Saudi Arabia princes detained, ministers dismissed – Al Jazeera

November 5, 2017 00:58 Saudi Arabia dismissed a number of senior ministers, detained nearly a dozen princes and created a new anti-corruption committee as part of a series of royal decrees, state media reported on Saturday. The senior ministers who were sacked include Prince Meteb bin Abdullah, the head of the National Guard, and Adel […]
Mohammed Al Amoudi Arrested in Saudi Corruption Investigation

November 5, 2017 07:01 http://www.aljazeera.com/news/2017/11/saudi-ministers-national-guard-economy-dismissed-171104190619900.html Saudi Arabia has dismissed a number of senior ministers and detained nearly a dozen princes in an investigation by a new anti-corruption committee, state media reported on Saturday. Prince Alwaleed bin Talal, a billionaire businessman who owns investment firm Kingdom Holding, was among those held, according to Reuters […]
ይህን የዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም መልዕክት ስሙት

November 5, 2017 ይህን የዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም መልዕክት ስሙት | VOA
Debate: Tekle Yeshaw Vs Dr. Tesfaye Demelash

November 5, 2017
በቀይ ሽብር ግድያ ተጠርጣሪውና ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ፍርድ ቤት ውሎ

ቀይ ሽብር ግድያ ተጠርጣሪውና ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ፍርድ ቤት ውሎ ህዳር 05, 2017 አሉላ ከበደ Netherlands Ethiopia War Crimes በቀይ ሽብር ዘመቻ ወቅት በበርካታ ሰዎች ግድያ “እጃቸው አለበት” በሚል የተጠረጠሩትን ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ዘ ሄግ ላይ ያስቻለው ችሎት በአራተኛ ቀኑ የበደሉ ሰለባ ሞሆናቸውን የተናገሩ ወገኖችን ሰምቷል። “በደርግ አባልነቴ ሰለባ ለሆኑት ሰዎች፥ በእነርሱም አማካኝነት ለመላው ኢትዮጵያውያን […]
የአማራ ህዝብ ሞቱ ሲዘገብ እንዴት ሆኖ ነዉ ወንጀል የሚሆነዉ?:- ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋዉን እንደማሳያ (ሸንቁጥ አየለ)

ጥቅል ሃሳብ ————– የሞተዉ ወገን መከፋት ሲገባዉ ሞትህ በመነገሩ ለምን ትንፍሽ ትላለህ ብሎ ሰዉን መዉቀስ አስደማሚ ነዉ። ገዳይ እና አስገዳይን መዉቀስ እና መገሰጽ ቢቻልም ተባብሮ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባ ለምን የሞተዉ ሰዉ ተገደለ ብለህ ትናገራለህ ብሎ ስለፍትህ የሚጮህን ሰዉ መክሰስ አስደናቂ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ የመጨረሻዉ የግፍ ግፍ ነዉ። አማራ ህዝብ ላይ ከሚደረገዉ የግድያ ወንጀል የበለጠዉ […]
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚያስብ የአዲሱ ትውልድ አመራር ለማፍራት አቅጣጫ ተቀምጧል – ኦህዴድ

Sunday, 05 November 2017 00:00 Written by Administrator • *ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸውን ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለመቀየር ተስማምተናል • *የህዝቡ ፍላጎት የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ድርጅታዊ ቁመና ያስፈልጋል • *የአንድም ሰው ህይወት መጥፋት የለበትም የሚል መግባባት ላይ ደርሰናል ኦህዴድ፤ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ስለ ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም የሚያስቡ የቀጣይ ትውልድ አመራሮችን በስፋት ለማፍራት አቅጣጫ ማስቀመጡን አስታወቀ፡፡ 2 […]
የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መካነ ቅርስ አደጋ ተጋርጦበታል – አለማየሁ አንበሴ

November 4, 2017 20:23 *መካነ ቅርሱን ከውድመት ለማዳን 1ቢ.ብር ገደማ ያስፈልጋል *ፓትርያርኩ፤ ለጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ ፅፈዋል ለዘመናት የአገር ገፅታን ሲገነባ የኖረው የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መካነ ቅርስ ህልውናው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸ ሲሆን አፋጣኝ ጥገና ካልተደረገለት በቅርቡ ወደ ፍርስራሽነት ሊቀየር እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በበኩላቸው፤ የጉዳዩን አሳሳቢነት በመግለጽ ለጠ/ሚኒስትር […]
ይድረስ ለኦህዴድና ብአዴን፤ ኢትዮጵያዊነቱም፣ አንድነቱም ከመፈክር እንዲያልፍ – ከያሬድ ኃይለማርያም

November 4, 2017 20:32 ጥቅምት 5፣ 2017 እ.አ.አ የመጠፋፋት ዜና በሰማንበት ማግስትና ዘረኝነት ነግሶ አንዱ ኢትዮጵያዊ ሌላውን በማንነቱ ብቻ ሲያገል፣ ሲገል፣ ሲያፈናቅልና ሲያዋርድ እያየን ባለንበት በዚህ ክፉ ወቅት ከወደ ባህር ዳር ከተማ የተሰማው ዜና፤ ኦሕዴድና በብአዴን ያሳዩት የአንድነት ስሜትና ኢትዮጵያዊነትን የማስቀደም መንፈስ ይበል የሚያሰኝ ነው። ይሁንና እነዚህ ድርጅቶች ከዳንኪራና ከሆይ ሆታ ባለፈ አገሪቱ የተጋፈጠችውን አስፈሪና […]
“የኦሮሞና አማራ ትብብር አማራጭ የሌለው የህልውና ጉዳይ ነው!” – ከስዩም ተሾመ

November 4, 2017 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ስዩም ተሾመ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ሳይታክቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦቻቸውን በማካፈል ይታወቃሉ። መምህር ስዩም ከቃሊቲ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ “ከሰሞኑ የኢህአዴግ አባል ድርጅት በሆነው የኦሮሞ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦ.ህ.ዴ.ድ) የሚታየው አዳዲስ ሁኔታዎች የምን መገለጫዎች ናቸው? ወቅታዊ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ወይስ ውስጣዊ የአስተሳሰብ ለውጥ?” በሚል አርስት ዙሪያ ተወያይተዋል። ከዚህ በተጨማሪ፣ ይህን “የአንድ_ነን፣ […]