Ethiopian-Israeli singer tells his personal story and that of a culture

Jerusalem Post Israel News Culture By JENNIFER GREENBERG December 16, 2017 21:20 Ethiopian-Israeli musician Gili Yalo sings about Operation Moses, the evacuation of Ethiopian Jews from Sudan during the 1984 famine to the ‘Promised Land.’ Musician Gili Yalo says: ‘Even if Israelis don’t understand the Amharic language, the melodies and grooves reel them in.’. […]
ዘርህ ? ካላችሁኝ…” አፈር ነኝ”…. የተሰራሁት ከ”አፈር” ነው!!

16/12/2017 ይሄን መልእክት ኦሮሞ: ትግሬ :አማራ :ወላይታ: ኩነማ: ጉራጌ :አፋር ምናምን ንቅናቄ: ምናምን ግንባር: ምናምን ክልል :ምናምን ብሄር: ምናምን ሀይማኖት: የሆነ እንዳያነበው። ሰው ብቻ ከሆናችሁ አንብቡት ላይክም ኮመንትም ለመስጠት ሰው ብቻ ከሆናችሁ አድርጉት ውስጣችሁ ሌላ ሆኖ ለመዋሸት ምንም አታድርጉ ህሊናን ማጽዳት ከዚህ ይጀምራል። ማን ነህ? እንዳትሉኝ ብላችሁም እንዳትጠይቁኝ እኔ “እኔው ነኝ” ዘሬም !ሀረጌም! ሲመዘዝ […]
የመውጫ በር (ሃብታሙ አያሌው)

16/12/2017 አጀንዳ መስጠት ያልቻለ ተቃዋሚ አጀንዳ ሲቀበል እንደሚኖር ግልፅ ነው። ስለዚህ ከዚህ ለመውጣት ከተቀባይ ወደ ሰጪነት ከቆሞ ቀር ፖለቲካ ወደ ተራማጅነት የህወሓትን አበሳ እያወሩ ከመኖር አበሳቸውን ወደ ማሳየት መሸጋገር ያስፈልጋል፤ እንዴት ለሚለው ጥቅል የመፍትሄ አቅጣጫ አክዬ ጥቆምታዬን ጨምሬ አራግፌያታለሁ። ዋናው ነገር ኦህዴድ የጀመረው መገዳደር እስከ ቀጠለ ያንን ለመጠቀም ከጎኑ የሚሰለፍ ተሸንፎ ከተንበረከከ እሱንም ጨምሮ የሚታገል ኃይል […]
አልሰሙም አልታረሙም (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ)

16/12/2017 እነሆ ራሳቸው በጠሩዋቸው ጉባዔዎችና ኮንፍረንሶች ላይ ሁሉ በተደጋጋሚ ተነግረዋል አልሰሙም ፤ ተመክረዋልም አልታረሙም። እኒህም የኢትዮጵያ ገዢዎች የኢህአዴጋውያን አዛዦች የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ህወሃታውያን ናቸው። ማስረጃ ቢባል ማርሻል መለስ ከመራው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ጉባዔ ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜ የዘለቁት መሰል ጉባዔዎች ዋቢዎቻችን ናቸው(1)። እነሆም ህወሃታውያኑ በወጣትነት ዘመናቸው በሽፍትነትና ዘረኝነት እንደታበዩ ገድለው ዘርፈውና አጥፍተው በጎልማሳነታቸው ምኒልክ ቤተመንግሥትን በጠመንጃ ማረኩ። […]
በኢህአዴግ ውስጥ ያለው ክፍፍል ሊጠገን በማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል

December 16, 2017 thare ናኦሚን በጋሻው • በስብሰባው ላይ የቀድሞ አመራሮቹን ማሳተፍን በተመለከት ውዝግብ ነበር። ለምሳሌ ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና በ 1993 ዓም የህወሃት ስንጠቃ ወቅት ገለል የተደጉት ጭምር እንዲሳተፉ በሕወሓት በኩል ተጠይቋል። ይሁን እንጂ የኦህዴዶቹ አቶ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ አህመድ እንዲሁም ጓዶቻቸዉ ይህ የማይታሰብ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዉ በብዙ ማሳያ የታገዘ ሃሳባቸዉን […]
የሕወኣት/ኢሕአዴግ መጨረሻ

December 16, 2017 T Pin Email Share መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር) ዕለቱ ቅዳሜ ነዉ። ያለሁትም በሌሎች ሀገር ነዉ። ሆዱ የሞላ ስደተኛ ነኝ! እነሱ በርገር የጠገበ የሚሉኝ ዓይነት ነኝ። በነገራችን ላይ በርገር ለጤንነ ጥሩ ባለመሆኑ ከተዉኩት ዓመታት አስቆጥሪያለሁ። ቆሜ የእነሱን መጨረሻ ያሳየኝ ከሚል ጸሎት ጋር ለጤንነቴ መልካም ሳይሆን አልቀረም ። […]
ዜግነት እውነት ነው፤ ብሄረሰብነት እምነት ነው (በእውቀቱ ስዩም)

December 16, 2017 Tweet Pin Email Share ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረየሱስ ፤ ጥንታዊ ወታደር በባላገር ላይ ሲያደርስ የኖረውን በደል ፅፎ አይጠግብም፤ ባንድ ቦታ ስለ አንድ ገበሬ የሚከተለውን ይተርካል፤ •….“ከነዚህ መከረኞች አንዱ(ገበሬ) መልከ ቅን ምሽት ነበረችው፤ አንድ ቀን በቴዎድሮስ ጊዜ አንድ ቅማጫም ነፍጠኛ ተቤቱ ተመርቶ ገባና ባለቤቲቱ መልከ ቅን ሆና ባያት ጊዜ ነፍጡን ተጉልበቱ ላይ አድርጎ […]
Challenges of Building a United Movement for a Democratic Ethiopia* (Aregawi Berhe)

December 16, 2017 01:26 Aregawi Berhe, PhD A Summary: The failure of the Ethiopian political opposition forces and civil society movements to act in unison on common ideals of national interest has enabled the dictatorship of the TPLF/EPRDF regime to persist in power through nearly three decades, thereby prolonging the multi facade misery of […]
Emmerson Mnangagwa ‘to keep’ Mengistu Hailemariam in Zimbabwe

Thursday December 14 2017 Interim Zimbabwean President Emmerson Mnangagwa (centre). He is unlikely to extradite former Ethiopian dictator Mengistu Hailemariam. PHOTO | MUJAHID SAFODIEN | AFP In Summary Zimbabwean opposition parties have been calling for Mengistu’s extradition since Mr Mugabe was forced to step down after a military coup on November 15. However, President Emmerson Mnangagwa’s […]
በግጭት የሚታመሱ ዩኒቨርሲቲዎች

15 ዲሴምበር 2017 Christopher Furlong ሰሞኑን በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተማሪዎች መካከል ግጭቶች ተነስተው የተማሪዎች ህይወት ጠፍቷል፣ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል። በብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት የተቋረጠ ሲሆን ተማሪዎችም ወደየአካባቢያቸው እየተመለሱ ነው። በተለያዩ አካባቢዎችም የሀገር ሸማግሌዎች ነገሩን ለማረጋጋት እየሞከሩ ቢሆንም ተማሪዎቹ ለመመለስ ምን ዋስትና ይዘን ነው የሚል ጥያቄ እያነሱ ነው። ምን ተከሰተ? የግጭቱ መንስኤ ከሁለት ሳምንታት በፊት […]
