በመንግስት የተሰጠው መግለጫ ሲሰረዝና ሲደለዝ ዋለ

January 4, 2018 17:26 (ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 26/2010) በኢትዮጵያ ወህኒ ቤት የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች ለሀገራዊ መግባባት ሲባል እንዲፈቱ ተወስኗል በሚል በመንግስት የተሰጠው መግለጫ በመንግስት ሲሰረዝና ሲደለዝ መዋሉ ታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ላይ ሰባት ጊዜ እየተሰረዘና እየታረመ መጻፉ ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለም የመንግስት መግለጫን ተከትሎ አለም አቀፍ የሰብአዊ […]
Egypt calls for World Bank to arbitrate over Ethiopia’s Nile dam

4 January 2018 | By GCR Staff Fearing for its water security, Egypt has called for the World Bank to arbitrate on the sensitive issue of the massive dam Ethiopia is building on the Nile River as the stalemate over technical talks continues. The Egyptian foreign ministry issued the call during talks in Addis […]
Ethiopia PM ‘misquoted’ over prisoners

AFP Hailemariam Desalegn said a new detention centre will comply with international standards Ethiopia’s government has denied that all political prisoners will be freed, saying that only some imprisoned politicians will be pardoned. An aide to the prime minister said a mistranslation led to him being quoted as saying that all political prisoners would be […]
ሀገራችንን ስጡን…ይቅርታችንን ጠይቁ!!! (ስዩም ተሾመ)

04/01/2018 የመንግስት ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እንቅስቃሴዎች በሙሉ በሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ለምሳሌ የኢፊዲሪ ሕገ-መንግስት አምስት መሰረታዊ መርሆች አሉት። ባለፉት አስር አመታት የታየው የኢህአዴግ መንግስት አስተዳደር ከአምሰቱ መሰረታዊ መርሆች ውስጥ አራቱን ሙሉ በሙሉ ይፃረራል። ከእነዚህ ውስጥ፡- በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ፡- 12 መሰረት “የመንግስት አሰራር ግልፅነትና ተጠያቂነት አለ” እንዳይባል ባለፉት አስር አመታት ሙስና እና ብልሹ አሰራር ምን […]
“ኢህአዴግ መምረጥ ያለበት ከመውደቅ እና ከመውረድ ነው”(የሽዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)

04/01/2018 በይርጋ አበበ አለመተማመን እና መወነጃጀል “መለያው” በሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተለይም የተቃውሞው ጎራ መተባበር እና አብሮ መሥራት የማይሞከር እስኪመስል ድረስ እንደ “ጉልት ንግድ” በየሰፈሩ ተበታትነው ይገኛሉ። ለዚህ መበታተን በርካታ ምክንያት ሊቀርብ ቢችልም በዋናነት ግን የፓርቲ አመራሮቹ እኔ ያልኩት ካልሆነ አቋም፣ የአመራር ቦታውን በመያዝ ለምትገኝ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሽኩቻ፣ የገዥው ፓርቲ ጣልቃ ገብነት እና […]
Chairman Royce Statement on Ethiopia Political Prisoners Announcement

January 3, 2018 22:59 Washington, D.C. – House Foreign Affairs Committee Chairman Ed Royce (R-CA) issued the following statement on the human rights situation in Ethiopia: “Ethiopia has finally acknowledged that it holds political prisoners. Now, the government should quickly follow through on its commitments to release them and close a prison camp notorious for torture. […]
የእስረኞች መፈታትና የማዕከላዊ መዘጋት ውሳኔ አንድምታዎች

በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የተከሰቱት ተቃውሞዎችን ተከትሎ ለውጦች ሊደረጉ ይችላል ተብሎ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ ቆይቷል። በተለይ ለሳምንታት የቆየው የገዢው ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ አዲስ ነገርን ይዞ ይመጣል ተብሎ ነበር። የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው መግለጫ ግን ጥቅል የሆኑ የመሻሻል እርምጃዎች ይወሰዳሉ ከማለት ያለፈ ነገር ስላልነበረው ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ነበር። በተከታይ ቀናት የጋራ መግለጫ ይሰጣሉ የተባሉት የኢህአዴግ አባል […]
Ethiopian academics share views on university campus conditions

January 1, 2018 https://youtu.be/zO8Tx4exQdI
“ለሴት ምሁራን የተከለከለ ኃላፊነት?”

3 ጃንዩወሪ 2018 SIMON MAINA በአገሪቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር 45 እንደሚደርስ እየተገለፀ ነው። ከእዚህ ሁሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አንዱም በሴቶች ተመርቶ አያውቅም ቢባል ያለጥርጥር በአገሪቱ ለእዚህ ሃለፊነት የሚበቁ ሴቶች የሉም ወይ? የሚል ጥያቄ ይከተላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀደም ሲል በተለያየ መንገድ ባስነገረው ማስታወቂያ መሰረት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ለመሆን የውጭ ሃገር ዜጎችን ጨምሮ 22 ምሁራን […]
“የግለሰብ ክብር፣ ስልጣን…የማንም ስልጣን ገደል ይግባ! ከሀገር በላይ አይደለም!” – ለማ መገርሳ

Jan.03,2018 “ወደዚህ ግምገማ ስንገባ ለውውድር አልነበረም:: አንዱ ሻምፕዮና ለማድረግ…. አንዱ ሻምፕዮን ሆኜ ወጣሁ ቢልም የሚሸለመው ሜዳሊያ አይኖርም:: ብዙ ችግር ውስጥ ወድቀናል። ሀገሪቷ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው። ለጨዋታ ብለን የገባን ግምገማ አልነበረም። ወደዚህ ግምገማ ስንገባ የግለሰብ ክብር፣ ስልጣን…የማንም ስልጣን ገደል ይግባ! ከሀገር በላይ አይደለም:: ከማናችንም ስልጣናችን፣ ክብራችን፣ ከሀገር በታች ነው!” ለማ መገርሳ
