Ethiopia calls for dialogue with Egypt on mega dam

Source: Xinhua| 2017-11-25 18:44:22|Editor: liuxin ADDIS ABABA, Nov. 25 (Xinhua) — The Ethiopian government on Saturday called for transparent dialogue with the Egyptian government and public on a 6,450-megawatt hydro dam Ethiopia is constructing. Egypt, a Nile river downstream country, has feared that the dam will cut into its water supply, potentially crippling its agricultural […]

Hope and help – special  standard report on Slavery in Ethiopia

We ask the children to draw a picture of their life. It’s a man beating them: Special report on modern slavery   Evgeny Lebedev Hope and a new start: Evening Standard proprietor Evgeny Lebedev meets some of the children at Lydia House on the outskirts of Addis Ababa The entrance to Lydia House, on the […]

Africa’s first waste-to-energy plant in Ethiopia

Nov 25, 2017 Priyanka Shrestha Low Carbon Image: Africa’s first ever waste-to-energy plant is being built in Ethiopia. The Reppie facility, which is due to start operating in January 2018, will process 1,400 tons of waste every day – that’s roughly 80% of the city’s rubbish. It will supply the capital city of Addis Ababa […]

Why the arrest of Saudi Arabia’s second richest man is causing shockwaves in Ethiopia

Sheik Mohammed Hussein Al-Amoudi owns 4.7% of Ethiopia’s economy and employs 14% of its private workforce. By Roger Baird Updated November 24, 2017 13:14 GMT Saudi authorities have arrested the Kingdom’s second richest man Sheik Mohammed Hussein Al-Amoudi, as part of its wide-ranging anti-corruption drive Facebook Saudi Arabia has arrested the country’s second richest man, […]

ህወሃት ከ80ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ያለቁበትን የባድመን ጉዳይ ለብቻው መምከሩ ቁጣ ቀሰቀሰ (በወንድወሰን ተክሉ)

24/11/2017 የህወሃት ከፍተኛ አመራር አካል በመቀሌው ዝግ ስብሰባ በባድመ ጉዳይ ለብቻው መምከሩ ሀገራዊ ክህደት ነው ሲሉ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞዋቸውን አሰሙ። የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ በመቀሌው ዝግ ስብሰባ ላይ ድርጅቱ አጋጥሞታል ያለውን የህልውና አደጋ ለመከላከል ከነደፋቸውና ከመከረባቸው የመፍትሄ ሀሳቦች ውስጥ አንዱ ከኤርትራ ጋር ያለውን No war,No Peace ላይ ያለውን ግንኙነት ማሻሻል ነው የሚል ሲሆን ይህንን አላማውን እውን ለማድረግም […]

እንዲህም ይታሰባል. . (አቻምየለህ ታምሩ)

  24/11/2017 የሰው ልጅ እየተማረ፣ተሞክሮና ልምድ እያገኘ ሲሄድ በበጎ ምግባርና በመንፈሳዊ ፈቃድ እየተመራ፤በፀዳ አእምሮና ከወገንተኛት ነፃ በሆነ ህሊና እየተመለከተ፤ ያካበተውን ሞያዊ ክህሎትና የቀሰመው የምርምር መሳሪያ አጣምሮ እውነትን ከውሸት ይለያል፤ ወገኑን ከትክክለኛ የሀቅ ከፍታ ለማድረስ ይጥራል። የኦነጋውያን ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች መማርና ተሞክሮና ልምድ ማግኘት ትሩፋት ግን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ የፈጠራ ታሪክና የሐጢዓት ክስ የማምረት እሽቅድምድም ይመስላል። አንዱ ኦነጋዊ […]

EXCLUSIVE: ‘American mercenaries are torturing’ Saudi billionaires

EXCLUSIVE: ‘American mercenaries are torturing’ Saudi elite rounded up by new crown prince – and billionaire Prince Alwaleed was hung upside down ‘just to send a message’ Source in Saudi Arabia says American private security contractors are carrying out’interrogations’ on princes and billionaires arrested in crackdown  Detained members of Saudi elite have been hung by […]

“ወጣቱ በሠላማዊ መንገድ ሥልጣንን መንጠቅ አለበት” ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት

    November 23, 2017 05:36 በይርጋ አበበ የህወሓት ታጋይና በኋላም የአየር ኃይል አዛዥ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከአየር ኃይል አዛዥነታቸውና ከህወሓት/ኢህአዴግ አባልነታቸው ራሳቸውን ካገለሉ በኋላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሆነው ቆይተዋል። በኋላም በጡረታ ተገልለዋል። ኢህአዴግ ሥልጣን መልቀቅ የነበረበት በ1987  ዓ.ም ነበር። ሆኖም ሁልጊዜም እኔ አውቅልሃለሁ በሚለው አመሉ እሥካሁን ሥልጣን ላይ ቆይቷል ሲሉ ይናገራሉ። […]

ሮዴዢያ፤ ዚምባብዌ …? – በሳምሶን ደሳለኝ

    November 23, 2017 በሳምሶን ደሳለኝ/ ሰንደቅ፡ የሰሞኑ የዚምባብዌ ፖለቲካዊ ቀውስ የጀመረው ሮበርት ሙጋቤ በባለቤታቸው ግፊት ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩትን ኤመርሰን ምናንጋግዋ ‘ታማኝ አይደሉም’ ብለው ከሥስልጣን ካባረሯቸው በኋላ ነበር። የኤመርሰን ምናንጋግዋን መባረር ይፋ ያደረጉት የኢንፎርሜንሽን ሚኒስትሩ ሳይመን ካሃያ ሞዮ ምናንጋግዋ “ታማኝ” አይደሉም ሲሉም ተደምጠዋል። በገዢው ፓርቲ “አዞው” በሚል ስም የሚታወቁት ምናንጋግዋ፣ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ “ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ […]