ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደቀደሙት አባቶቹ ታሪኩን በወያኔ መቃብር ላይ ያድሳል! (ከጎጃም ዓለም ዓቀፍ ትብብር)

December 15, 2017 20:29 ህወሃት ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ለማስተላለቅ ቆርጦ ተነስቷል። የትግራይ ተገንጣይ ቡድን – ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ለ40 ዓመት የዘረኝነት መርዙን ቢረጭበትም የኢትዮጵያ ህዝብ ግን መከፋፈልን ተጸይፎ የህወሃትን ክፉ ዘረኛ ፖሊሲ መቃብር ባወረደበት ባሁኑ ሰዓት ያለ የሌለ ሃይሉን በመጠቀም የባርነት ቀንበሩን እንደገና በህዝቡ ላይ ለመጫን ያለረፍት ሲባዝን ይታያል። ባለፉት ጥቂት አመታት ህዝቡ […]
መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ተፈረዳባቸው

15/12/2017 ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ የለውም። አቶ እሸቱ አለሙ በውሳኔው ሰዓት ችሎቱ ላይ መገኘት አልፈለጉም። በአራት ዳኞች በተሰየመው በዚህ International Crime Chamber የተሰኘ ችሎት የመሃል ዳኛዋ ማርየት ሬከንስ የፍርድ ውሳኔውን ባሰሙበት ወቅት አቃቢያን ህጎቹ እና የተበዳይ ጠበቆች በውሳኔው የደስታ […]
ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

15/12/2017 ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ መዘንጋት የለበትም። የትናንት ታሪክ ዛሬ ላይ የሚያሳድረው ጠባናሳ አሻራ ብአዴን የሚባለውን የወያኔ ፍጡርም ይጨምራል። ብአዴን የፋሽስት ወያኔ ነውረኛ ድርጅት እንጂ የአማራ ሕዝብ አካል አይደለም። ብአዴን ኢሕአዴግ የሚባለው የማታለያ ጭንብል የጠራውን አውጫጭኝ ረግጦ ቢወጣ እንኳ ረግጦ ሊወጣ የሚችለው […]
ይድረስ ህወሓት plan B የለውም ለምትሉ (ሃብታሙ አያሌው)

15/12/2017 ይሄ በሐርመኒ ሆቴል አዲስ አበባ እየተደረገ ያለ ምክክር ነው። “የትግራይ እና የኤርትራ ወጣቶች የምክክር መድረክ ” ተሰኝቷል። ወያኔወች ምጥ ሲይዛቸው ከኤርትራ ጋር እንታረቅ እያሉ ነው በዛሬው እለት ሀርሞኒ ሆቴል ስብሰባ ላይ እንደነበሩ እና ወደ አስመራ ልኡካን እንደሚልኩ ተወስኗል። ሻዕቢያን በማስወገድ እውን እንደርገዋለን የሚሉትን በምስራቅ አፍሪካ ታላቋን ትግራይ መስርቶ ሲንጋፖር የማድረግ ዘመቻ በነሱ አሰያየም ” የምስራቅ አፍሪካ […]
Ethiopia ‘Red Terror’ aide Alemu jailed for war crimes

15 December 2017 Getty Images Eshetu Alemu is accused of ordering the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red Terror” A Dutch court has sentenced an aide to Ethiopia’s former communist ruler to life imprisonment for war crimes. Eshetu Alemu, 63, was found guilty of crimes including the execution of 75 people during Ethiopia’s “Red […]
Hundreds of thousands of displaced Ethiopians are caught between ethnic violence and shadowy politics

GlobalPost December 15, 2017 · 5:00 PM EST By James Jeffrey jj-ethiopiadisplaced-11-lead.jpg At a camp for displaced Ethiopians outside Dire Dawa, it’s claimed that this Somali boy lost the sight in his left eye after Oromo police threw a rock that hit him in the face. Ethiopia is experiencing one of its worst population displacements due to […]
Dutch Court Sentences Ethiopian to Life in Prison for War Crimes

By REUTER SDEC. 15, 2017 THE HAGUE — A court in the Netherlands on Friday convicted an aide to a former Ethiopian dictator and sentenced him to life in prison for war crimes carried out during Ethiopia’s “red terror” purges of the 1970s, including the execution of 75 prisoners. The defendant, Eshetu Alemu, 63, […]
ጄኔራል ፃድቃን የሚመራዉ የኤርትራና ትግራይ ሀገራት የእርቅ መድረክ በሃርሞኒ ሆቴል ተጀምሯል

By Henok Degfu December 14, 2017 14:18 ጄኔራል ፃድቃን የሚመራዉ የኤርትራና ትግራይ ሀገራት የእርቅ መድረክ በሃርሞኒ ሆቴል ተጀምሯል። ድርድሩ ኤርትራ የጠየቀችዉን ሁሉ የምታገኝበት ከሰጦ መቀበል መርህ የወጣና በትግራይ በኩል የነፍስዉጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ እንደሆነ ተጠቁሟል። የግንቦት ሰባትን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል አልታወቀም። ኢሳያስ ታምሩ እንደከተበው
በቃ፦ሕዝባችንን ልቀቅ ( ከወሎ ውርስና ቅርስ ማኅበር የተሰጠ መግለጫ )

December 14, 2017 ህዳር 30 ቀን 2010 ዓ.ም. (December 13, 2017) በሰሞኑ በወልድያ ከተማ የትግራይ እግር ኳስ ቡድን ከወሎ ቡድን ጋር ሊያደርግ የነበረውን ጨዋታ ተከትሎ የተነሳው ብጥብጥ ለአያሌ ሰዎች ህይወት መጥፋትና መቁሰል ለብዙ ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል።ይህ እስፖርትን ሽፋን አድርጎ በወያኔ ዘበኛ ፈጥኖ-ደራሽ ሃይል ታጅቦ ወደ ቦታው የተላከ የጥፋት ሃይል ገና ከወሎ ድንበር ላይ ሲደርስ […]
የለዉጥ ንቅናቄዎች በዛሬይቱ ኢትዮጵያ፦ ከየት፣ ወዴትና እንዴት? ሃሳብ ወለድ የኢትዮጵያዊያን ዉይይቶች

December 14, 2017 ተስፋዬ ደምመላሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕወሓት አገዛዝ ጋር ዛሬ የሚያኪያሂዳቸዉ አካባባዊና ታክቲካዊ ትግሎች በምን መንገድ ነዉ ወደ ዘላቂ አገር አቀፍ ስልታዊ ንቅናቄ የሚሸጋገሩት? ከጽንሱም መሠረቱም ብልሹ የሆነዉና ዛሬ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባይነቱ ጨርሶ የተሟጠጠበት ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ራሱን መለወጥ ቀርቶ መጠገን የማይፈልግ ወይም የማይችል መሆኑን ግልጽ ካደረገ ዉሎ አድሯል። ሕወሓት ሰሞኑን በዉስጡ ባኪያሄደዉ የፓርቲ […]
