Dam negotiations going on: Interview with Ethiopia’s ambassador to Cairo

A visit by the Ethiopian prime minister to Cairo should allow negotiations to proceed on the Grand Ethiopian Renaissance Dam, Ethiopian ambassador to Egypt Taye Stke-Selassie Amde tells Dina Ezzat Dina Ezzat , Wednesday 27 Dec 2017 Taye Stke-Selassie Amde (Photo: Al-Ahram Weekly) Related Egypt’s Shoukry proposes World Bank as third party on Ethiopian dam […]
አማራ ጠላቱን የሚወድ አስገራሚ ህዝብ (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

December 27, 2017 13:20 የትግራይ ህዝብ ጠላትህ ማነው በማለት የህዋሃቱ ነባር ታጋይ አቶ ዓለም ሰገድ አባይ ላቀረቡለት ጥያቄ 82% በመቶ የሚሆነው ጠላቴ አማራ ነው። ብሎ እንደመለሰ በጥናታዊ መጻፋቸው አስፍረውታል። አማራው ግን 1ኛ. 1770ዎቹ የተነሱትና ኢትዮጵያን ልክ እንደዛሬው ለ70 አመታት ያህል ተበታትና። በእርስ በርስ ጦርነት እንድትናጥ ያደረጓት። ትግራይ በቀሉ እራስ ስዑለ ሚካኤል። ጎጃምን ወርረው አባይ እስከ […]
Egypt and Ethiopia clash over huge River Nile dam

December 27, 2017 06:46 Cairo fears that hydropower project will reduce access to water Heba Saleh in Cairo and John Aglionby in Nairobi Nothing illustrates the extent of Egypt’s dependence on the Nile as much as an aerial view of the country. Amid vast deserts, the river and its cultivated banks appears a narrow green ribbon snaking […]
The Current National Security Crisis in Ethiopia

December 26, 2017 Press Statement from the Ethiopian Dialogue Forum (EDF) The Ethiopian Dialogue Forum, a not-for-profit think-tank established more than a year ago, represents a cross-section of intellectuals, academics, civil society activists and others residing in Ethiopia and in the Diaspora. It has sponsored a dozen public forums on critical policy issues such […]
ዉሳኔ አልባዉና አይቋጬው የኢሓአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቲ ስብሰባ (ግርማ ካሳ)

27/12/2017 ስለ ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የጠየቃችሁኝ አላችሁ። ስብሰባውን ገና አልጨረሱም።እንደ ዜና ሊቀርብ የሚችል የወሰኑት ዉሳኔ የለም። የአባዱላን ከአፈጉባዬነት ለመልቀቅ ያስገባዉን መለቀቂያ ከመቀበል ውጭ። እርሱም ቢሆን እንደትልቅ ነገር የሚቆጠር አይደለም። አባዱላ ለቀቀ ቆየ ያው ነውና። በስራ አስፈፃሚው ህወሃቶች ከአጋሮቻቸው ጋር ጊዜ በመግዛት እነ ለማንና ገዱን ለማዳከም እየሞከሩ ነው።እነ ለማና ገዱን በስብሰባ ጠምደው፣ “እንደዚህ ቅር […]
የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የድንበር ስምምነት (በላይነው ኣሻግሬ)

27/12/2017 እንዲያው የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ሲነሳ ሁል ጊዜ ይገርመኛል፡፡ እኔ እንኳ እንደማስታውሰው በ2000፣ 2002፣ 2007፣ እና ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ደግሞ አጀንዳ ሆኖ ነበር፡፡ ሁለቱ ሀገራት ድንበር ሳይኖራቸው ቀርቶ ነው ይህ ሁሉ ነገር መፈጠሩ? አይደለም፡፡ የድንበር ስምምነት ሳይኖር ቀርቶ ነውን? አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር በዓለም አቀፍ የታወቀ ድንበር ነው ያላት — በቀድሞው ኢጣሊያ-ሶማሊላንድ በኩል […]
ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው (ክንፉ አሰፋ)

December 27, 2017 “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። አንድ ሰው እውነትን በመናገሩ ጀርባው ተጠንቶ፣ ደሙ ተለክቶ፣ ግንባሩ […]
የፓርላማ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ እሳቸውና የኢሕአዴግ አመራሮች ድርጅታዊ ምላሽ እየሰጡበት ነው

27 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ የአገሪቱ የፖለቲካ ውጥረቶችን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምላሽ እስኪሰጧቸው ድረስ መደበኛ ስብሰባዎችን እንደማይሳተፋ በመግለጻቸው ምክንያት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሌሎች የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ጋር በመሆን የፓርላማ አባላቱን በድርጅታዊ መዋቅር እንዳነጋገሩ ተሰማ። በዚህም ምክንያት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በአገሪቱ የተከሰተውን ውጥረት ለመፍታት እያካሄደ የነበረው […]
አቶ በቀለ ገርባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይቀርቡ ከሆነ በፖሊስ ተገደው እንዲቀርቡ እንዲታዘዝላቸው ጠየቁ

27 December 2017 ታምሩ ጽጌ አቶ በቀለ ገርባ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፍርድ ቤት የማይቀርቡ ከሆነ፣ በፖሊስ ተገደው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ እንዲሰጥላቸው ፍርድ ቤትን ጠየቁ፡፡ በእነ አቶ አያና ጉርሜሳ የክስ መዝገብ የተካተቱት (22 ተከሳሾች ናቸው) አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላ (በተከሰሱበት የሽብር ተግባር ወንጀል ተከላከሉ የተባሉ ናቸው)፣ እንዲሁም አቶ በቀለ ገርባ […]
የኢዴፓ አመራሮች ውዝግብ ቀጥሏል

27 December 2017 ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት እሑድ ታኅሳስ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ አቶ አዳነ ታደሰን በፕሬዚዳንትነት መረጠ፡፡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ ጉዳዮችንም ማስተካከሉንና ለቦርዱ ማስገባቱን ለሪፖርተር ቢገልጽም፣ እንደገና ተቃውሞ በመነሳቱ ውዝግቡ ቀጥሏል፡፡ ሰኞ ታኅሳስ 16 ቀን 2010 […]
