World No Tobacco Day 2017 awards – the winners

World Health Organization   Tobacco Free Initiative (TFI) World No Tobacco Day 2017 awards – the winners Every year, WHO recognizes individuals or organizations in each of the six WHO Regions for their accomplishments in the area of tobacco control. This recognition takes the form of WHO Director-General Special Recognition Awards, World No Tobacco Day […]

ያልታደለ ሕዝብ በግልጽም ይሁን በድብቅ ለሚደገስለት እብደታዊ ተውኔት – “ይቅርታ?” አማራና ኦሮሞ ተናከስ !!

AUGUST 28, 2017 የትግራይን የመሬት መልሶ ማልማት ዓለም አቀፋዊ ሽልማት ተከትሎ ኢቢሲ ያሰራጨው የዜና ማስደገፊያ ካርታ ” ምን እየተደገሰ ነው?” የሚለውን የኖረ ጥያቄ ወለል አድርጎ አሳይቶታል። ተቃውሞውን ተንተርሶ ኢቢሲ ከኢንተርኔት የተወሰደ ካርታ መሆኑንን ጠቁሞ ይቅርታ ቢጠይቅም፣ ይቅርታው ሰሚ ያገኘ አይመስልም። ዓለምነህ ሚዛን የሚደፋ ዘገባ አቅርቧል። ከላይ በምስሉ የሚታየው ከእድሜ ጠገብ ደኖች መካክል አንዱ  ነው። በጋምቤላ ፣ […]

አናኛቱ! (በእውነተኛ ታሪክ ላይ እና ከቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም በአንደኛው ዘፈን ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ)

August 28, 2017  ቴዲ አፍሮ … ምን አገኛት ብዬ ስትዘገዪ እሰጋለሁ… ብሎ ያቀነቀነላት ልጅ የመንግስት ታጣቂዎችን ጥይት ስትሸሽ ገደል ገብታ የሞተችቱን፣ ራሱ በድሎ ራሱ አለቀሰ እንድትል አስቴር አወቀ የገዛ ገዳይዋ ሃውልት ሰርቶላት ዛሬ ተመረቀ አሉ። በሃውልቱ ላይ የሞቱ መንስኤ ምን ተብሎ ቢጻፍ ጥሩ ነው…? ”ድንገተኛ ሞት” ጥይቱን የተኮሱት እኮ ባርቆባቸው ሳይሆን አስበውበት ነው። ለማንኛውም አንድ […]

ህወሓት ከኢሬቻ ጭፍጨፋ ጋር በተገናኘ ያቆመው ሐውልት ብዙዎችን አስቆጣ

August 28, 2017  የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን የሆነው ህወሓት፣ ከኢሬቻ በዓል ጭፍጨፋ ጋር በተገናኘ ያቆመው ሐውልት ብዙዎችን አስቆጣ፡፡ እየተገባደደ ባለው ዓመት መስከረም ወር ላይ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ቢሾፍቱ በተገኘው ህዝብ ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍቶ ብዙዎችን የገደለው ህወሓት፣ ዛሬ አዛኝ መስሎ ሐውልት ማቆሙ እንዳስቆጫቸው አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡ በወቅቱ ለተፈጠረው እልቂት ዋነኛ ተጠያቂ የሆነው ህወሓት፣ ራሱን ከደሙ […]

My Comment on this young Ethiopian Compatriot and other Relevant Issues –Assefa Negash

  August 28, 2017 Protesters chant slogans during a demonstration over what they say is unfair distribution of wealth in the country at Meskel Square in Ethiopia’s capital Addis Ababa, August 6, 2016. © 2016 Reuters Very interesting Ethiopian of Oromo origin who critically questions the fallacies the Oromo ethno-nationalists have been spreading about our […]

ኢትዮጵያና ግብፅ በዳግም ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት

        26 Aug, 2017 By ሰለሞን ጐሹ   የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን ግንኙነት በማንኛውም መሥፈርት እጅግ የተወሳሰበ ነው፡፡ ለዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት፣ ግጭትና ፖለቲካ ፍትጊያ ውስጥ አልፈዋል፡፡ አልፎ አልፎም ሁለት ሆነው በማበር አንዱ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴሩበት አጋጣሚም ነበር፡፡ እንደዚህ ዓይነት ጥምረቶች በተለያዩ ዓውዶች ውስጥ ሲለዋወጡም ተስተውሏል፡፡ ይሁንና የግብፅና የሱዳን ጥምረት ለረዥም ጊዜ […]

የማለዳው ወግ … የተነገረው ሁሉ ግን ትንቢት አልነበረም ! – ነቢዩ ሲራክ

  August 28, 2017 07:51 * የጎንደር ድንበርን ገፍቶ ትግራይ ማስፋፋቱ ለኢትዮጵያችን ይጠቅም ይሆን ? ከወራት በፊት በመማሪያ መጽሐፍቱ የጎንደር ራስ ዳሸን ወደ ትግራይ ክልል ተደረገ ፤ ሀገሬው ጉዳዩን ተመልክቶ እየተቀባበለ እያነሳ ሲጥለው እውነትና እውሸት ተፈጠጡ። እውነቱን መካድ አይቻልምና ከብዙ አመታት በኋላ ” ስህተት ነው ተስተካከለ ” ተባለ ። ዝም አልን … በዚያው ሰሞን የወሎው […]

ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በመጣሷ የፀጥታው ምክር ቤት አጣሪ ቡድን ሊልክ ነው

August 28, 2017 06:42 እ.ኤ.አ. ከ2009 ጀምሮ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ማዕቀብ የተጣለባት ኤርትራ፣ ማዕቀቡን በመጣሷ ምክንያት ምክር ቤቱ ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ሊልክ መሆኑ ታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ነሐሴ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በተደጋጋሚ ጊዜ እየጣሰች መሆኑን ኢትዮጵያ ለተመድ የፀጥታው […]

The Guardian view on migration to Europe: changing routes, unchanged principles – Editorial

International leaders have been meeting in Paris to craft policies that stop the human traffic. Pushing the border further south is not the answer on its own   Nigeria’s President Mahamadou Issoufou, Chad’s President Idriss Deby, France’s Emmanuel Macron and the German chancellor Angela Merkel were among the seven leaders who met to discuss the […]

European, African leaders hold migration talks in Paris

France hosts summit with leaders from Europe and Africa to discuss how to stem an influx of refugees to the continent.   Leaders at the Paris summit will focus on the central Mediterranean route [Thibault Camus/Reuters] Seven African and European leaders are meeting in the French capital, Paris, to discuss ways to stem the flow […]