ምርኮኞች ህዝብን ነፃ አያወጡትም! (ቬሮኒካ መላኩ)

30/12/2017 የጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን የነፃነት ትግል መሪ ኔልሴን ማንዴላ በእስር ቤት በነበረበት ሰአት ነጭ አሳሪዎቹ እስርቤት በስብሰህ ከምትሞት ያቀረብንልህን offer ተቀበል ባሉት ጊዜ “Only free man can negotiate; prisoners cannot enter into contracts ” ብሏቸው ነበር። የአማራ ህዝብ ታሪክ ሰሪ ነው። ከአምስት ሺህ ዘመናት በላይ በቆየው የነፍጠኞች ታሪክ ውስጥ ፈሪዎች እና የጦር ምርኮኞች ህዝብን መርተው፣ […]
Life and Legacy: Dr Aberra Molla – Pt 1 and 2 – SBS Amharic

December 28, 2017 06:37 Life and Legacy: Dr Aberra Molla – Pt 1 and 2 – SBS Amharic https://youtu.be/DkcuFzJAMwM https://youtu.be/Cpr0-mh25Xo
ኬንያ ሺሻ ሙሉ በመሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል አገደች

29 ዲሴምበር 2017 ኬንያ ከታኅሳስ 19/2010 ዓ.ም ጀምሮ ሺሻ ማስመጣት፣ መሸጥም ሆነ መጠቀም የሚከለክል ሕግ አወጣች። የኬንያ ጤና ሚንስትር ክሌዎፓ ማይሉ በትላንታው ዕለት እንዳስታወቁት ሺሻ ሲጠቀሙም ሆነ አስመጥተው ሲሸጡ የተያዙ ግለሰቦች 50 ሺህ የኬንያ ሽልንግና (500 ዶላር) ከ6 ወር በማያንስ እሥራት ይቀጣሉ። ኬንያ ሺሻን በማገድ ከታንዛኒያና ከሩዋንዳ ቀጥላ ሦስተኛዋ ሃገር ሆናለች። “ሸሻን ማገድ ያስፈለገን ከሚያደርሰው […]
Ex-Military Officer Dawit Shifaw Reveals Events Surrounding Ethiopia’s Most Turbulent Periods in History

The author narrates significant events, plus other details, that led to the overthrow of the emperor, the “Red Terror” and the famine of 1984-1985. New Carrollton, Maryland, USA – WEBWIRE – Friday, December 29, 2017 Being a military officer during Ethiopia’s troubled times, Dawit Shifaw understood what the civilian population and his fellow officers […]
ሽምግልና እና እርቅ በኢትዮጵያ (ኦድዮ)

December 29, 2017 23:08 ኢትዮጵያ ከሥርዓት ለውጥ በኃላም ከእራሷ ጋር የታረቀች፣ ከሕዝቡ ባህል እና ስነ ልቦና ጋር የሚሄድ የችግር አፈታት መከተል እንዳለባት የሚያሳይ ልዩ ጥናታዊ ዝግጅት – ከእዚህ በፊት ፈፅሞ ሰምተዋቸው የማያውቋቸው በርካታ የሀገራችን ታሪኮች የተካተቱበት ልዩ የድምፅ ዝግጅት የልዩ ጥናታዊ ዝግጅቱ አቅራቢ = ሸገር ኤፍ ኤም ስንክሳር ፕሮግራም ኢትዮጵያ በመንግስት ስርዓት ስትኖር የሃያ ስድስት አመታት […]
እንኳን አባ ዱላን ለማና ገዱንም ስለአመናቸው ሳይሆን ጥሩ አጋጣሚ ስለፈጠሩልን ነው (ሰርፀ ደስታ)

December 30, 2017 20:33 እኔን እንደገባኝ ሌላው ሌላው እንዳለ ሆኖ ብዙ ጊዜ የፕሮፓጋንዳ ሰለባ መሆናችን ብዙ ልንራመድበት ከምንችልበት እያንሸራተተ እዛው ይመልሰናል፡፡ በአሁን ጊዜ ነገሮች እየጋሉ ትልቅ ትኩረት እንዲሰጣቸው እየተሰራጩ ያሉትም በትክክል እውነታዎችን በሚረዱና በሳል አስተሳሰብ በአላቸው አደለም፡፡ የመገናኛ ብዙሀን ነን ብለው በውል ከተቋቋሙት እስከ ተራ የፌስቡክና ዩቱብ ድምጾች የሚነገረው ነገር ለወደፊትም እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ ብዛታቸውን […]
Ethiopia activists stage online campaign for ‘Prisoners of Conscience’

December 29, 2017 06:01 African News Activists in Ethiopia are making use of social media platforms – Twitter/Facebook in a campaign for the release of persons under detention or in jail for supposedly political reasons. With the hashtag #FreeAllPrisonersOfConscience different Twitter users shared photos of persons ranging from journalists, politicians, religious preachers and activists. The […]
Sudan, Ethiopia hold military talks in Blue Nile

December 30, 2017 07:53 December 29, 2017 (KHARTOUM) – The governor of Blue Nile State Hussein Yassen on Thursday has attended the opening session of the regular meeting between Sudan’s army 4th infantry division and Ethiopia’s army12th infantry division in Ed-Damazin. In his address before the meeting, Yassen praised roles of the Sudanese President […]
ከአርማጭሆ እስከ አድዋ (ሀብታሙ አያሌዉ)

29/12/2017 (ከመፀሐፍ ቅዱስ ራዕየ ዬሐንስን ያነበበ ዘይቤኛ ፅሑፌን የበለጠ ይረዳዋል፤ በዘይቤኛ መፃፍ ወትሮም የነበረ ነው) ጎንደር አርማጭሆ ወርደህ ይሄንን የእምዬ ኢትዮጵያን የአለት ላይ ቅርፅ ስታይ ጎበዝ አናፂ የተጠበበበት እንዳይመስልህ፤ ከላይ ከሰማያት የፈጣሪ ምስክርነት መገለጫ እንዲሆን ለኢትዮጵያ አንድነት ምልክትነት ቆሞ ዘመናት የተሻገረ አለት ነው። በቅዱስ መፅሐፍ ጌታን ለማመስገን […]
ህዝብና የዘመኑ ዘረኝነት ከእራሴ ቤተሰብ እይታ (ዶ/ር አበበ)

30/12/2017 ብዙዎች የአማራን ህዝብ በተለይ የሸዋ አማራን ጨቋኝና ዘረኛ እንዲሁም በሃይማኖትም መድልዎ የሚያሳይ እያስመሰሉ የኦሮሞ ህዝብና የትግራይ ህዝብ በአማራ ላይ ጥላቻ እንዲያሳድር ብዙ ጥረዋል በመጠኑም ተሳክቶላቸዋል። እውነታው ግን እጅግ በጣም የተለየ ነው። የኢትዮጵያ ታሪክ የሚያሳየው የተለየ ሃቅን ነው። በዚህ ክህደት በተሞላው ታሪክን የማሳደፍ እንቅስቃሴ ውስጥ ሁለት ነገስታት ስማቸው ሁሌም በጥላቻ በፀረ ኢትዮጵያ ድምፆች ይነሳል። […]
