Ethiopia Plans to Close 27 Refugee Camps

  December 01, 2017 9:49 AM Eskender Frew FILE – Refugees sit outside in an open area as there is lack of tents at the Dollo Ado refugee camp, Ethiopia. The government of Ethiopia says it will close all 27 refugee camps in its territory over the next 10 years and integrate residents into local […]

Ethiopia recalls embassy staffer in Ankara who ‘threatened to start war with Turkey’

December 01 2017 17:44:00 ANKARA The Ethiopian Foreign Ministry on Dec. 1 stated that it recalled an embassy employee in Ankara who was reportedly drunk and threatened police officers that he would “start a war” between Ethiopia and Turkey after getting involved in a traffic accident, state-run Anadolu Agency has reported. The ministry said in […]

Egypt’s FM Shoukry discusses Ethiopian dam, Libya, migration and terrorism with EU’s Mogherini

Ahram Online , Friday 1 Dec 2017 Egypt’s FM Sameh Shoukry (third to the left) during a meeting with the High Representative of the European Union for Foreign Affairs and Security Policy Federica Mogherini on Friday in Rome(Photo: Egypt’s Foreign MinistryFacebook page) Related Egypt informs US ‘deadlock reached’ in Ethiopian dam studies Egypt’s Nile water […]

Marathoner Who Fled Ethiopia Is Found Dead in Paris

Police said Zenash Gezmu was killed in her apartment by a man who has turned himself in. By Erin Strout Friday December 1, 2017, 11:59 am Zenash Gezmu, an Ethiopian runner who lived in France, wins the 2016 Marathon de Senart. Photograph courtesy of Marathon de Senart/cc – grand paris sud Zenash Gezmu was a 27-year-old […]

“እናት ድርጅት ፥ ግንባር ቀደም በሉኝ ስገዱልኝ” ባይዋ ህወሓት ••• (ያሬድ ጥበቡ)

Posted by admin | 01/12/2017 ህዳር 20 ቀን 2010 ዓም የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ያወጣውን የአቋም መግለጫ ጊዜ ወስጄ አነበብኩት ። በአንድ በኩል እጠብቀው የነበረው “ጠባብነትንና ትምክህተኝነትን እንደመስሳለን” የሚል የተለመደ ፉከራ ባለመሆኑ መደሰቴን መደበቅ አልችልም ። በተጨማሪም “ሃገራችን ኢትዮጵያ” ብሎ በተደጋጋሚም ለመግለፅ መድፈሩ “የመለስ አምልኮ” መሸርሸር መጀመሩን የሚያበስር መስሎ ተሰምቶኝ ነበር ። አሁን ከኦሮም ሕዝብና ከኦህዴድ […]

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በሰላሳ ቀናት ውስጥ በሶስት የአውሮፓ ከተሞች ቤተ ክርስቲያን ገዛች

  December 1, 2017 07:09 የኦስሎ ቤተክርስቲያን ህንፃ ኮሚቴ ትውልድ አኩሪ እንቅስቃሴ ማድረጉ አስመስግኖታል።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና ምእመናን የተመለከተ የፔው ምርምር ማዕከል አዲስ ዓለም አቀፍ ጥናት ይፋ አደረገ ኦስሎ፣ኖርዌይ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አቡነ ሕርያቆስ ቀሲስ ካሳሁን እና ዲያቆናት እሁድ ህዳር 17/ 2010 ዓም  ቅዳሴ ሲያሳርጉ ጉዳያችን / Gudayachn የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በሰላሳ […]

ለመፈንቅለ መንግስት እንኳን “ያልታደለች” ሀገር! (ስዩም ተሾመ)

  December 1, 2017 15:12 ባለፈው አንድ የውጪ ሀገር ጋዜጠኛ በዚምባብዌ የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት አስመልክቶ “የሮበርት ሙጋቤ ከስልጣን መወገድ በሌሎች አፍሪካ ሀገሮች ፖለቲካ ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ይኖረዋል?” የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ። በእርግጥ ሮበርት ሙጋቤ ለረጅም አመታት በስልጣን ላይ እንደመቆየቱና “እስከ እለተ-ሞቴ ድረስ ስልጣን አለቅም” ማለቱ ይታወሳል።  የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት በጉዳዩ ጣልቃ-ገብቶ ሙጋቤን የሙጥኝ ካለበት ስልጣን […]

“ትላንት ተበድለናል፣ ዛሬም ይጠሉናል፣ ነገ ያጠቁናል” የህወሓት እሳቤ (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | 01/12/2017 ባለፈው አሜሪካን ሀገር የሄድኩ ግዜ (አይዟችሁ ጉራ አይደለም)፣ … ከዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል በሚወስደኝ ታክሲ ውስጥ ተቀመጬ አንድ ሌላ ተሳፋሪ እስኪ መጣ እየጠበቅኩ ነው። አምስት ደቂቃ እንደጠበቅኩ አንዲት እስራኤላዊ ሴት አዛውንት መጥታ ከአጠገቤ ተቀመጠች። ከዚያ አድራሻዋን ለሹፌሩ ተናግራ ጉዞ ተጀመረ። ጉዞ እንደተጀመረ ከጎኔ የተቀመጠችው እስራኤላዊት ከየት፥ በየትና በየትኛው አየር […]

‘ የህወሃት ዝክረ ንግሥና እና የአድዋ ወያኔ ድል’

November 30, 2017 አልበርት ኤንስታይን እንዲህ ይላል “ጥቂት ሠዎች ክሚኖሩበት ማህበራዊ አካባቢ ተፅእኖ ውጪ በተለየ መልኩ አስተያየታቸውን መግለፅ ይችላሉ። አብዛኛው ሠዎች ግን ይህን አስትያየት ማመንጨትም ሆነ መግለፅ አይችሉም።” “Few people are capable of expressing with equanimity opinions which differs from the prejudice of their social environments. Most people are even incapable of forming such opinions.’’ […]

“ኦሪት ዘ ህወሓት!” በዴዲን ዴንክ

December 1, 2017 – አጠቃላይ በመጀመሪያ ህወሐት ነበር። ህወሓትም በደደቢት በበረሃ ይኖር ነበር። ህወሐትም እንዲህ አለ። “በአምሣያችን ኦህዴድን እና ብአዴንን እንፍጠር”! ህወሐትም ኦህዴድን በሻእብያ ከተማረኩ የኢትዮጵያ ወታደሮች እና ብአዴንን ደግሞ ከኢህአፖ የበረሃ ቅሬቶች አበጃቸው። በአፍንጫቸውም የህወሐትን ማንፌሥቶ እፍ አለባቸው። ህወሐትም እንዲህ አላቸው! “እነሆ የሚቃወሙትን ግደሉ፣ የሚታሠረውንም እሠሩ፣ የሚዘረፈውንም ሁሉ ዝረፋ፣ ተቆርሦ የሚሠጠውንም መሬት ሳትሰስቱ ስጡ፣ […]