አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (በነጋሽ መሃመድ)

October 9, 2017 15:30     መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና ፊታቸዉን ቅጭም አደረጉ። [ይህን ሊንክ በመጫን] አውዲዮውን ያዳምጡ። 16:43 ሐሰን ዓሊ፤ነጋሶ ጊዳዳ—ሙክታር ከዲር—አባዱላም ሔዱ በቅርብ የሚያዉቋቸዉ እንደሚተርኩት ሚናሴ ወልደማሪያም በሚባሉበት ዘመን እንደ ወታደር ለኢትዮጵያ አንድነት ተዋጊ፤ […]

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ. . . ውሃ!

2 ኦክተውበር 2017   Getty Images የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ እየተባለ ይጠራል. . . ውሃ። የውሃ አቅርቦት የዓለማችንን መፃኢ ዕጣ ፈንታ እንደሚገለባብጠው ይነገራል። በሰላማዊ ወይም ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የዓለም ህዝቦች ለውሃ አቅርቦት ይፋለማሉ። ለመኖር ወሃ ያስፈልገናል። እሱ ምንም ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ውሃ ከዛ አልፎ የአንድን ሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ሊገታው ወይም ደግሞ ሊያስመነድገው […]

ሜጀር ጄነራል፣ ርዕሰ-መስተዳድር፣ አፈ-ጉባኤ…ከዚያስ?

  BBC Amharic ZACHARIAS ABUBEKER አጭር የምስል መግለጫ አፈ-ጉባኤ አባዱላ ገመዳ አቶ አባዱላ ገመዳ ከሁለት ሳምንታት በፊት ለዓመታት ከተቀመጡበት የአፈ ጉባኤነት መንበር ላይ ለመልቀቅ መጠየቃቸው ከባለፈው ሳምንት ማብቂያ ጀምሮ ዋነኛ ርዕስ ሆኖ ዘልቋል። ከፓርቲያቸው ኢህአዴግ/ኦህዴድ እንዲሁም ከእራሳቸው አንደበት ዜናውን ለማስተባበል የተሰማ ነገር ስለሌለ ሥልጣን ለመልቀቅ መጠየቃቸው ሃቅ ወደ መሆኑ ያመዘነ በነበረበት ጊዜ ጥያቄ የማቅረባቸውን እውነትነት […]

At least 37 people were killed in election violence

  Six-month old girl ‘clobbered’ by security agents among those killed, says Kenya National Commission on Human Rights. 09 Oct 2017 12:38 GMT Police using live bullets killed some people, said the Kenya National Commission on Human Rights [File: Hamza Mohamed/Al Jazeera] At least 37 people, including three children, were killed in the protests that […]

Clashes threaten Ethiopia’s delicate ethnic balance

    Monday, Oct 9th 2017 By Afp An Oromo girl sits next to a man as they eat donated food at a temporary camp for displaced people She was not one of them, but Saada Youssef had lived alongside the Somali people of eastern Ethiopia for years. Then came the day local officials told […]

KEFI Minerals Third Quarter “Busy” With Boosted Funding In Ethiopia

Mon, 9th Oct 2017 10:42 LONDON (Alliance News) – Gold mining company KEFI Minerals PLC said on Monday the period between July to September was “exceptionally busy”, with extended funding for KEFI’s Tulu Kapi Gold Project in Ethiopia and new regulations in Saudi Arabia. KEFI said the aim of closing the funding package to be […]