በአዲግራት ከተማ ረብሻ: ስህተትን በስህተት ማረም አይቻልም  – ግርማ_ካሳ

December 9, 2017 15:16   አሁን ከመሸ በአዲግራት ከተማ ረብሻ እንዳለ እየተሰማ ነው። በዚህ ሰዓት የተኩስ ድምፅ ያለማቋራጥ ይሰማል እያሉ ነው ተማሪዎች። የተወሰኑ ወጣቶች ዓላማቸው ባይታወቅም ወደ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዘልቀዋል እየተባለም ነው። አክሱም ዩኒቨርሲቲም ተማሪዎች ያለ ምግብና ውሃ ዶርም ቆልፈው ተቀምጠዋል። መቀሌ ዩኒቨርሲቲም ስጋት ላይ ናቸው።ተማሪዎች ደግሞ ወደ ቤተሰብ ለመሄድ ቢወስኑም መውጣት አልቻሉም።እናም ድረሱልን እያሉ […]

ግልፅ ደብዳቤ ለህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ መሪዎች ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ

  December 9, 2017 ግልፅ ደብዳቤ ለህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ መሪዎች ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ይህን ደብዳቤ የምፅፍላችሁ እንደ አንድ ለሃገሩ ተቆርቋሪ ግለሰብ ሆኜ ሃሳቤ እናንተ አሁን በምትመሯት ኢትዮጵያ ላይ ፍቅር፣ እንድነት፣ ሰላም፣ እኩልነት እና ዲሞክራሲ ይሰፍኑ ዘንድ ይረዳ ይሆናል በማለት ነው። ቀጥሎም፣ በኢህአዲግ ውስጥ የተደራጁት የእናንተ አባላት ለሆኑት ለ ኦሮሞና አማራ ክልሎች ፕሬዚዴንቶች ለማ […]

በወ/ሮ አዜብ መስፍን ላይ የተከፈተው ዘመቻና የአቶ ዓባይ ወልዱ ለምን ይነሳሉ ተቃውሞ ፓርቲውን እንዳናጋው እየተሰማ ነው:: (በወንድወሰን ተክሉ)

09/12/2017 የህወሃት ሹም ሽር የድርጅቱን ውስጣዊ ስምምነትና አንድነት አደጋ ላይ  ጥሎታል የገዢው ኢህአዴግ ፓርቲ አስካል የሆነው ህወሃት ከሁለት ወር ውስጣዊ ግምገማና ስብሰባ በሃላ ባለፈው ሳምንት ያደረገው የሹም ሽር እርምጃ በድርጅቱ ውስጥ እጅግ የሚፈለገውን ውስጣዊ ስምምነት፣ድርጅታዊ አንድነትን እና ጥንካሬን ይበልጥ እንደሰነጣጠቀው መሰማት ጀምራል። ከስልጣን ከተነሱት የአቶ ዓባይ ወልዱ ደጋፊዎች በተለይም ታችኛው የካድሬ ክፍል በስራ አስፈጻሚው አካል የተወሰደውን እርምጃ ከመቃወማቸውም […]

የአማርኛ ታፔላ ነቀላ በኦሮሚያ (ግርማ ካሳ)

09/12/2017 ኦሮሚያ የሁሉም አትዮጵያወያን ነው ሲሉን ነበር እነ ኦቦ ለማ መገርሳ። እኛም እስየው፣ ብራቮ ብለን የሌሎች ማህበረሰባት መብትን ማክበሩን፣ አማርኛን ከኣፋን ኣሮሞ ጋር የክልሉ የስራ ቋንቋ ማድረገን የመሳሰሉ ተግባራዊ ስራዎችን ጠበቅን። ሆኖ የጠበቅነው ሳይሆን ያልጠበቅነው እያየን ነው። በተለያዩ የንግድ ቦታዎች በአማርኛ የተፃፉ ታፔላዎችን መንቀሉን ተያይዘዉታል። በዚህ ምስል ላይ የምታዩት በሰበታ ነው። ታዲያ ይሄ አማርኛን ጥላቻ […]

ስንት ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አሉ? (ውብሽት ሙላት)

09/12/2017 የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብዛት በተለያዩ ጊዜያት፤ ቅድመ-ደርግ፥ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መኖራቸው ቢታወቅም፣በተለያዩ ገድላት፣ዚና መዋዕላት፣በውጭና በኢትዮጵያዊያን ጸሐፍት ድርሳናት ስለ ብዙዎቹ ቢጻፍም በትክክል ቁጥራቸው አይታወቅም፡፡ በደርግ፥ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ተቋም ጥናት ውጤት ላይ መረዳት እንደሚቻለው 89 ናቸው፡፡ ነገር ግን ጥናቱ 89 ብቻ አለመሆናቸውን ያስረዳል፡፡ ታሪካቸው በአጭሩ የተጻፈው የ75ቱ ብቻ ሲሆን የሌሎቹ ግን ስማቸው ብቻ ተዘርዝሯል፡፡ […]

Quest to extradite Ethiopia’s dictator Mengistu as Mugabe departs

  08.12.2017   Zimbabwe’s ex-President Robert Mugabe gave refuge to Col. Mengistu Haile Mariam, convicted of genocide in Ethiopia. Mugabe’s departure has raised hopes that Haile Mariam could be extradited, but this is all uncertain. In a move that stunned the world, Zimbabwe’s defense forces ousted President Robert Mugabe from power on November 21, 2017, […]

ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የቀረበ የድረሱልን ጥሪ! (በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች)

December 9, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የቀረበ የድረሱልን ጥሪ! (በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 38ቱ ተከሳሾች) ~ኢሰመኮ ያቀረበውን ሪፖርት አያይዘን ለዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ኮምሽን ጀኔባ ለመክሰስ የተገደድን ስለሆነ ስለ ሰዎች መብትና ነፃነት የሚያስብ፣ የሚቆረቆር ግለሰብም ሆነ ተቋም ፣ የማንኛውም ሀገር ዜጋ ኢሰብአዊ ድርጊት የፈፀሙብን አካላትን በህግ እንድንፋረዳቸው […]

ቃናና ኢቢኤስን ጨምሮ 4 የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የመዘጋት ዕጣ ፈንታ ተጋርጦባቸዋል

Saturday, 09 December 2017 13:07 Written by  መታሰቢያ ካሣዬ      · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹ በውጪ ዜጎች እንደሚመሩ ደርሼበታለሁ” – ብሮድካስት ባለስልጣን · “ጣቢያው ህጋዊውን መስመር ተከትሎ መስራት አያዳግተውም” – ኢቢኤስ · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹን መዝጋት ወደ ኋላ መሄድ ነው” – አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን፤ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪ እና ናሁ ቴሌቪዥን በሚል ስያሜ የሚታወቁት አራት የግል የቴሌቪዥን […]

ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ ማስቆም እንደማይቻላት አስታወቀች

Saturday, 09 December 2017 13:09 Written by  አለማየሁ አንበሴ ለግብፃውያን የአባይ ውሃ የህልውና ጉዳይ ቢሆንም በወንዙ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሀገራቸው ግብፅ ማስቆም እንደማይቻላት የሀገሪቱ የውሃ ሚኒስትር አስታወቁ። የግብፅ የውሃ እና መስኖ ሚኒስትር ሞሃመድ አብደል አቲ፤ ሀገራቸው ግብፅ ግድቡን ለማስቆም እንደማይቻላት መረዳቷን፣ ነገር ግን በውሃው አጠቃቀም ላይ አሁንም አዳዲስ የመፍትሄ ሃሳቦችን በማቅረብ ከሱዳንና […]

ስለ አማራና ኦሮሞ ህዝቦች ኦሮሞና አማራ በርካታ ታሪኮቸን የተጋሩ ህዝቦች ናቸው ዶር ዳኛቸው አሰፋ

December 8, 2017 06:49 https://youtu.be/NqmBBOAzqjI ስለ አማራና ኦሮሞ ህዝቦች ኦሮሞና አማራ በርካታ ታሪኮቸን የተጋሩ ህዝቦች ናቸው ዶር ዳኛቸው አሰፋ