እየላሱ መሞት (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | September 25, 2017 አንድ ሰው ድንገት አውሬ ይመጣበታል፡፡ የአውሬው ጩኸትና ድንፋታ እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲሸሽ ያደርገዋል፡፡ ከአውሬው ሸሸሁ ብሎ ሲሮጥ ጥልቅ ወደሆነ ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል፡፡ ወደ ጉድጓዱ ጥልቅ እየተወረወረ እያለ በጉድጓዱ ግድግዳ ላይ የበቀለ ሁለት ቅርንጫፎች ያሉት ዛፍ ያገኝና ያንን በሁለት እጆቹ ይዞ ፋታ ያገኛል፡፡ እግሩም በዛፉ ሥሮች ላይ ያርፋል፡፡ ይህን […]
የአፋቤት ጦርነት (ጸሓፊ፡አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | September 25, 2017 መጋቢት 17/1988 (መጋቢት 9/ 1980)-እኩለ ሌሊት፡፡ በዚያች ደረቅ ሌሊት ሕዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ (ሻዕቢያ) ሳይጠበቅ የናደውን እዝ ወረረ፡፡ የህዝባዊት ኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊትም ይዞታውን ለማስጠበቅ ተከላከለ፡፡ ይሁንና በለስ ሊቀናው አልቻለም፡፡ ሻዕቢያ ቀደም ብሎ ያገኘውን መረጃ በሚገባ ሊጠቀምበት ስለቻለ የአብዮታዊ ሰራዊትን ማዘዣና የግንኙት መስመሮችን በጣጠሰ፡፡ ተዋጊ ብርጌዶችን ከእዙ መሀል […]
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ፤ (በውብሸት ሙላት)

Posted by admin | September 25, 2017 ግሼን ደብረ ከርቤ እንዴት እና መቼ እንደደረሰ፤ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን የማይሽረው ሚና፤ የዚህ ጽሑፍ ምንጭ ‘’መጽሐፈ ጤፉት’’ ስለሆነች በቅድሚያ ስለመጽሐፏ ጥቂት ነጥቦችን ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ ግሼን ደብረ ከርቤ ማርያም፣ለመስከረም 21 ንግሥ የሄደ ሰው ስለዚች መጽሐፍ ላይሰማ አይችልም፡፡ በዕለቱ በአደባባይ ስትነበብ፣ስትተረክ፣ስትተረጎም ትውላለች፤በደብሩ ሊቃውንት፡፡ እኛም ስለዚች መጽሐፍ ከልጅነታችን […]
Ethiopia: “If people don’t understand what we do, they will never come to our health centres”

25 September 2017 Carmen Rosa/MSF Roberto Wright anthropologist is part of MSF’s emergency team in Ethiopia’s Somali region. Anthropologist Roberto Wright is working in Ethiopia’s Somali region to help MSF reach and be accepted by local communities. It’s 8am in Galorgube, a small town in Doolo zone in the Somali region of Ethiopia. The sun […]
‘Hundreds’ dead in Ethiopia ethnic clashes

By Afp Published: 17:11 BST, 25 September 2017 Ethiopia is divided into ethnically-based federal regions and the Oromo and Somali people have for years argued over who controls arable land along their shared border Clashes that erupted in Ethiopia this month between two of the country’s largest ethnic groups have killed hundreds of […]
Egypt announces failure of talks over Ethiopian dam

September 25, 2017 at 9:30 am Image of the Renaissance Dam in Ethiopia [file photo] An Egyptian government source has announced the failure of the talks about Ethiopia’s Renaissance Dam, Almesryoon.com reported on Sunday. The anonymous source said that Cairo is currently studying diplomatic and political moves to maintain its rights to water from the […]
Ethiopia Says Somaliland Displaced Thousands of Oromo People

By Nizar Manek September 25, 2017 2:30 PM EDT Ethiopia accused a semi-autonomous territory in neighboring Somalia of illegally displacing more than 3,000 long-term Oromo residents in the wake of clashes on the boundary between two of Ethiopia’s regional states. The northern territory of Somaliland displaced the Oromos, who belong to Ethiopia’s largest ethnic group […]
Saving Ethiopia – By Daniel Teferra (PhD)*

September 25, 2017 Last week, tragic killings took place between the Somali and Oromo in southeastern Ethiopia. The leaders of the two groups are blaming each other. The TPLF regime in Addis Ababa says it is investigating. Nevertheless, it is safe to say that the root cause of all this is the government’s […]
“አንድ የጋራ አገር የመገንባት ጉዳይ ተረስቷል”

Monday, 25 September 2017 11:50 አለማየሁ አንበሴ መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን አልተተገበረም? እንዴትስ ግጭቱን መቆጣጠር አልተቻለም? “ከድንበር ግጭቱ ውጭ ነው” የተባለው የዜጎች ሞትና […]
“ዲሞክራሲው ችግር ሲኖርበት ፌደራሊዝሙ ችግር ይኖርበታል”

Monday, 25 September 2017 11:48 Written by አለማየሁ አንበሴ • ህገ መንግስቱ መብት ያረጋግጣል፤ በሌላ በኩል ፖለቲካው መብት ይነጥቃል • ባህላዊ የግጭት አፈታት መንገዶችን ማሳደግና ማስፋፋት ያስፈልጋል • የቴዲ አፍሮ “ኢንተርቪው” እንዳይተላለፍ መታገዱ ተገቢ አይደለም • የማታ ማታ አገሪቱን ሊታደጋት የሚችለው ወጣቱ ትውልድ ነው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም መምህር የነበሩት እና በሰላም ደህንነት የዶክትሬት ተማሪ […]