የሸይዳ በዓል – “ቱባ ባህሎች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ጡንቻ ባላቸው ቡድኖች እየተነጠቁ ይገኛሉ” በኩር የአማራ ክልል ጋዜጣ

AUGUST 21, 2017 ወርቃየሁ ቸኮለ በእርግጥ ዛሬ ዛሬ በሙታኑም ሆነ በህያዋኑ የታሪክ ምሁራን እና ቁንጮ ፖለቲከኞቻችን የታሪክ ሽሚያው አይሎ ቀጥሏል:: የአንዱ አከባቢ መገለጫ የሆነውን ባህላዊ ክዋኔ ወደ ሌላኛው አከባቢ ወስዶ ለዛ ማህበረሰብ እውቅና መስጠት እየተለመደ መጥቷል:: በዚህም ሳቢያ የማህበረሰቡ መገለጫ የሆኑ ቱባ ባህሎች በፖለቲካና በኢኮኖሚ ጡንቻ ባላቸው ቡድኖች እየተነጠቁ ይገኛሉ:: ከነዚህም አንዱ ሻደይ ባህላዊ ጨዋታ ነው:: […]

ማኅበረ ቅዱሳን በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያተኮረ በዓይነቱ ልዩ እና የመጀመርያ ዓለም አቀፍ የጥናት ጉባኤ ስዊድን ውስጥ ያካሂዳል።

Monday, August 21, 2017 ማኅበረ ቅዱሳን በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያተኮረ በዓይነቱ ልዩ እና የመጀመርያ ዓለም አቀፍ የጥናት ጉባኤ ስዊድን ውስጥ ያካሂዳል። ጉዳያችን / Gudayachn ዜና  በጉባኤው ላይ የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ተወላጅ ምሁራን ከአዲስ አበባ ዩንቨሲቲ ፣ ካምብሪጅ ዩንቨርሲቲ እንግዝ፣ሉንድ ዩንቨርሲቲ ስዊድን፣ስታቫንገር ዩንቨርሲቲ ኖርዌይ፣ሴንት ፒተርስበርግ ዩንቨርሲቲ ሩስያን ጨምሮ የሚመጡ ሲሆን በተለያዩ ርዕሶች የሚያቀርቡት የጥናት ወረቀቶች ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጣቸው መሆናቸውን […]

ዘረኝነት የወያኔ መጠባበቂያ ካርድ (ይገረም አለሙ)

August 21, 2017 ሰሚ ጠፍቶ እንጂ- እዛም እዚህም ሰፈር ቀድሞ የገባቸው አስጠንቅቀው ነበር፤ ለሁሉም አይቀሬ የሆነውና ክፉ ደግ ሀብታም ድሀ ምንዝር ባለሥልጣን ሳይልና ሳይለይ እኩል የሚወስደው ሞት በቅርቡ የነጠቀን አቶ አሰፋ ጫቦ ከመገናኛ ብዙሀን ጠፋ ብለው ሰነባብተው አላስችል ብሎአቸው  ብቅ ሲሉ ትቼው ረስቼው አንደሚሉት መተው ሆነ መርሳት ይቻል ከሆነ ብዬ ልሞክር ጠፋ አልኩና አላስችልህ ብሎኝ […]

Italy and France are playing a dangerous game in Libya

The current EU anti-migration and anti-terror policies towards Libya will only destabilise it further. Migrants are seen in the MOAS rescue vessel Phoenix during a rescue operation in the international waters off Libya [Yara Nardi/Reuters]    By Guma El-Gamaty Guma El-Gamaty is a Libyan academic and politician. After the United Nations lifted sanctions imposed on […]

የወያኔ ኣገዛዝ ጎንደርን ከ3 ሸንሽኖ ለማዳከም የጠነሰሰው ሴራ 

August 21, 2017  ኣዳነ ኣጣናው ወያኔ ጎንደርን ከ3 የመክፈል ሴራ ኣጉል ልፋት ቢሆንም፣ አርምጃው ያለጥርጥር የቀቢጸ ተስፋ እርምጃ  ነው፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ጭቆና፣ ኣድሎ ፣ ርስትን ማዛባት አና የለየለት  የተቀናጀ ቡዳናዊ-ምዝበራ ኣንገፍግፎት በቃኝ  ሲል፣ ወያኔ በኣንጻሩ የህዝቡን ኣመጽ ያዳከመ መስሎት መንግስት ነኝ ከሚል ኣካል የማይጠበቅ የቅቢጸ-ተስፋ አርማጃዎችን መውሰድ ጀምሯል፡፡ ሰሞኑን ይህ  የቅቢጸ-ተስፋ ኣሳፋሪ አርምጃ  ለወያኔ የእግር-ረመጥ […]

የተዋሐደን ፆተኝነት

  Sunday, August 20, 2017 ይህ ጽሑፍ ስለ ፍትሕ ነው። አንባቢዎቼን በትህትና አስቀድሜ የምጠይቀው ነገር ቢኖር የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የፖለቲካ ወገንተኝነት መነፅሮቻችሁን አውልቃችሁ በፍትሕ መነፅራችሁ እንድታነቡኝ ነው። የተዋሐደን ፆተኝነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ምንጮቹ ምን ምን ናቸው? ውስጣችን ያለው ይህ ፆተኝነት ምን ያህል ችግር ይፈጥራል? የተዋሐደንን ፆተኝነትን እንዴት እንቅረፈው? መግባቢያ ስለፆተኝነት ፆተኝነት ማለት በአጭሩ ‘ፆታዊ […]

ሙስና በኢትዮጵያ፤ በዓለም አቀፍ ሕግ እይታ – በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም

    “—አንድ የአሜሪካ ኩባንያ አንድ ጥቅም ለማግኘት፣ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ባለሥልጣን ጉቦ በሚሰጥበት ጊዜ በአሜሪካ በወንጀል ሲከሰስ፣ አትዮጵያዊው ባለሥልጣን በኢትዮጵያም ውስጥ ይጋለጣል ማለት ነው፡፡ የተቀበለውም ገንዘብ አሜሪካ ከዘለቀና በኢትዮጵያ በኩል ጠያቂ ካለ፣ ገንዘቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ይችላል፡፡—” በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጉቦ ወይም ሥልጣንን ተገን አደርጎ፣ አገርና ሕዝብን መበዝበዝ፣ በግዕዝ ቋንቋ ተሽሞንሙኖ፣ “ሙስና” […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች – ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት በኋላ

Saturday, 19 August 2017 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “ስብሰባ ስለተከለከልን ከህዝብ ጋር መገናኘት አልቻልንም” በቅርቡ የጋራ የፖለቲካ ተግባራትን ለማከናወን ተስማምተው እየተንቀሳቀሱ ያሉት ሠማያዊ እና መኢአድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት በኋላ ወይም ከምርጫ 2007 በኋላ የመጀመሪያቸውን ህዝባዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ መብራት ሃይል አዳራሽ ሊያካሂዱ ቢያስቡም ከከተማ አስተዳደሩ አዎንታዊ ምላሽ እንዳላገኙ አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች፣ ከህዝብ ጋር […]

“ለጀግንነቴ በተከፈለኝ ወሮታ እያዘንኩ እኖራለሁ”

Sunday, 20 August  መንግሥት እንደ ጠላት፣ ጡረታዬን መከልከሉ ያሳዝነኛል የሶማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመቱ ጀግኖች ታሪክ ተቀብሯል ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠው ትርጉም ተዛብቷል ለሶማሊያ የምናደርገው ድጋፍና እርዳታ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል የዛሬ 40 ዓመት የዚያድ ባሬ አገር ሶማሊያ፤ እንደዛሬው የፀና መንግስት የሌላት፣ ደካማ ጎረቤታችን አልነበረችም። ከጦቢያ እገዛና ድጋፍ የምትሻ ምስኪን አገርም ፈፅሞ አልነበረችም፡፡ ይልቁንስ ኮሙኒስቷ ሶቭየት […]

በኢትዮጵያ 7 መቶ ሺህ ሰዎች ለረሃብ ተጋልጠዋል – ኦክስፋም

Sunday, 20 August 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ መንግስት አስፈላጊው እርዳታ እየተደረገ ነው ብሏል በኢትዮጵያ በ7 መቶ ሺህ ዜጎች ላይ የረሃብ አደጋ ማንዣበቡን ኦክስፋም ያስታወቀ ሲሆን በተለይ በሱማሌ ክልል የተፈጠረው የድርቅ ችግር፣ በርካታ ማህበራዊ ቀውሶችን እያስከተለ መሆኑ ተጠቁሟል። በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስትና አለማቀፍ ተቋማት በጋራ ባወጡት መግለጫቸው፤ የድርቅ ተረጅዎች ቁጥር 8.5 ሚሊዮን መድረሱን ማስታወቃቸው የሚታወስ […]