በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች እንደሚፈቱ እየተነገረ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት የፌስ ቡክና የትዊተር ገፁ ላይ እንዳሰፈረው “በአቃቢ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙና የተፈረደባቸው የተለያዩ ፖለቲከኞችም ሆነ ሌሎች ግለሰቦች የተሻለ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ ተወስኗል” ሲል አስፍሯል። […]

እእ እንደንታለል፣ እንዳንደለል፣ እንዳንዘናጋ እንጠንቀቅ!!!!

ወያኔ የፖለቲካ እስረኛ ወገኖቻችንን ሊፈታ እንደሆነ ዛሬ አስታውቋል፡፡ ሁሉንም ሊፈታ ይሆን ወይም በከፊል የታወቀ ነገር የለም፡፡ እነማንን ፈትቶ እነማንን ሊያስቀር እንደሆነም እንዲሁ የታወቀ ነገር የለም፡፡ ሁሉንም ማለትም አማራነታቸው ኃጢአት ሆኖባቸው በመንግሥት ግልበጣ ስም ወኅኒ ተወርውረው እየማቀቁ ያሉ የጦር መኮንኖች ወገኖቻችንን ጨምሮ ይፍታ አይፍታ የታወቀ ነገር የለም፡፡ በግሌ ሁሉንም ይፈታል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ሁሉንም የሚፈታ ከሆነ […]

ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ የዋህንት ነው

  Corruption by TPLF secu ከባርናባስ ገብረማሪያም bega2260@comcast.net January 2, 2018  ከሁሉም አሰቀድሜ መብታችን ይከበር ብለው ስለጮኹ ብቻ የጥይት ሰለባ በመሆን የነፃነት ዋጋ እየከፈሉ ላሉት ሰማእታት ወገኖቼን ሁሉ የሚሰማኝን ጥልቅ ሃዘን በዚሁ አጋጣሚ ለመግለፅ እወዳለሁ:: ለወላጅ ዘመዶቻቸው፣ ለወዳጆቻቸውና ለትግል ጓዶቻቸው በመሉ መፅናናትን እመኛለሁ:: ከዚህ በተረፈ በውጭ ዓለም ለምትገኙ ኢትዮያውያን ወገኖቼ ሁሉ መልካም የ2018 ዓ.ም የፈረንጆች […]

ፌዴራላዊ አስተዳደርና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ፣ ከባይሳ ዋቅ-ወያ ( ለ ውይይት መቋጫ )

  ***** በቅርቡ ካንዳንድ ባብዛኛው በዲያስፖራ ከሚገኙ እንደምገምተው ከሆነ፣ የአንፋፋው ትውልድ አባላት፣ ወያኔ በኢትዮጵያ የደነገገው ፌዴራላዊ አስተዳደርና በህገ መንግሥቱ ውስጥም ያካተተው አንቀጽ 39 ለኢትዮጵያ የግዛትም ሆነ የህዝቦቿ አንድነት ጠር ነው በማለት በተደጋጋሚ የሚጽፉትን አይቼ፣ እንደው ታዝቤ ዝም ከምልና፣ ፌዴራላዊውን አስተዳደርም ሆነ አንቀጽ 39ን በህገ መንግሥቱ ውስጥ እንዲካተት ያደረጉትን አስገዳጅ ምክንያቶች ከምንጩ ለማስረዳት፣ አንድ ትውልድ ሙሉ […]

እዉነት የትግራይ የበላይነት የለምን ??? (ሰልማን መሀመድ)

 02/01/2018  ሁሌም የሚገርመኝ የክርክር ርእስ አንዱ ” የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም “ የሚለዉ ሲሆን የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉት አካላት በሙሉ አንድ የሚያደርጋቸዉ ሰዉን  ለማሳመን የሚጠቀሙት ዘዴ ተመሳሳይ መሆኑ ነዉ። ሁሌም ስትከራከራከራቸዉ ” ተመልከት የበላይ ሆነብኝ የምትለዉ የትግራይ ህዝብ በድህነት እየማቀቀ ነዉ የሚጠጣዉ ዉሃ የለዉም መሬቱም አያበቅልም ታድያ ይህ ህዝብ እንዴት ነዉ የበላይ የሆነዉ” አይነት ያለፈበት የብልጣብልጥ […]

አዲስ አበባ ላይ የምናደርገው ፍልሚያ የፍፃሚው ፍልሚያ መሆን አለበት! (ዶ/ር ታደሰ ብሩ)

02/01/2018 በአዲስ አበባ ጉዳይ ባዘጋጀሁት ፕሮግራም ላይ አንዳንድ ወገኖቼ ቅር ተሰኝተዋል። በዚህም ምክንያት ይህችን አጭር ማብራሪያ እሰጣለሁ። ሰለ አዲስ አበባ ፕሮግራም ያዘጋጀሁት ሁለት ዓላማዎችን ይዤ ነው፡ (1) የአዲስ አበባን ልዩ cosmopolitan ባህርይ ለመረዳት። እና (2) አዲስ አበባን ለሕዝባዊ እምቢተኝነት ማዘጋጀት። የህወሓት ካድሬዎች የአዲስ አበባን ማኅበረሰብ ስለበታተነው አመጽ እንዳይነሳ አድርገናል ብለው በግልጽ ይናገራሉ። እኔ ይህ እውነት […]

ግንቦት ሰባት በብሔር ፖለቲካ አናምንም እያለ ሲከራከር የነበረውን ምን አደርሶት ነው? (ወይንሸት ሞላ)

January 2, 2018 17:49   ወይንሸት ሞላ አሁን አዲስ አበባ የአንዱ ሆኖ ሌላው መጤ ነው የሚለው? እንዲህ እንደ ዛሬው ዘር ቆጠራ ፋሽን ሳይሆን የግንቦት ሰባት አመራሮች ዘረኝነት እና የዝቅተኝነት መንፈስ ክፉኛ በተጠናወተው ልባቸው የሚናገሩትንና የሚፅፍትን መመልከት ከጀመርን አመታት አልፎናል:: አጠቃላይ ሀገርን እንደ ሀገር ዜጎችን እንደ ግለሰብ አይቶ ትንታኔ የሚሰጥ አንድ አመራር ያጣሁበት ድርጅት ከገዥው መንግስት […]

Uganda enacts law ending presidential age limits

President Yoweri Museveni has ruled Uganda for more than 30 years [File: Stephen Wandera/AP] Uganda‘s President Yoweri Museveni, one of Africa’s longest-serving leaders, has signed a bill into law that removes a presidential age limit of 75 from the country’s constitution. The move allows the 73-year-old president to run for a sixth term in 2021. Don […]

Egypt and Sudan — from brothers to adversaries

  Tuesday, 2 January 2018 Last updated: 50 sec ago Mohammed Nosseir  For many generations, Egyptians were taught that Egypt and Sudan are joined by permanent blood ties of brotherhood. Although the relationship between the two countries has had its ups and downs, they worked to solve their disputes through a series of dialogues. However, […]