የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ምክር ሰጪ ካውንስል መግለጫ

October 20, 2018 መግለጫ ጥቅምት 10, 2011 (October 20, 2018) የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ሰኞ ጥቅምት 12, 2011 (October 22, 2018) ለሕዝብ መዋጮ መሰብሰቢያ ይከፈታል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ፈንድ ተቋም ምክር ሰጪ ካውንስል (ኢዲቲኤፍ) ሰኞ ጥቅምት 12 2011 (October 22, 2018) ለሕዝብ መዋጮ መሰብሰቢያ ያዘጋጀዉን ዝግጅት ለሕዝብ ይፋ አድርጎ ስራዉን በኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ https://www.ethiopiatrustfund.org እንደሚጀምር በደስታ ያስታዉቃል። ባለፉት ሳምንታት ካውንስሉ የዲያስፖራ ፈንዱን ሕጋዊና መንግስታዊ ደንቦችን በተከተለ መንገድ ፈንዱን ለመመሰረት በትጋት ሠርቷል። የፈንዱ ካውንስል ምክር ቤት በዓለም ያሉ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን […]
ርዕዮት ዓለሙ ዘር ይውጣልሽ! (ነፃነት ዘለቀ)

October 20, 2018 ርዕዮት ዓለሙ የሀገርን ስሜት በሚመለከት በየቤታችን ከምንታዘበው ቤተሰባዊ በተለይም ከብዙዎች ሴቶች የግዴለሽነት ድባብ አኳያ እነ ርዕዮት ዓለሙን የመሳሰሉ ጥይት ሴቶች ስናይ በዚህ ረገድ ሌት ከቀን የምንለፋና የምንጨነቅ ወገኖች ደስታችን ወደር የለውም፡፡ እኔ ጫካ እንዳለመሆኔ የምደብቀው ምሥጢር የለኝም – ሁሌም የግምባር ሥጋ እንደሆንኩ አለሁ፡፡ ባለቤቴ ማንጠግቦሽ ግን በጣም ነው የምታናድደኝ፡፡ ከዚህ ቃና ከሚባል […]
የታጠቁ እና ያልታጠቁ ቆሻሻ ፖለቲከኞች የፋሺስቶችን ሥርዓት በመንከባከብ ላይ ናቸው! ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ኢትዮጵያ አሁን ወደአለችበት ሁኔታ እንዴት ገባች ብላችሁ ጠይቃችሁ መልስ ላጣችሁ አንባቢዎቼ ስለምትኖሩ ወደ ውይይታችን ከመግባቴ በፊት “መሓሪ ታደለ ማሩ” በተባሉ ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ አልጀዚራ በተባለው ዓለም አቀፍ የዓረቦች የዜና ማሰራጪያ ጣቢያ Why the US is engineering political change in East Africa “The competition between great powers has triggered a string of major political developments in East […]
ለሱዳን በምስጢር የተሰጡት የእርሻ መሬቶችና ዉዝግቡ ~ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማስመለስ አንድ ኮሚቴ ተቋቁሟል DW

https://youtu.be/tbS0ablJZd8 ለሱዳን በምስጢር የተሰጡት የእርሻ መሬቶችና ዉዝግቡ ~ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማስመለስ አንድ ኮሚቴ ተቋቁሟል
ጃዋር አልባግዳዲ (መስቀሉ አየለ)

10/20/2018 ጃዋር አልባግዳዲ መስቀሉ አየለ የኢትዮጵያ ታሪክ የሚቀዳው ከጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን መሆኑን ሰይጣንም፣ አህመድ ግራኝም አይክዱትም። አገሪቱ ኢትዮጵያዊ ማንነትን ከመቅረጽ ባሻገር ታቦት ጭምር እየተሸከመች ባህር ተሻግሮ ከመጣው ከቱርኩ፣ ከድርቡሹ ከፋሽስቱ ሁሉ ጋር እየተፋለመች ተሸክማ እዚህ ባደረሰችው አገር ላይ መቀመጣችንን መጠርጠር አይቻልም። ክብረ-ነገስት የዚህች አገር ህገ-መንግስት ሆኖ በኖረበት ወደ አንድ ሽህ አመት ያህል ቤተክርስቲያን ከአገሪቱ የቆዳ […]
አንድ መሪ “ሀገር ትፈርሳለች” የሚል አሉባልታ ከጀመረ “እኔዉ ብቻ ነኝ አዳኝ”እንደማለት ነዉ!!! (ሚኪ አምሃራ)

10/20/2018 አንድ መሪ “ሀገር ትፈርሳለች” የሚል አሉባልታ ከጀመረ “እኔዉ ብቻ ነኝ አዳኝ”እንደማለት ነዉ!!! ሚኪ አምሃራ የዶ/ር አብይ የፓርላማ ዉሎ ለአስተውሎ ተመልካች የሚሰጠው ስእል፦ 1. በመጀመሪያ ዶ/ር አብይ በህግ አዉጭ ፊት ሲቀርብ በዋነኛነት ስለ ፖሊሲ፤ ስለ ደህንነት፤ስለ ህግ የበላይነት፤ ስለኢኮኖሚ እና መሰል የሀገራዊ አጀንዳወች ላይ ማተኮር ሲገባዉ እራሱን ሴንተር ያደረገ ንግግር እንዲሁም እራሱን ለመከላከል እያንዳንዷን ስሙ […]
ዶ/ር አምባቸው ፕሬዚዳንት ከሆኑ፣ ከፖለቲካ ትግል ጡረታ ይወጣሉ!!! (ውብሸት ሙላት)

10/20/2018 ዶ/ር አምባቸው ፕሬዚዳንት ከሆኑ፣ ከፖለቲካ ትግል ጡረታ ይወጣሉ!!! ውብሸት ሙላት ዶ/ር አምባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከተሾሙ ድጋሜ ወደ ፖለቲካው ዓለም የመመለስ ዕድል አይኖራቸውም፡፡ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ከአዴፓ ሥራ አስፈጻሚነታቸውም ይለቃሉ፡፡ ምክንያቱን እንዲ ነው፡፡ ስለ ሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት አስተዳዳር ሁኔታ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 255/1994 አንቀጽ 6 እና 7 መሠረት ፕሬዚዳንት የሆነ ሰው በሥልጣን ዘመኑም ይሁን ከዚያ በኋላ […]
ለፖለቲካ ምዕመናን፦ ጠ/ሚ ዐብይ እኮ አምላክ አይደሉም!! (ሳምሶም ጌታቸው)

10/20/2018 ለፖለቲካ ምዕመናን፦ ጠ/ሚ ዐብይ እኮ አምላክ አይደሉም!! ሳምሶም ጌታቸው * ዐብይንም ሆነ መንግሥታቸውን ማገዝ የሚቻለው በዕውር ድንብር ቲፎዞነት፣ በጎሰኝነት አይደለም። ሥራቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በድጋፍም በተቃውሞም በመረባረብ እንጂ። ለማንኛውም የፖለቲካ አካኼዳችን መለኪያ ሚዛናችን ቢያንስ፣ ሀገራችንና “ሰው”ነት፣ ርዕሳችን ደግሞ ፍትሕና እኩልነት ይሁን! — የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጠ/ሚ ዐብይ ድጋፍ የቸራቸው፤ ብሔራቸውን ጠይቆ፣ ሐይማኖታቸውን አጥንቶ እንዳልሆነ ሁሉ ኦሕዴድ/ኢሕአዴግ […]
“እነዚህ ሰዎች እንወክለዋለን የሚሉትን ሕዝብ ጨርሶ አያውቁትም” (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

10/20/2018 “እነዚህ ሰዎች እንወክለዋለን የሚሉትን ሕዝብ ጨርሶ አያውቁትም” ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን ግድ የላችሁም እነዚህ ሰዎች ሕዝብን ጨርሶ አያውቁትም፡፡ “እነዚህ ሰዎች” ያልኩት የብሔር ፖለቲካ አቀንቃኞችን በጠቅላላ ነው፡፡ ለዚህ አባባሌ ሰበብ የሆኑኝ ግን በተለይ በተቃውሞ ጎራ የተሰለፉትና ዕለት ከዕለት ወደ “አክራሪነት” የብሔር ፖለቲካ አቀንቃኝነት የተሸጋገህሩት ናቸው፡- እንደ ኦቦ በቀለ ገርባ ያሉት፡፡ . ኦቦ በቀለ ገርባ ከጥቂት ቀናት […]
ማዕበሉ ከብዷል ዋኝቶ የሚያሻግር ፖለቲከኛ ካላገኘ የአዴፓ መርከብ ይሰጥማል !!! (የሽሀሳብ አበራ)

10/20/2018 ማዕበሉ ከብዷል ዋኝቶ የሚያሻግር ፖለቲከኛ ካላገኘ የአዴፓ መርከብ ይሰጥማል !!! የሽሀሳብ አበራ * ጠቅላይ ሚኒስትራችን ያዋቀሩት ካቢኔ ወቅቱን እና የታመመውን ፖለቲካ የሚፈውስ አይደለም፡፡እሳቸውን ንጉስ አድርጎ ሌላው የእሳቸውን ፊት እያየ የሚኖር ብቻ ይመስላል፡፡ይህ ከሆነ አምባገንነት ሳይወዱት በግድ ይመጣባቸዋል፡፡ አዛዥ ብቻ ይሆናሉ፡፡ይህ እንዲሆን ግን ያደረጉት እሳቸው አይደሉም፡፡ አንዱ አዴፓ ነው!! — “የውስጤን ደብቄ ፈገግ ያልኩት መንግስታችን ተነካ ብለው በቡራዮ፣በሱልልታ፣በለጋጣፎ […]