“የተናጥሉ ጩኸት ይሰባሰብ፤ ያን ጊዜ የህወሓት ቅጥር ይፈርሳል”(ሃብታሙ አያሌው)

  Posted by admin | September 29, 2017 የህወሓት አለቃ መለስ ዜናዊን መልዓከ-ሞት ከቅዱሷ ምድር እስከ ወዲያኛው ቢያስወግደውም፤ የደገሰልን የ “ኢንተር ሃሞይ” እልቂት የዘር ማጥራት ዘመቻ በደኖ፤ አርባ ጉጉ፤ ጉራፈርዳ፤ በአማራን ጥረገው እቅድ “በሞፈር ዘመት” ስያሜ ስንቱን ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ጭዳ ሲያደርገው የመለስ እቅድ በስልጣን ለመቆየት ህዝብ መከፋፈል መግዛትና በኋላም ዶሮ ለቅማ (በልታ) የተረፋትን ጥሬ በእግሯ […]

The Amhara Psychology – BefeQadu Z. Hailu

September 30, 2017 07:11   BefeQadu Z. Hailu To begin with less controversial fact, today’s Amhara is not exactly what it is referred in old historical scripts of the country (Ethiopia). It has mostly been used to refer to the Christians, and also, to mean ‘good people’. It is also used seldom to mean Amharic […]

What’s Driving Clashes Between Ethiopia’s Somali, Oromia Regions?

September 29, 2017 1:14 PM   Salem Solomon A map of Ethiopia’s Oromia and Somali region .   Somaliland, a semi-autonomous region in the Horn of Africa, has displaced thousands of ethnic Oromos, according to Negeri Lencho, Ethiopia’s information minister. The forced relocations are the latest fallout of simmering conflict along the border between Ethiopia’s […]

Ethiopia signs $1.3 bln loan and grant agreement with World Bank

September 30, 2017 10:02   By REUTERS ADDIS ABABA, Sept 29 (Reuters) – The World Bank on Friday on Friday signed a $1.3 billion loan and grant agreement with Ethiopia to improve governance and fund an anti-poverty package that provides financial relief for people facing food shortages. The bank said a loan of $700 million would […]

Re-Imagineering and Revisiting Ethiopiawinet and Ethiopianism for our Time?

September 29, 2017 17:32   By Mammo Muchie:   Prof. Mammo Muchie: DST/NRF Research Professor, Tshwane University of Technology & TMDC, Oxford University, UK  Abstract Prof. Mammo Muchie: DST/NRF Research Professor, Tshwane University of Technology & TMDC, Oxford University, UK It is Ethiopiwinet that promoted Ethiopianism and now let us re-imagine, learn, know and promote […]

ብሄር ተኮሩ የፌደራል አገዛዝ ያስከተለው የተዛባ እድገት –ማንን ጠቀመ! ማንን ጎዳ?– አክሎግ ቢራራ (ዶር)

September 29, 2017  ሕወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው ብሄር-ተኮር ፌደራሊዝም የግጭት፤ የተዛባ ወይንም ያልተመጣጠነ የክልሎች እድገትንና የተዛባ የነፍስ ወከፍ ገቢን፤ የኃብት ክምችትንና የኑሮ ልዩነቶችን አደገኛ በሆነ ደረጃ ፈጥሯል። ይህ የጠባብ ብሄርተኞች አገዛዝ ከቀጠለ ልዩነቶቹ እየጠነከሩ እንጅ እየተሻሻሉ አይሄዱም። ደጋግሜ እንዳሳሰብኩት ሁሉ፤ ይህ የጥቂቶች አገልጋይ የሆነ አገዛዝ ከቀጠለ፤ የኢትዮጵያ ቀጣይነትና ሉዐላዊነት ወደማይመለስ አደጋ ይሸጋገራል። ይህ አፋኝና […]

“በድርጅታችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የስም ማጥፋትና ማጠልሸት ዘመቻ በፅኑ እንቃወማለን” – ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ (ኤርትራ)

  September 29, 2017  ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ ጥርት ያለ ህዝባዊና ብሄራዊ ዓላማ ይዞ የተመሰረተና እየታገለ ያለ ድርጅት ነው።አላማችን በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን ሁሉን አቀፍ የእልቂት፣ የመከራና የግዞት አዋጅ በመቀልበስ የአማራን ህዝብ ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳንና አንድነቷ በተጠበቀች ሀገር ውስጥ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በእኩልነት የሚኖርበትን ዘመን ለመፍጠር የህይወት መሰዋዕትነት […]

ሌተና ኮሎኔል አበበ ገረሱ፤ እንደምን ከ500 የቀድሞው የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ጋር ወደ ኤርትራ እንደገቡና የ10 ዓመታት የኤርትራ ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበር ይናገራሉ።

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/09/amharic_56bb05ee-c071-42bf-9798-b9eb5e4c5da0-1.mp3 ሌተና ኮሎኔል አበበ ገረሱ፤ እንደምን ከ500 የቀድሞው የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ጋር ወደ ኤርትራ እንደገቡና የ10 ዓመታት የኤርትራ ቆይታቸው ምን ይመስል እንደነበር ይናገራሉ።

በእሬቻ በዓል ላይ የመንግስት ባለስልጣናት ንግግር አያደርጉም ተባለ

(ኢሳት ዜና– መስከረም 18/2010) ዕሁድ በሚከበረው የእሬቻ በዓል ላይ የመንግስት ባለስልጣናት ንግግር እንዳያደርጉ መወሰኑን የኦሮሚያ አባገዳዎች ምክር ቤት አስታወቀ። በበዓሉ ላይ መሳሪያ የታጠቀ የመንግስት ሃይል እንደማይኖርም የኦሮሚያ አባገዳዎች ምክር ቤት ማስታወቁንም የቢቢሲ አማርኛው ክፍል ዘግቧል። በበዓሉ ላይ የመንግስት ሰዎች ንግግር እንዳያደርጉና ታጣቂዎች በስፍራው እንዳይኖሩ የተላለፈው የአባገዳ ምክር ቤት ውሳኔ የባለፈው ዓመት ዕልቂት ተጠያቂው ማን እንደሆነ […]

“አበባየ’ሽ ወይ”…የልጃገረዶች ጨዋታ – በሠርጸ ፍሬ ስብሐት

 “አበባየ’ሽ ወይ”…የልጃገረዶች ጨዋታ (ምጥን መጣጥፍ፤ ስለ ትውፊቱና ባህላዊ አጨዋወቱ) 1  ዐውደ ዓመት፡– በጊዜ ወሰን ውስጥ ያልተሠፈረ የሕይወት ልክና ወግ የለንም፡፡ በጊዜ ቀመር ውስጥ ያልተጓዘ ቀን ልናሳልፍ አንችልም፡፡ በጊዜ ሀሳብ ውስጥ ያልተፈተነ ፍልስፍናም የለንም፡፡ ከሁሉም ከሁሉም፤ ጊዜያችንን ያልተረከ፣ ጊዜያችንን ያልመሰለ ጥበባዊ ሥራ ሊኖረን አይችልም፡፡ የጥበብ መሥፈሪያው  ‘ዘመን’ ነው። ‘ዘመን’ ፍልስፍናው ነው፡፡ ‘ዘመን’ መታያ ጌጡ ነው፡፡ ‘ዘመን’ […]