ኢትዮጵያና ኳታር ዲፕሎማቶቻቸው ያለ ቪዛ እንዲንቀሳቀሱ ተስማሙ

15 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሰኞ ኅዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኳታር በመሄድ፣ በማግሥቱ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሀማድ አልታኒ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሁለቱ አገሮች ዲፕሎማቶች ያለ ቪዛ እንዲንቀሳቀሱ ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ከኳታር በስልክ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ […]

”ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል” ሲል የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ ይፋዊ የትዊተር ገጽ አስታውቋ። BBC

አጭር የምስል መግለጫሮበርት ሙጋቤ እና የዚምባብዌ ጦር አባል መግለጫ ሲያነቡ ሮበርት ሙጋቤ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ ደህንነታቸውም ይጠበቃል ሲል የዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ ይፋዊ የትዊተር ገጽ አስታውቋ። የዚምባብዌ ጦር የሃገሪቱን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተቆጣጠረ በኋላ በሰጠው መግለጫ ”ይህ መፈንቅለ መንግሥት አይደለም። የጦሩ ተልዕኮም ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንጂ ሙጋቤን አይደለም” ብሎ ነበር። ጦሩ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያን ከተቆጣጠረ […]

TPLF poised for reform, Azeb Mesfin walks out

By Daniel Berhane on Wednesday, November 15, 2017 @ 5:58 am TPLF is poised to adopt reform directions as the Central Committee winds up it meeting this week, according to insider sources. The Tigrayan People Liberation Front (TPLF), one of the four parties of the Ethiopian ruling party EPRDF, has been holding its Executive Committee and […]

Freedom on the Net 2017 (Ethiopia)

Ethiopia   Country Profile Status: Not Free Internet Freedom Scores     86/100 Obstacles to Access                                   24/25 Limits on Content                                      30/35 […]

Freedom of the Net 2017

Manipulating Social Media to Undermine Democracy Click on the legend to only see portion of the map: Free Partly Free Not Free Countries not assessed = Score improvement, = Score decline Scores: 0 = Most Free, 100 = Least Free   Key Findings Online manipulation and disinformation tactics played an important role in elections in […]

መንገድ ጠራጊ ለመሲሁ – ኦህዴድ! እንደ መጥምቁ ዮሃንስ (ጉማ ሳቀታ)

14/11/2017 (ፎቶ) ~ የኦህዴድ ታጋዮች (ኩማ ደመቅሳ፤ኢብራሂም መልካ፤ አባዱላ ገመዳ፤ ባጫ ደበሌ፤ ዲማ ጉርሜሳ፤ ዮናታን ዲቢሳ እና በቀለ በdhaadhaa) 1982 ዓ.ም OPDO አዴት ላይ ሲመሰረት እነ ኩማ፣ እነ ኢብራሂም መልካ፣ እነ ባጫ ደበሌ፣ ዋና ተዋንያን ነበሩ። ኢብራሂም መልካ አንድ ጊዜ በሚዲያ፣ “ለኦሮሞ ህዝብ የማትሆን ኢትዮጵያ አስር ቦታ ትበጣጠስ!!” ብሎ በመናገሩ መለስ ደንግጦ አባረረው። ይህ ከሆነ 26 […]

ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር ?!?! (ዮናስ ሃጎስ)

    14/11/2017 የሆማ ቤይ ካውንቲ የፓርላማ ተወካይ ከኬንያ 47 ካውንቲዎች 40ዎቹ ተገንጥለው ‹ሕዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኬንያ› የምትባል ሌላ ሐገር መመስረት እንደሚፈልጉ የሚጠይቅ ረቂቅ አዋጅ ለምርጫ ቦርዱ አቀረበ። ይህ ረቂቅ አዋጅ በኬንያ ሕገ መንግስት አንቀፅ 256(መ) መሰረት የተረቀቀ መሆኑን የምርጫ ቦርድ በትላንትናው እለት በማረጋገጡ ፓርላማው ውስጥ ወደሚገኙት ሁለት ምክር ቤቶች እንዲያቀርብ ይሁንታውን ሰጥቶበታል። *** እንደ ፒተር […]

ኦህዴድና ብአዴን የተሳለላቸውን ካራ ከሩቁ ማየት አለባቸው (ያሬድ ጥበቡ)

  14/11/2017 ይሄ የብሄራዊ ደህንነት ምክርቤት መንስኤ ከወያኔ ብልጥ ፍላጎት የመነጨ ነው። ወያኔ በኢህአዴግ ውስጥ ያለው ተሰሚነት በተሸረሸረ ቁጥር ሌሎች አማራጭ ህጋዊ ጠለላዎችን ሲፈትሽ ሁለት አመታት ሆነው ። አንዱ ጠለላው ውሳኔዎችን ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በማውጣት፣ በሌሎች አማራጭ መዋቅሮች መተካት ነው ። ለዚህም የድምፅ የበላይነት የሚያገኝበትን የአናሳ ብሄረሰቦች መዋቅር ይጠቅመኛል ብሎ አሰላሰሏል ። ይህንንም ለማዘጋጀት […]

ሪያድ፤ የለዉጥ ማዕከል ወይስ የትርምስ ምድር?

November 14, 2017 07:00 ኢትዮጵያ ዉስጥ ቢሊዮነ-ቢሊዮናት ብር  የወረቱት ሼክ መሐመድ ሁሴይን አል አሙዲንም በመታሰራቸዉ፤ ዳፋዉ ከቱጃሩ ሐብት ለሚጠቀሙና በቱጃሩ ኩባንዮች ለሚሰሩ ኢትዮጵያዉያን ሐዘን እና ስጋት አትርፏል።   ኢትዮጵያዉያን የትልቁ ቱጃር የሼክ መሐመድ ሁሴይን አል አሙዲ መታሰርን ትልቅ ርዕሳቸዉ እድርገዉ እየተከራከሩ ነዉ።ሊባኖሶች ጠቅላይ ሚንስትራቸዉ ያሉበትን ሥፍራና ሁኔታ ለማወቅ ኃያላንን ሲማፀኑ፤ ፈጣሪያቸዉን ሲፀልዩ ሰንብተዉ ትናንት ማታ […]