18 Ethiopians charged over deadly football riot

Source: Xinhua| 2017-12-10 21:26:05|Editor: Lifang ADDIS ABABA, Dec. 10 (Xinhua) — Police in Ethiopia’s northern Amhara regional state said Sunday that 18 people had been charged over the deadly football riot earlier this month. Clashes between fans of visiting Mekelle city football club and Woldiya city football club on December 3 turned into a riot […]
Ethiopia: A leader in cyber espionage

By Ron Deibert, Wired December 6, 2017 Throughout 2016 AND 2017, individuals in Canada, United States, Germany, Norway, United Kingdom, and numerous other countries began to receive suspicious emails. It wasn’t just common spam. These people were chosen. The emails were specifically designed to entice each individual to click a malicious link. Had the targets […]
የቤተ ክህነታችን ‹ሠለስቱ አርእስተ ኃጣውእ› (ዳንኤል ክብረት)

December 10, 2017 11:00 ፎቶ፡- ሐራ ተዋሕዶ ቤተ ክህነቱ ለቤተ ክርስቲያኒቱ የመከራ በር እየሆነ ነው፡፡ ወደ ሁለት ሺ ዘመን ለኖረችው ቤተ ክርስቲያን ስድሳ ዓመት የማይሞላው ቤተ ክህነት ሊመጥናት አልቻለም፡፡ እርሷ ወደፊት ስትራመድ እርሱ ከኋላ ተቸክሏል፡፡ የራሳችን ጳጳሳት እንዲኖሩንና የራሳችን ቤተ ክህነት እንዲያስተዳድረን እስከ መሥዋዕትነት የታገሉትን ቀደምት አበው ሳስብ ኀዘን ይወረኛል፡፡ ያ ሁሉ የደከሙለት ቤተ ክህነት […]
” አስተውሎ የሚራመድ ብዙ እርቀት ይጓዛል!” መስቀሉ አየለ

December 9, 2017 eet Pin Email Share ፕሮፌሰር መስፍን በአንድ ወቅት እዚህ አዲስ አበባ ባለው በስዊዝ ኤምባሲ ተባባሪነት ስለ ኢትዮጵያዊነት አንዲት አጭር መድብል አሳተመው ነበር። ማንም ጤነኛ አይምሮ ላለው ሰው መጽሃፏ ፖለቲካዊ አጀንዳ አላት ብሎ መደምደም የሚቻልው አይመስለኝም። ስለ አገር ፍቅር ልክፍት ስለተከፈለው ዋጋ ወዘተ የምታትት እና መጸሃፏ በታተመችበት ወቅት ኢትዮጵያዊት ፈተና የሆነባቸውና ባንዲራችንን […]
«ጀግና እዚህ አዳራሽ የለም! ጀግኖች ያሉት ቃሊቲና ቂሊንጦ ውስጥ ነው » ሃጫሉ ሁንዴሳ! (በዮናስ ሀጎስ)

10/12/2017 በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ሊሰራው የነበረውን ዝግጅት «በፀጥታ ምክንያት» ከተሰረዘበት በኋላ ኦህዴዶች ወደ ሚልንየም አዳራሽ አምጥተውት ሲያዘፍኑት ሌላው ቢቀር ምስጋና ቢጤ ጠብቀው ነበረ መሰለኝ። •°• ጋሼ ሃጫሉ ግን «ጀግና እዚህ አዳራሽ የለም! ጀግኖች ያሉት ቃሊቲና ቂሊንጦ ውስጥ ነው። ጀግኖች ባዶ እጃቸውን ወጥተው መሳርያ ከያዘው ኃይል ፊት በቆራጥነት እጃቸውን አጣምረዉ የሚቆሙት ናቸው!» ብሎ እስከ ዶቃ […]
አይ ኦቦ ለማ በአማርኛ ሌላ በኦሮምኛ ሌላ. . . ሌላውም ጋር ሌላ (ተፈሪ ደምሴ)

Posted by admin | 10/12/2017 ከታች የታተመው ጽሁፍ በኦቦ ለማ መገርሳ ቃል አቀባይ በኦቦ Addisu Arega Kitessa በኦሮምኛ ስለ አዲስ አበባ ተጽፎ እ.ኤ.አ. November 27 at 10:06pm ፌስቡክ አምዱ ላይ የተለጠፈ ነው። ኦቦ አዲሱ ስለ አዲስ አበባ በኦሮምኛ ያቀረበው ጽሁፍ «አንድ ነን» ሲባሉ ለሰነበቱት ተሸንጋዮች «mine is mine yours is negotiable» አይነት ጥፊ ነው። በወያኔና […]
ብሮድካስት ባለሥልጣን በአዋጅ መጓተት ተልዕኮዬን መወጣት አልቻልኩም አለ

የብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም 10 December 2017 ዮናስ ዓብይ አንድ ክልል በማዕከላዊ ዲጂታል ኔትወርኩ ለመታቀፍ ፈቃደኛ አልሆነም ተብሏል አራት በሳተላይት የሚሠራጩ ጣቢያዎች የባለቤትነት ይዞታቸውን እንዲያዛውሩ ታዘዘ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የአገሪቱን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሥርጭት ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ለመቀየርና ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣውን የቴሌቪዥን ሥርጭቶች ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ረቂቅ ባለመፅዱቁና ለዓመታት በመጓተቱ፣ የፕሮጀክት ሥራዎቹ […]
ቅማንት አማራ ነው ወይ? አማራ ማን ነው?

Saturday, 09 December 2017 13:29 Written by ጸጋየ ሞላ (ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ) “አማራነት ስነ-ልቦናዊ ስሜት እንጅ የዘርና የቋንቋ ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ አምነናል፡፡ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም፣ ቅማንቱም፣ አገውም…የራሱን ልዩ የሚያደርገውን ባህል እንደያዘ፣ በትልቁ ሲሰፋ የአማራ ማንነትን ይዞ ኢትዮጵያዊነትን ያፈካል፡፡ ደግሞ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ዘር የሚባል ባዮሎጂ የለም፡፡ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ… የሚል ዘረ-መል በህክምና አታገኝም፡፡…” ጸጋየ ሞላ (ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ) […]
“ተቃዋሚዎች በድርድሩ ያገኙት ውጤት የለም”

Saturday, 09 December 2017 13:18 Written by አለማየሁ አንበሴ · ኢህአዴግ የሚሰጠን ድጎማ ይቅርብን ብለን ከጋራ ም/ቤት ወጥተናል · የፀረ-ሽብር አዋጁ በድርድሩ ያለን ቆይታ የሚወሰንበት ነው · ኢህአዴግ የደርግን ስህተት እየደገመው ያለ ይመስላል · ዓላማችን አራት ኪሎ ቤተ መንግሥትን መቆጣጠር ነው አቶ ተሻለ ሰብሮ (የኢራፓ ፕሬዚዳንት) የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ፕሬዚዳንት አቶ ተሻለ ሰብሮ […]
የብሔርተኝነት ፖለቲካና አደጋው!?

Sunday, 10 December 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በየቦታው ከብሄርተኝነት ጋር በተያያዘ የሚጠሩ ግጭቶችን ተከትሎ የሰው ክቡር ህይወት መጥፋትን ለጆሮአችን የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ መዳረሻ ያጣው ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ መጎዳዳት ወዴት ይወስደን ይሆን? ፅንፍ የወጡ የብሄርተኝነት ስሜቶች ምንጫው ምንድን ነው? የብሄር ፅንፈኝነትንና ኢትዮጵያዊነትን የሀገር አንድነትን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ […]