Egypt towards North Africa’s first nuclear power plant

Contracts Sisi-Putin signed, first reactor in Dabaa in 2022 12 December, 12:07 (ANSAmed) – CAIRO, DECEMBER 12 – Egypt has made progress towards the construction of a nuclear power plant in Dabaa, the first in Africa after the two South African reactors. During Russian President Vladimir Putin’s visit to Cairo, contracts were signed to make […]
ህወሓት እየገደለ ነው ትግሉም ተጠናክሮ ቀጥሏል (ሃብታሙ አያሌው)

12/12/2017 ህውሓት ነፍሰ በላ አልሞ ተኳሾቹን “የአጋዚ ጦር” በማሰማራት በአንድ ጀምበር በጨለንቆ 13 በወልድያ 3 በጎንደር 2 በአዴግራት 2 በአጠቃላይ የ20 ዜጎችን ነፍስ ቀጥፏል። ደሴ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ እዝ ስር እንድትሆን መወሰኑም ታውቋል። ባህርዳር፣ ወልዲያ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ታቦር፣ ወልዲያ ቆቦ፣ ጎንደር፣ ደሴ ሐይቅ፣ ሐረር ጨለንቆ ከፍተኛ ቁጥር ባለው የአጋዚ ኃይል ተከበዋል። የአማራ ክልል ልዩ […]
ጎሰኝነትና ዘረኝነት ለጀርመኑ ሂትለርና ለጣሊያኑ ሞሶለኒም አልበጀ (ሻምበል ለማ ጉያ – ሰዐሊ)

12/12/2017 ” እኔ አሁን የ90 አመት አዛውንት ነኝ።ብዙ ውጣ ውረዶች አይቻለሁ።ከዛሬ 40 እና 50 ዓመት በፊትም ሆነ ዛሬ ከ80 በላይ ብሔሮች በዚህችው በኢትዮጵያ ስ ር ነው የምንኖረው። የተለወጠች የተቀየረች ሀገር የለችንም። የተለወጠ ው ፖለቲካው ብቻ ነው።ሀገሪቷም ሕዝቧም ያው ናቸው።አዲስ ሕዝብ የመጣ የለም።ለምሳሌ አሜሪካ ስንል ሃምሳ ሁለት ግዛት የሚለው ወደ አእምሯችን አይመጣም።ወደ አእምሯችን የሚመጣው ጠንካራዋ […]
100 years on: The Balfour Declaration explained

As Palestinians mark 100 years since Britain’s controversial pledge, here is everything you need to know about it. By Zena Tahhan 29 Oct 2017 This week, Palestinians around the world are marking 100 years since the Balfour Declaration was issued on November 2, 1917. The declaration turned the Zionist aim of establishing a Jewish state in […]
Libya’s wretched web of collusion

The EU’s complicity in refugee abuse in Libya By John Dalhuisen A migrant looks out of a barred door at a detention centre in Gharyan, Libya on October 12, 2017 [Hani Amara/Reuters] “In prison, they would hit us often,” said Ousman who spent five months in a Tripoli detention centre in 2016. “They […]
እየሩሳሌም ለምን የኢትዮጵያዊያን ህልም ሆነች?

Ilia Yefimovich በተለይም ከንግስት ሳባ ታሪካዊው የእየሩሳሌም ጉብኝትና በእየሩሳሌም ከሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ገዳማት ጋር በተያያዘ ብዙዎች እየሩሳሌምን ያውቋታል። ደጋግመውመም በአእምሯቸው ይስሏታል። ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በቡድን በቡድን እየሆኑ ወደ እየሩሳሌም ይሄዱ እነደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ዛሬ ደግሞ በተለያዩ የጉዞ ወኪሎች አማካኝነት በርካቶች ወደ እየሩሳሌም እየሄዱ ነው። እየሩሳሌም የብዙ እናቶች አባቶችና ወጣቶች […]
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ተሰበሰበ፤ ጠንካራ ውሳኔ ያሳልፋል ተባለ፤ ግንባሩ ሊፈርስ ነው

ለምን ያህል ቀን እንደሚቆይ ይፋ ያልተነገረለት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ መቀመጡ ተሰማ። የግንባሩ ልሳኖች እጅግ ጠንካራ ውሳኔ እንደሚወሰን አስታውቀዋል። መረጃው አለን የሚሉ ግንባሩ ሊፈርስ እንደሚችልና አሃዳዊ ፓርቲ ለመሆን መዘጋጀቱን እየጠቆሙ ነው። በብቃትና በውሳኔ አሰጣጥ ችግር የተገመገሙት አቶ ሃይለማሪያም እጣቸው ምን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም። ህወሃት ሁለት ወር የፈጀ ስብሰባ ማድረጉና በግምገማው ወቅት ከፍተኛ የተባለ መጠራረብ […]
EU governments complicit in migrant torture in Libya, says Amnesty

by Britney 12 December 2017 Europe migrant crisis AFP Migrant boats are regularly intercepted by the Libyan coastguard European governments are knowingly complicit in the torture and abuse of refugees and migrants in Libya, Amnesty International has alleged. In an effort to stem migration, the EU is actively supporting a “system of abuse and […]
Israeli Cops Caught on Video Beating a Handcuffed Ethiopian Teen

Six officers are suspected of distributing a clip showing them laughing while a colleague hits the teen, who was drunk. Read More . Are Israel’s police really more violent toward the Ethiopian community? . ‘My color is beautiful and strong’: A fierce takedown of racism, courtesy of Ethiopian-Israeli girls . Israelis who adopt kids […]
Ethiopia-win-et: Deconstructing the T-TPLF’s Ethnic Federalism Part I (Al Mariam)

December 11, 2017 14:12 Introduction to the series I am developing this multipart series of what I call “Deconstructing Ethnic Federalism in Ethiopia” (along with many other topical series to come) for several reasons. The Thugtatorship of Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) has used its phony ideology of “ethnic federalism” to hoodwink and bamboozle […]
