ህዝቡን የሴረኞቹ ሰለባ ማድረግ ወንጀል ነው (ኢትዮጵያውያን ተጋሩ የውይይት መድረክ)

  December 17, 2017 hare ታህሳስ 2017 ከመሰረቱ በህዝቦች መካከል ቅራኔ የለም። ሁሉም ሰርቶ በሰላም መኖር ብቻ ስለሚፈልግ ቅራኔ ውስጥ የሚገባበት ምክንያት የለውም።ኣምባገነን ገዢዎች ግን በስልጣን ብሎም በጥቅም ማካበት ዙርያ ስለሚጠመዱ ከህዝቡ ጋር ቀጣይ ቅራኔ ውስጥ ይገባሉ፣ህዝቡ ተባብሮ እንዳይነሳባቸውም ኣንዱን ወገን ከሌላው ጋር እያጋጩ መቆየት ዋናው ስልት ኣድርገው ይጠቀሙበታል።ይኸው ስልታቸው ገፍቶ-ገፍቶ ኣሁን ሃገራችንን የመከፋፈል ጠርዝ […]

ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ልዕልና የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ሕብረት እንደገና

December 16, 2017   ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች፣ ሀብታም ሀገር፤ ህዝቧም ጠንካራ ሠራተኛ ሆኖ ሳለ፤ ለህዝብ የሚያስቡ መሪዎች በማጣቷ በድህነት፣ በጦርነትና በስደት የምንታወቅ ሆነናል። በሥልጣን ላይ ያለው የህወሀት ጎሰኛ አምባገነን ቡድን በፈጠረው ፖለቲካዊ ጭቆናና የኢኮኖሚ ዘረፋ ምክንያት ወገናችን ከትውልድ ቦታው እንዲፈናቀል፣ እንዲሰደድ፣ እንዲታሰርና እንዲገደል ሆኗል። ሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ድምጻቸውን በማሰማታቸው በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን እስር […]

Saudi Arabia Releases Most Corruption Detainees After Settlements Reached

        December 16, 2017 re Tweet Share Share Share by JOHN HAYWARD A statement from Saudi Arabia’s public prosecutor on Tuesday indicated that most of the suspects swept up in the recent anti-corruption crackdown will be released after reaching settlements with the government. A sizable number of detainees, however, remain in detention, […]

በመከላከያ ኃይል ዉስጥ ዉጥረት ነግሷል

December 17, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው በመከላከያ ኃይል ዉስጥ ዉጥረት ነግሷል በፖለቲካው ውስጥ የተከሰተውን ውጥረት ተከትሎ በመከላከያዉም ዉስጥ ያለዉ ድባብ ጤናኛ እንዳልሆነ ከታማኝ ምንጮች የሚወጡ መረጃዎች እያረጋገጡ ነዉ። የፖለቲካው ውጥረት ወደ ግጭት የሚያመራ ከሆነ ህዝባችንን የመካላከል ግዴታ አለብን የሚል ምክክር እና ዝግጅት በሠራዊቱ አባላት መካከል በስፋት እየተካሄደ እንደሆነ የታመኑ ምንጭች ማምሻውን ገልፀውልኛል። ምክክሩ በአብዘኛው በአማራና እና […]

የደኅንነት ዕቅዶች መፈጸም ባለመቻላቸው የአገሪቱ ቀውስ ወደ አሳሳቢ ደረጃ እየደረሰ ነው ተባለ

17 December 2017 ዮሐንስ አንበርብር የኦሮሚያ ክልል መከላከያንና ፌዴራል መንግሥትን ወቅሷል የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ በዝግ እንደቀጠለ ነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የአገሪቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ከአንድ ወር በፊት ያስቀመጠውን የአንድ ዓመት ዕቅድ መንግሥት ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻሉ፣ የአገሪቱ የፖለቲካ ቀውስና ግጭቶች አሳሳቢ ደረጃ እየደረሱ ነው ተባለ፡፡ በኅዳር ወር 2010 ዓ.ም. መጀመርያ ላይ […]

Jerusalem as capital: All the latest

    Here are the latest developments since Donald Trump’s decision to recognise Jerusalem as the capital of Israel. Casualties Nine people killed 1933 injuries: PRCS 260 arrests: PPS   The decision of US President Donald Trump to recognise Jerusalem as the capital of Israel has generated a series of reactions in Palestine and around […]

በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ወያኔ የሚፈልገውን ይዞ ችግሩን ፈትቻለሁ ይላል ፤ ብአዴንም ይሁንልህ ብሎለታል። ወልቃይቴዎቹስ ምን ይላሉ?

December 16, 2017 09:36 ታህሳስ 7 ፤ 2010 ዓ ም ወልቃይት ጠገዴን ህወሓት ስልጣን ከያዘ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል ከልሎ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግሪኛ ተናጋሪዎችን ቢያሰፍርም ፤ ከዚያ በፊት ወልቃይት የጎንደር ሁነኛ አካል እንደነበር ህወሓት ራሱ ሊክደው የማይችለው ሃቅ ነው። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ጉዳዮ በስፋት ባይታወቅም ትግሬነት በጉልበት ተጭኖብናል በሚል ወልቃይትን ወደ ጎንደር ለማስመለስ […]

Urgent Call on all Ethiopians to save their country and their people!

December 16, 2017 16:25 Birhanemeskel Abebe Segni After it realized that it has lost all the political credibility with the Ethiopian people, the TPLF has fully resorted to violence. TPLF is using the Ethiopian Military, Federal Police and National intelligence to commit violence and conduct ethnic cleansing wars it started in parts of Oromia and […]