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ መባሉን አስተባብሎ የተወሰኑ ፖለቲከኞች ብቻ ምህረት ይደረግላቸዋል ብሏል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ረዳት እንዳሉት የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ሲባል ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈታሉ የሚለው በስህተት የተጠቀሰ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም የተለያዩ ሰቆቃዎች በእስረኞች ላይ እንደሚፈፀምበት ሲነገር የቆው እስር ቤት እንዲዘጋ ተወስኗል ብለዋል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የመጀመሪያው የእስረኞች መፈታትና የማዕከላዊ መዘጋት ዜና እንደተሰማ ”የአስከፊው የጭቆና […]

FEDERALISM AND THE URGENCY OF CO-EXISTENCE

  By Admin January 4, 2018  By: Yared Terfassa In a recent posting on ZeHabesha website, Prof. Alemayehu G.  Mariam presented what he dubbed as his “provocative and thoughtful argument and analysis” of ethnic federalism. In his writing (titled “Win-Et: Understanding the Mind of the Mastermind of Ethnic Federalism,” December 25, 2017), the Professor expressed […]

ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት በፋሽስት ወያኔ  የአገዛዝ ዘመን ምን ይመስላል? (አቻምየለህ ታምሩ)

  January 4, 2018 14:35 ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት በፋሽስት ወያኔ  የአገዛዝ ዘመን ምን ይመስላል? (አቻምየለህ ታምሩ) ግዑዙ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ትናንትና በአለቆቹ ትዕዛዝ በሰጠው ንግግር ላለፉት 26 አመታት የትግራይ መርመሪዎች በኢትዮጵያውያን ላይ ምድሪቷ ከምትሸከመው በላይ የከበደ ስቃይ የፈጸሙበትን ማዕከላዊ ማሰቃያ ቤት ደርግ ሰዎችን አስሮ ሰዎችን ያሰቃይበት እንደነበርና ይህ አይነት እስር ቤት መዘጋት እንዳለበት ደስኩሯል። የደርግ […]

የሚፈቱት ዳግም ስላለመታሰራቸው ማስተማመኛ የለም #ግርማ_ካሳ

January 4, 2018 15:23   የኢሕአዴግ የሥራ ሳፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ ነው ተብሎ ካነበብነው፣ ከሁሉም ማእዘናት ወገዛና ተቃዉሞን ካስከተለው ፍሬከርስኪ መግለጫ በኋላ ፣ በመግለጫው ላይ ያለውን በመደገፍ ሳይሆን፣ መግለጫው ላይ ካለው መንፈስ ፍጹም የተለየ ጋዜጣዊ መግለጫ የአራቱ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መሪዎች ሰጥተዋል። አመራሮች ወደ ስብሰባው ሲገቡ እርስ በርስ ችግር እንደነበረባቸው ገልጸው ከስብሰባው በኋላ ግን የአገርን ችግር […]