SPLMN al-Hilu delegation arrives in Addis Ababa to meet African mediation

August 28, 2017 (KHARTOUM) – The Sudan People’s Liberation Movement/North led by Abdel-Aziz al-Hilu (SPLMN al-Hilu) said it has dispatched a delegation to meet with the African mediation in Addis Ababa. Mbeki speaks to participants at the inaugral session of Strategic Consultations Meeting in Addis Ababa on 18 March 2016 (AUHIP Photo) In a statement […]
ከልሳነ ግፉዓንና ጠለምት የዓማራ ማንነት ጊዜያዊ ድጋፍ ኮሚቴ

ነሐሴ 2 ቀን 2009 ዓ/ም ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ገዥ ቡድን አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እጅግ ኋላ ቀር በሆነ የከፋፍለህ ግዛ ዘይቤ ለ26 ዓመት ያደረሰዉንና ዛሬም እያደረሰው ያለው ኢሰብአዊና አምባገነናዊ ተግባር ለኛ ለኢትዮጵያዊያኖች አይደለም ለመላው የዓለም ሕዝብ ገሃድ መሆኑ ግልፅ ነው። ገና ከማለዳው ይህ ዘረኛ፥ ጠባብ፥ ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሆነው ቡድን በአንድና አንድ በሆነ አጀንዳ […]
Two Ethiopian Opposition Parties Announce Merger Plans

August 28, 2017 August 27, 2017 – Two Ethiopian main opposition groups, the All Ethiopian Union Party (AEUP) and Blue Party (Blue), briefed the diplomatic community about their proposed merger. Attendees appreciated the briefing and spoke in favor of the alliance that the two parties forged, according to the Ethiopian English weekly The Reporter. […]
Ethiopia Travel Warning

Last Updated: August 25, 2017 The Department of State warns U.S. citizens of the risks of travel to Ethiopia due to the potential for civil unrest and arbitrary detention. There continue to be reports of unrest, particularly in the Gondar region and Bahir Dar in Amhara State, and parts of Oromia State. This replaces the Travel […]
‘ቄሮዎች’ መንቃት አለባቸው -ግርማ ካስ

August 27, 2017 – በኦሮሚያ ለ5 ቀናት ታዉጆ የነበረው አድማ በ 3 ቀናት ውስጥ ውጤት አስመዝግቧል በሚል አድማው መጠናቀቁን የቄሮ አስተባባሪ በመግለጫው እንዳስታወቀ እያነበብን ነው። አድማው ባነሳቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምን ውጤት እንደተመዘገበ ግልጽ አልሆነልኝም። እነ ዶር መራራ አሁንም በወህኒ ናቸው። በግብሩ ጉዳይ ከሶስት ቀናት በፊት ከነበረው ብዙ የተለየ ነገር የለም። በሶማሌ ልዩ ሃይል በኩል እየተደረገ ባለው […]
በኦሮሚያ በርካታ ከተሞች የንግድ አድማ 5ኛ ቀኑን ይዟል

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ • ክልሉ የተቃዋሚ አመራሮችን ለማስፈታት ከአቅሜ በላይ ነው አለ በማህበራዊ ሚዲያዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለ5 ቀናት የተጠራው የንግድ መደብሮችን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎትን የማቋረጥ አድማ፣ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ 4ኛ ቀኑን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን ጨምሮ አፍሪካን ኒውስ ድረ-ገፅ እንደዘገቡት፤ በአንዳንድ ከተሞች የንግድ መደብር ባለቤቶችና የትራንስፖርት […]
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጣሊያን እየተሰቃዩ ነው

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የመጨረሻ ዕጣፈንታቸውን ገና አላወቁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፤ የጣሊያን መንግሥትን እርምጃን አውግዘዋል በሳኡዲ የሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አደጋ ተጋርጦባቸዋል ለበርካታ አመታት በስደት ጣሊያን ሮም ውስጥ የኖሩ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የጣሊያን መንግስት በጀመረው የፀረ ሽብር ዘመቻ ሰበብ፣ በጋራ ከሚኖሩበት ህንፃ ያለአንዳች ማስጠንቀቂያ በኃይል እንዲለቁ የተደረገ ሲሆን እርምጃውን […]
የተጀመሩ የእርቅና ሽምግልና ሂደቶች የት ደረሱ?

Sunday, 27 August 2017 00:00 በ2008 ዓ.ም በሀገሪቱ ተፈጥሮ ለነበረው ተቃውሞና ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከተንቀሳቀሱ አካላት አንዱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሲሆን ሌላኛው 120 የተለያዩ አባላት ያሉት “የሽማግሌዎች ቡድን” ነበር፡፡ እነዚህ አካላት የሀገሪቱ ችግሮች በሽምግልና እና በእርቅ ነው ሊፈቱ የሚገባው የሚል አላማ ይዘው ሲንቀሳቀሱ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ አሁን የት ነው ያሉት? ዓላማቸውስ ከምን ደረሰ? የሁለቱንም ተወካዮች […]
የእልቂት ማስጠንቀቂያ ደወል

የእልቂት ማስጠንቀቂያ ደወል ነሃሴ 20-2009 (27-08-2017) ከሁለት ቀናት በፊት የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ጽ/ቤት […]
የህወሓት/ኢህአዴግ የገጠር መዋቅር ሊፈርስ ይችላል ተባለ

August 25, 2017 07:29 pm By Editor Leave a Comment ህወሓት በትግራይ ላይ የራሱን አቋም እንዲወስድ ተመክሯል በኢትዮጵያ ያለማቋረጥ ሲካሄድ ከቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ አኳያ በህወሓት የደህንነት ክፍል የተሰበሰበው መረጃ፤ አሁን ካለው የተቃውሞ ንቅናቄ የተነሳ የኢህአዴግ የገጠር መዋቀር በኦሮሚያና በከፊል የአማራ ክልሎች ሊፈርስ እንደሚችል አስታወቀ። ከሁኔታው አሳሳቢነት የተነሳ ሊወሰዱ የሚችሉ አማራጮች ቢኖሩም ህወሓት ትግራይን አስመልክቶ […]
