Thousands flee Ethiopia clashes

Thousands of people are fleeing Ethiopia’s Somali region following clashes in recent days. Eighteen people are confirmed dead following protests which erupted in towns in the east of the country, Adisu Arega, spokesperson of the Oromia regional government, told the BBC. He said 12 of the dead were ethnic Somalis while the remaining six were […]
የዓረና ትግራይ ሊ/ር አቶ አብርሃ ደስታ ከአማራ ወደ ትግራይ በተጠቃለሉት ቦታዎች ….

የዓረና ትግራይ ልቀመንበር የሆነው አብርሃ ደስታ ሰሞኑን ከአማራ ክልል ወደ ትግራይ ክልል የተጠቃለሉትን ቦታዎች በሚመለከት የዓረና ትግራይ ድርጅት በትግርኛ ቋንቋ ለሰጠው መግለጫ የሰጠውን ማብራሪያ ከዚህ በታች አንብቡ። ዓረና ትግራይ የሰጠውንም መግለጫ ከታች አያይዘነዋል። ************** የዓረና የክልሎች አወቃቀር ሐሳብ Abraha Desta September 9 2017 at 4:34am · ዓረና ፓርቲ የትግራይና የአማራ ክልሎች ወሰን ማካለል ጉዳይ አስመልክቶ […]
Destabilizing Egypt: Ethiopia’s Nile River Dam

September 14, 2017 by Thomas Mountain Ethiopia’s new “Grand Renaissance Dam”, scheduled to be completed next year, will take close to half (40%) of the Nile River’s water every year for the next 5 years as it fills up. How is Egyptian President Al Sisi going to survive for the next 5 years without almost […]
ዋንጫውና ጠጁ (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | September 14, 2017 አሁን የዘነጋሁት አንድ የጎንደር ቅኔ እንዲህ ይላል፡፡ ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠራሉ፡፡ ገበታም ላይ ይሰየማሉ፡፡ ጠጅ አሳላፊው ይመጣና በተሰነጠቀ የሸክላ ዋንጫ ጠጅ ይቀዳላቸዋል፡፡ እያዘኑ ተቀብለው ጠጁን ቀመስ ያደርጉታል፡፡ ‹ከመ ወይን ጣዕሙ› የሚባልለት ዓይነት ነው፡፡ ጠጁንና የቀረበበትን ዋንጫ አስተያይተው ‹ዋንጫው በጠጁ ከብሯል፣ ጠጁ ግን በዋንጫው ተዋርዷል፣ ዋንጫው ጠጁን ይዞ […]
ጠገዴ አንድ ቤተሰብ፣ ድንበሩም ተከዜ ነው! (ልሳነ ግፉዓንና የጠለምት አማራ ማንነት ጥምረት ኮሚቴ)

September 13, 2017 18:09 ፋሽስቱ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባርና ተላላኪው ብአዴን በአዲሱ አመት ዋዜማ ለመላው የጎንደር ህዝብ የሰጡት ስጦታ ቢኖር ሰላምና አንድነትን ሳይሆን አካሉ የሆነውን የጠገዴን ማህበረሰብ ለሁለት እንደ ቅርጫ መቀራምትን ነው። ታላቋን ኢትዮጵያ የማፍረስና ህዝቧን የማተራመስ ተልዕኮ እንደ ቀደምት ባንዳ አባቶቹ ከጠላቶቻችን የተሰጠው የትግራዩ ወራሪ ቡድን የአማራን ህዝብና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀዳሚ […]
ኦሮሞ ላይ የዘመተው ማን ነው? (በጌታቸው ሺፈራው)
September 14, 2017 06:43 በኦሮሚያና ሶማሊ ክልል አካባቢ “የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል” የሚባል ንፁሃን ኦሮሞዎች ላይ ሲዘምንት እንደሰነበተ ኦህዴድም በግልፅ መናገር ጀምሯል። አብዲ የሚባለው የሶማሊ ክልል ሹም ካለው ስብእና እና የትህነግ ወኪልነቱ አንፃር ኦሮሚያ ውስጥ የቀጠለው ህዝባዊ እምብይተኝነት አቅጣጫ ለማስቀየር በተልዕኮ እየፈፀመው ያለ በህዝብ ላይ የተከፈተ ጦርነት ስለመሆኑ ግልፅ እየሆነ ነው። ነገር ግን ከአብዲ በተጨማሪ […]
የዘር እልቂቱ ምክንያቱ የዘር ፖለቲካው ነው – ግርማ_ካሳ

September 13, 2017 22:47 ቤልጄሞች ለመግዛት እንዲያመቻቸው በሁቱዎችና በቱትሲዎች መካከል የዘር ግጭትና መቃቃር እንዲኖር አደረጉ። እነርሱ ከሄዱ በኋላ የጋራ ማንነታቸው ላይ ከማተኮር ይልቅ ሩዋንዳዎች ዘራቸውና ጎሳቸው ላይ አተኮሩ። መታወቂያቸውም ላይ ከየት ዘር እንደሆኑ ይጻፍ ነበር።፡ ልክ አሁን በአገራችን ኢትዮጵያ እንዳለው። ሩዋንዳ በጦርነት በምትታመስበት ጉዜ መታወቂያ እየታየ፣ የይትኛው ዘር እንደሆነ እየተለየ ነበር የሰው ልጅ ይገደል የነበረው። […]
የከሸፉ ጎንደርን የማፍረስ ሴራዎች ~~~ [ቬሮኒካ መላኩ]

September 14, 2017 07:16 የጎንደርን ትክክለኛውን ” የታሪክ ወርክሾፕ›› አጠር አድርገን እንመልከት ። ትንታኔአችንን ” ታሪክ ራሱን ይደግማል ” በሚለው የፈላስፎች ሐልዮት ላይ መሰረት አድርገን በታሪክ መነፅር ወደ ኋላ እንምዘግዘግ። ያለፈውን የ300 አመታት ታሪክ ወደ ኋላ ተመልሼ የማነሳው ትግሬዎች ጎንደርን ለማጥፋት የመሰረት ግንባታው ደርዝ መያዝ የጀመረው የዛሬ 300 አመታት በ18ኛው ክዘ መሆኑን ለማስመር ነው። የረዘመውን […]
Ethiopia & Eritrea: What will it take to break the deadlock?

September 13, 2017 Guest Commentary: Martin Plaut The stalemate along the Ethiopian-Eritrean border benefits almost no-one. Two armies stare at each other across the 1,000 kilometre border – as they have done since June 2000, when the fighting ended. Every so often there is a flare-up. An Eritrean border guard will fire at a […]
Teddy Afro’s Case Questioned and Discussed at the UN in New York

By De Birhaner UNITED NATIONS, September 7 – With the UN Security Council presidency for September being taken over by Ethiopia’s Tekeda Alemu, Inner City Press on September 1 asked Ambassador Alemu four questions, including on Burundi (on the Council’s agenda) and the Oromo Protests, a major human rights issue. Video here. Now with the Security Council […]
